#ETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ต.ค. 2024
  • #ETHIOPIA እንደ ሰው የመነነው ገዳም ብሔረ ብፁሐን አባቶቻችን ሲበቁ የሚፈቀድላቸው ገዳም ነው እንደውም እስክሁን ባለው መረጃ ሁለት ሰዎች ብቻ እንደጎብኙት ‹እንዳዩት› ነው የሚነገርለት ሀጢዓት የሌለበት ሀገር መልካም ነገር ብቻ የሚኖርበት እንስሳትና አራዊት ሰውና መላእክት ባንድ ላይ የሚገኙበት አጓጊ ስፍራ ነው ቀጣዩን ከፐሮግራሙ ተከታተሉት………

ความคิดเห็น • 545

  • @hfesdr9194
    @hfesdr9194 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅልን

  • @YeshiAlem
    @YeshiAlem หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት ያሰማልን ቀጣይ ይለቀቅ

  • @amsaletsegaye5672
    @amsaletsegaye5672 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀጣዩነ አሠመን

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ሌላው ቢቀር ይሄንን እንኳን እንስማ ቀጣዩንም እንጠብቃለን እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዎ እጅግድንቅ ትምህርት ነውና እንፌልጋሌንቀሠሌሕይወት ያሴማልንአሜን

  • @TsahaySefu
    @TsahaySefu 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዬን.ይዘእልንናናቃለህይወት.ያሰማልን

  • @martamullu1317
    @martamullu1317 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጣዩ ን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @AbebBeso-x7w
    @AbebBeso-x7w หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ ኢትዮጲያ የአባቶሽን ፀሎትና የእመቤታችንን ፀጋና በረከት ያድልልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @molatoomulatwa2346
    @molatoomulatwa2346 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያስማልን

  • @ribkaaaassefa23
    @ribkaaaassefa23 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልነ ቀጣዩን አቅርብልን

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን እጅግ ድንቅነው

  • @senaytkahsay7939
    @senaytkahsay7939 4 ปีที่แล้ว +12

    የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ኣቤቱ ለንስሃ ሞት ለስጋወ ደምህ ክብር ኣብቃን 🙏🙏🙏የኣባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ 🙏🙏🙏በቀጣይም ለመገናኘት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @nolawimusse1807
    @nolawimusse1807 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዪን አሰማን ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @nadabarakat50
    @nadabarakat50 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዬን አሠማን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @Yaredasaminewyared
    @Yaredasaminewyared 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @mamow.9185
    @mamow.9185 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አምላክ ያክብርልን እናመሰግናለን። በቀጣዩ በሰላም ይግጠመን።

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያርግልን ቀጣዩን እንፈልጋለን

  • @debresina3685
    @debresina3685 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡በልባችን ያሳድሮ
    ሊዚህ ህይወት ያብቃን ኣምላካችን
    እግዚኣብሄር ኣሜን

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @miniliktolla3745
    @miniliktolla3745 3 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ነው ወደጄዋለሁኝ በዚሁ ቀጥሉበት

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን ቀጣዩን ይዘህልን ና ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በስመ ስላሴ

    • @aselefechme
      @aselefechme 3 ปีที่แล้ว

      Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭❤

  • @amneshketema3734
    @amneshketema3734 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏
    Klahyewat ysmlen
    Yekatlelne

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መማህር

  • @InspireEthiopia-t6i
    @InspireEthiopia-t6i ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማል😊😊😊

  • @tigistkassa3353
    @tigistkassa3353 4 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት በኛ ላይ ይደር !!! ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @tensuwahde1228
    @tensuwahde1228 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀጣዪን ይዘህልን ና

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +26

    ሰላም
    ሰላም
    ሰላም
    እንደት ወላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ስለምታቀርቡልን ታሪክ እናመሰግናለን

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብሩ ይስፋ መድሃኔዓለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HaregeFikadu
    @HaregeFikadu หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን ፕሮግራም ይዘህልን ናበጣም መሣጭ እና ድንቅ ነበር ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew 4 ปีที่แล้ว +36

    ቀጣዩን ይዘህልን ና
    አሜን አሜን አሜን

    • @yeshemebetdejene4463
      @yeshemebetdejene4463 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ይዘህልን ና አሜን

    • @SamirahAlie
      @SamirahAlie 3 ปีที่แล้ว

      እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ይስጥልን

    • @KB-wp6tl
      @KB-wp6tl 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ የሜል አጥንትን የሚያለመልም እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ ቃለሕይወት ያሠማልን ለሎኦል እግዚያቤር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተከታይ ትምሕርቶን እድሜና ጢና አብዠቶ ይስጥክ የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ አይለይክ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤🙏🏾🤲🏿

  • @fresnaygetachewbelete1771
    @fresnaygetachewbelete1771 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል....ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @tinamekonnen3338
    @tinamekonnen3338 3 ปีที่แล้ว

    Abeto endechernthe byetejaw seraye khale hiweten yasemalen amen amen amen

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ ปีที่แล้ว

    በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን ምንኛ ደስስስስ ይላል ሁሊም መፈሳዋይ ነገሮቺን አሰሙን በርከታቺሁ ይደርብን🤲💙💙💙

  • @alemakefyitbarekhabtemaria6474
    @alemakefyitbarekhabtemaria6474 3 ปีที่แล้ว +2

    ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባቶቻችን በረከታቸእ ይደርብን አሜን ።በእውነት እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነው እናመሰግናለን ቀጣዮን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ggrandarchitects834
    @ggrandarchitects834 3 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ወንድሜ ቀጣዬን ይዘህ ና የምመኛትን አገር አሳየሀኝ ዘመንክ ይባረክ

  • @kiyamsganaw1393
    @kiyamsganaw1393 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @yosefdinkneh5356
    @yosefdinkneh5356 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ትምህርት እና ፅናት ስላገኘሁበት ሁሉንም ትምህርት ለመማር ዝግጁ ነኝ።

  • @fanayenegash3862
    @fanayenegash3862 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ጊዜ ያድርስንእግዝህብሂር ይመስገን ቃለህይውትን ያስማልን እኛንም ይህንን ገዳም ለማየት በእውነት ያብቃን ውንድሜ ቀጣዬን ክፍል አስማን እባክህን

  • @ortodhoxtewahdochannel7192
    @ortodhoxtewahdochannel7192 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemalin

  • @mkedse1435
    @mkedse1435 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም እናመሰግናለን ሥለምትለቅልን መልካም ታሪኮች
    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 3 ปีที่แล้ว +17

    እፍፍፍፍ እንዴት ልብ ይመስጣል እውነት ለመናገር በሕልናዬ እየሳልክኩት ነበር ያዳመጥኩት ተባረኩ በሃይማኖትም ያጽናን 😭ምነው ስጋዬ ለነብሴ ብትገዛ ነብሴም ለጌታሽ ስገጂ 😭😭በጸሎት ያበርታን አሜንንን!!!

    • @woubalemmakonnen7056
      @woubalemmakonnen7056 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። የማያልቀውን ዕደድሜ ይስጥልን። የሚቀጥለውነ በተስፋ እጠብቃለሁ።

    • @yemareyamnegn
      @yemareyamnegn ปีที่แล้ว

      Amenn

    • @IcKsa-k4g
      @IcKsa-k4g หลายเดือนก่อน

      ቀጣዩን፡ዪዘህ፡ናልን፡አሜን፡ደሥ፡ሢል፡

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 3 ปีที่แล้ว +6

    ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር መታዘዝን ያስተምረን ኡፍፍፍፍ እንደ ማር የሚጣፍጥ የክርስቶስ ድንቅ ስር

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍❤❤❤💒💒☝☝☝☝❤❤❤💋💋💋💋💋👍👍👍💋💋💋💋💒💒

    • @tekluhailu8018
      @tekluhailu8018 2 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣዩን ክፍል አሰማን፡፡

  • @luleseyoum5425
    @luleseyoum5425 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fantaayelin3961
    @fantaayelin3961 3 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን ሁለተኛውን ዙር በስም ነው የምፈልገው በእግዚአብሔርም ፉቃድ በተሰፍ እጠብቅ አለሁ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያኑርልን ቃለ ሂወት ያሠማልን እንደ እግዚአብሔር እርዳታ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

    • @yeworkabebaemnetu1062
      @yeworkabebaemnetu1062 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ימיקרוורקו
      Z¡wwlwlw¡wďa .

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያስማልን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣዮን ክፍል ለመስማት ያብቃን ጌታ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ወይኩንፍቃድከእደፍቃዴህይ
    @ወይኩንፍቃድከእደፍቃዴህይ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ምሰጥ ብየ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ህይወት ነው ምንም ባልተገብረውም ግን ደሰሰሰ የሚል ሰሜት ከውሰጤ ይሰማኛል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እሸ ቀጣዩን👏

  • @solasrat3971
    @solasrat3971 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ያቀረብክልን ድንቅ የእግዚአብሔር ስራና የቅዱሳኑ መንገድ እጅጉኑ ልቤን ነክቶኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቀጣዩን ታሪክ እስክሰማው ጭንቀቴ ጨምሯል

  • @emudani3282
    @emudani3282 4 ปีที่แล้ว +1

    መንኛ መታደል ነዉ እችን ቤሔረ ብሀን ናፋካት ቃለሕወት ያሰማልን ቀጣዩን በናፍቆት እጠብቃለሁ ከነቤሰቦቼ

    • @emudani3282
      @emudani3282 4 ปีที่แล้ว

      ብሔረ ብፁሀን

  • @sisaymulu8799
    @sisaymulu8799 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀጣዩን እንድታሠማን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @fikerlove5960
    @fikerlove5960 ปีที่แล้ว

    ቀጧዬን ክፍል አሰማን እባክህ በጣም መንፈስን ያለመልማል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ቀጣያንም ጨምርልን

  • @ጋልወየንቲ-ለ2ከ
    @ጋልወየንቲ-ለ2ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምሕረታቸዉና በረከታቸው ከኛ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏ቀጥሉበት

  • @mekdes9155
    @mekdes9155 3 ปีที่แล้ว

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን... በእውነት ይቀጥል ዘንድ ታላቅ ጉጉቴ ነው ሁሌም ማወቅ የምፈልገው እውቀት ነው ስለ ብሄረ ብጹአን።

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃልሂወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
    እናመሰግናለንመምህር

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት፣ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ደንቅ የእግዚአብሔር ስራ🙏🙏🙏

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዚአቢሄር ሆይየ ዪቅር በለን አቤቱ ደካማነን አተ
    የሰራዪት ጌታ አምላኬ አምላኬ ጌታየ ሆይ ማረን ዪቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜና በጸጋ ያኑረልን
    አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አዎ ወንድም አለም እንፈልጋለን እደእግዚሐብኤር ፈቃድ

  • @እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል
    @እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአቤሔር ያክብርልን መግስተ ሠማያትን ያውርስል ያውርሠን አሜን ፫ ወድማችን ቀጣዩን ለመስማት በተስፋ እየጠበቅን ስለሆነ ባክህን ለኛም በለከት ላተም በረከት ነውና ልቀቅልን👏👏👏

  • @TewodrosWolde-oi9nf
    @TewodrosWolde-oi9nf 9 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ቀጣዩን እንጠብቃለን እንደእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @Kal-s8h
    @Kal-s8h ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ቃለሒይወት ያሰማልን ቀጣዩን ታሪክ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አቅርብልን።

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏💒🙏🙏

  • @sagiialfenish1719
    @sagiialfenish1719 3 ปีที่แล้ว

    በጠምበጠም.ጥሩ.ትምህርት.ነው.በዝው.ቀጥሉበት.እግዝያቤሔር.ጤናናእድሜ.እሢጣቹ

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 ปีที่แล้ว

    ሎኦል እግዚያቤር የተመሠገነ ይሆን በክርስትናያ እኮራለው ይሂን የመሠለ ታሬክ የሚሠራ ድንቅ አባት የሠማይ የምድር ጊታ አለን የሚጠብቀን ወንድሚ ቃለሕይወት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል እንዲት ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ የሚያኮራ ትምሕርት ነው ሎኦል እግዚያቤር እድሚና ጢና ይስጥክ የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤🙏🤲🙏🏾🤲🏿😭😭

  • @saralondon5282
    @saralondon5282 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @udhush8661
    @udhush8661 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲማችን ሁለተኛው

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በንፁሀኑ በቅዱሳኑ በአባ ዞሲማስ ፀሎት ይማረን

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አዎ መስማት እንፈልጋለን

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanielsolomon5532
    @fanielsolomon5532 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህ ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና

  • @davidtesfaye1637
    @davidtesfaye1637 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን ይዘህልን ና
    አሜን

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን በጉገት እጠብቃለሁ ተባረክ

  • @wendyg307
    @wendyg307 3 ปีที่แล้ว

    God bless you we are interesting to next page unbelievable story God Is Power thank you Jesus

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብሪልን ለንስሃሞትያብቃን አሜን

  • @سلامهالعبدلي
    @سلامهالعبدلي 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ ይዘህልን ና ቃለ ህይወት ያሰማልን የብፁኣን ኣባቶቻችን በረከታቸው ከእኛ ጋር ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ እናመሠግናለን

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይእመስገን ሁሌም ና ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @danehabesha158
    @danehabesha158 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 3 ปีที่แล้ว

    አዎን ይመለሱ ቀጣዩን እንፈልጋለን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን ቀጣዮን ይዘህልን ና

  • @kalkidanabera1571
    @kalkidanabera1571 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🤲🤲🤲

  • @mony5654
    @mony5654 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እደስመው ስለፍቀደልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን በቸርነቱ በቃ ይበለን እኔ ሁጡ እና ስደተኛ ልጁን ከስደት ውደ ሀገሬ እና ለንስሀ ሞት ያብቃኝ ወደ አባቶቸ በፅሎታቹህ አስብንኝ ስሜ ስርጉተ ማርያም እባለሀ

  • @apoali8578
    @apoali8578 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቃል እንድሰማ ሰለ ፈቀደለኝ ቀጣዩንም አቅርብልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @almazdelelu1510
    @almazdelelu1510 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቀጣዩን እንጠብቃለን።

  • @semumerkebu404
    @semumerkebu404 3 ปีที่แล้ว

    አለ ሕይወት ያሰማልን አሜን.

  • @musefawabelaamdala9636
    @musefawabelaamdala9636 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና

  • @eyouladdis6407
    @eyouladdis6407 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን ከፍል ይዘህልን ና ፡አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !ሲቃ ያዘኝ እፁብ ድንቅ ነው ! አንቺ እናት ቤተክርስትያን ምን ያህል ድንቅ ነሽ .እጅግ ተምስጬ ነው የሰማሁት የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለ.

  • @geneteshetu-iz1lm
    @geneteshetu-iz1lm หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩን መራፍ ያምጡልን መስማት እንፈልጋለን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የይሰማልን
    ቀጣዩን ይዘክልና 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! የአባታችን ምልጃ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ይቀጥልልን

  • @jwayacell6812
    @jwayacell6812 3 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩን ይዘህልን ና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lenarawashdeh4269
    @lenarawashdeh4269 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጣዊን ለመስማት ፈቃዱ ይሁን

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣ ም ደስ ይላል እኛ በአለም ስላለን በጣምም ያስፈራል ሁለተኛውን ለመስማት በጣም እፈልጋለሁ

  • @HonyHony-hg4br
    @HonyHony-hg4br 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምን አይነት መሳጭና ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁሌም ይክበርይንገስ. እንደዚህ ያሉ ነገሬችን መስማት አሁን በምድራችን ላይ እንዱሁም በሀገራችን ላይ ለመጣብን መቅሰፍት መእፕት ጭንቀት መድሀኒት ነው ብዬ አምናለሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አዘጋጅታችሁ እምታቀርቡልን እናመሰግናለን አትዘግዩብን ቶሎ ቶሎ አሰሙን አይምሮን እሚያረጋጋ ነገር በዚህ ዘመን ያስፈልጋልና በርቱልን እግዚአብሔር. ይክበር ይመስገን አሜን ።

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ቀጣዩን ይዘህልንና ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsinatorthodoxgal2512
    @tsinatorthodoxgal2512 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @nikodimosyohannes8236
    @nikodimosyohannes8236 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና አመሰግናለሁ ቃለ ህዮት ያሰማልን።