ኦርቶዶክሷ ጴንጤ የሆነችበት ደካማ ምክንያት | Felege | Lidetekal | Zemariam Zeleke | enat betekrstiyan
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
ኦርቶዶክሷ ጴንጤ የሆነችበት ደካማ ምክንያት | Felege | Lidetekal | Zemariam Zeleke | enat betekrstiyan
enat betekrstiyan, እናት ቤተክርስቲያን, mezmur yared, apostolic answers, zemariyam zeleke, gadisa, zemaryam zeleke, ዘማርያም ዘለቀ, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ሐዋሪያዊ መልሶች, አኬ ake ጋዲሳ, ኢዮብ ዘ ሚካኤል, eyob ze mikael, natannem, yohad nigus, dn mekuannt, ዮሐድ ንጉስ, አቡ abu, apostolic succession, gadi ጋዲ እዮባ eyoba, binyam shitaye, እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian, lidetekal, ልደተ ቃል, ፈለገ አትናቴዎስ
እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian,እናት ቤተክርስትያን,enat betekrstian,ethiopia,mahibere kidusan exhibition,mahibere kidusan,sofia shibabaw,eotc tv,donkey Tube,NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ,መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED,አሀቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን,Tsegaye kiflu,Egregnaw Media - እግረኛው,Quanquayenesh Media,SHEGER INFO,senper media-ሰንፔር ሚዲያ,Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos,ያሮስ ሚዲያ Yaros Media,ET ART MEDIA,ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ,seifu on ebs,ebc,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ
መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በቤቱ ያለን ሁላችን የምንፀናበት ከቤቱ ውጭ ያሉትም ወደ ቤቱ የሚመለሱበት ያድርግልን።❤❤❤
ቶኒ ቶኒ ደስ የሚል እዉነት ደስ የሚል ገለፃ እግዚያብሄር ይባርክህተ
መምሕሮቻችን እናንተን ያኑርልን እግዚአብሔር በምትሔዱበት ይጠብቃችዉ
መናፍቃን ለምንድነው ልባቸውን ክፍት ያማያደርኩት አድርቆች ሰላም ለማመን አልፈለገችም እያወቀች ነው የሚመስለኝ ግራ ተጋብታለች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥሽ አድርቅ ነሽ ምን አይነት ደንዝ ሰው ነሽ ያን ሁሉ ሰአት እስዋን ለማስረዳት ያደርጋችሁትን ድካም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ:
የኦርቶዶክስ ትምህርት ከክርስቶስ ውጪ ቤዛ ሆኖ ያዳነን አለ ብላ ታምናለች እንዴ??? የቅዱሳን ምልጃ እኮ ወደ ክርስቶስ ያቀርቡናል እንጂ በራሳቸው ስልጣን ያድናሉ ማለት አይደለም አዳኙ ጌታ ነው ። ልጅቷ ግን የጴጥሮስ ጥላው፣ የጳውሎስ ጨርቁ አዳነ የሚለውን ቃል እንዴት ልታየው ነው? ይሄ ገድላት ላይ ቢፃፍስ ምን ትል ይሆን??
Etest yehonelu😂
ልባቸዉ እንዴት ግን በዚ ልክ ይታወራል እግዚኦ ነዉ😢😢😢
ሁሉም ፕሮተስታን እኮ mind set የተደረጉት ኦርቶዶክስን ለመቃወም ብቻ እንጂ ትክክለኝ የሐዋርያ ትምህርት ለማወቅ አይደለም. እዉነትም መናፍቅ. የorthodox አባቶች እንደዚ ነው የምናምነው እያሉ አይደለም እንደዚ ነው የምታምኑት. ቤታችንን እንዴት እነሱ ያቃሉ?
Wendmoche egzaber abzeto yebarkachu 🙏 Lejetu gen lebonwan defna new yemtsemaw. Degmo temhertun wed ersu temhert lemsab new yeflgchew🤔🙆
ያለማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
የሚለዉ ትህምርት የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አይደለም በ1983 አካባቢ
የተነሱት እነ ባህታዊ ገብረመስቀል
ባህታዊ መኮንን የተባሉ በጊዜዉ ተሰሚነት የነበራቸዉ ሰወች የስህተት
ትህምርት የጨመሩት በርካታ መፅሃፍት
ህትመቶች አካሂደዋል ለዚህ ነዉ ሁሉም እየተነሳ እነዚህን መፀሃፍት
የሚጠቅሰዉ አሁንም እንደዚ አይነት አባቶች በየበተክርስቲያን ቅድስት አርሴማን ደግሞ ከቅድስት ማሪያም
በላይ አድርገዉ እየሰበኩ ነዉ ነገ ደግሞ ቤተክርስቲያን ፈተና ላይ ይጥሏታል
ይህን ስናገር ባይኔ ያየሁትን በጆሮዬ የሰማሁትን ነዉ በየበተክርስቲያን ከነዚ አጥማቂነን ከሚሉ ግለሰቦች ከልተጠበቀች ካላቸዉ የተከታይ ብዛት እና ከሚሰብኩት መርዘኛ ስብከት አንፃር ነገ እንደ ህንድ ቤተክርስቲያን ለሁለት የመክፈል አቅም ፆንፈኛ የሆን ተከታይ እየፈጠሩ ነዉ ስለዚ ሳይቃጠል በቅጠል
🙏🙏🙏
ጥያቄዋ ብዙ ነው የተምታታባት ጠማማ ፓስተር ነው የሰበካት😂😂😂
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የምትሠብክ አንድ ሐይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ ፓትረያሪክ ነዉ እያለች የምትሠብክ ኤፌ 4:5
ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት
Martinez Angela Clark Gary Brown Mary
በኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ ህያው ነው
Lidete kal ejig betam melkam sew neh berta gulbetun brtatun ychemrlh