ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ሁል ጊዜ አምልኮ የሚገባህ አንተ ነህ። ተመስገን ኢየሱስ። ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
እንዴት እንምባረክበት በዚ ፕሮግራም ቃል የለኝም በቃ ዝም ብሎ ጌታን ማመስገን ብሩካን ናችሁ
Enem endanch
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ተባረክልን ተመስገንልን እድሜን የምትጨምር የምትምር የምትራራ ቸር አባት ስለዚህ ወንድማችን እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክልን አቅራቢውም ሁላችሁም ተባረኩልኝ ወገኖቼ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!!ከምስጋና ሌላ ምን የምንሰጥህ አለ ተመስገን ሁሉ በአንተ ከአንተ እና ለአንተ ነውና ክብር ለዘላለም ለአንተ ይሁን!!!!ተባረኩ!!!!
አንዴት ደስ ትላላችሁ ጸጋው ይብዛላቾሁ። እግዚአብሔር በጣም ምስጋ ይወደል ያን ደግሞ ከወጣቶች አገኘ። ድምጻችሁ ሲስረቀረቅ አንደ ፏፏቴ ገባ ወጣ ሲል አንዴት ይባርካል አኔን እንዲ የሚያስለቅሰኝ ይህ ምስጋና ጌታን እንዴት አንዴት ያስደስተዋል።።
ክብር ሁሉ ከዘላለም እስከዘላለም ለእ/ር ይሁንለት ታሪክን የሚቀይር አባት ወዳጅ ሚስጥረኛ ጓደኛ ገበና ሸፋኝ።
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን እውነትም ላመስግነው ፡፡
ክርስቶስ ለጤነኞች አልመጣም ለበሽተኞች ነው ተባረክ
Egziabher yebarikachew wed yezeh program Azagajoch ye Egziabher tsega yebizalachew💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💕💕💕❤️❤️❤️❤️💓🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇betam teberikeyalew bezih program
GERA DENEKE NEW SIMU YIBAREK TEBAREKULIN KEBERUN GETA YIWUSED 🙇♀️🙇♀️🙋♀️🙋♀️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ጌታ እኮ ነው
well wedohe tebarekulege
God is true and God is love !!
Thank you Lord Jesus!
Be tame konjo program new Egzhabhare yebarkachu.
Adadee ye getaa sera zem belo yigermagn ina sadebewu asebe mecers yawetegnal
በናታችሁ ይሄን ልጅ አውቀዋለው የወንድሜ ጉአደኛ ነበር ወንድሜ ዛሬ በህይወት የለም መኮንን ፓስተር ሆነሀል ?እባካቹ እንዴት ላግኘው
0936532336 / lamesgnewshow@gmail.com . dewelesh weyem email arhgesh teyekiyachew kal
@@hermib6845 አመሰግናለው
0913458750
Thank you Lord
አርግጥ አባት ነዉ ከ አባትም በልስይ !