♦️እመቤታችን የጡቷ ወተት የፈሰሰበት ቦታ♦️ፍልስጥኤም ቤተልሔም♦️የእስራኤል ጉዞዬ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ก.ค. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 หลายเดือนก่อน +18

    እእልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማላጅቷ ሁላችንንም ይህን የተቀደሰ ቦታ እንድንረግጥ ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      Lbestahw

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      Zmarmlaekysmaln❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BaGen-pt6es
      @BaGen-pt6es หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x หลายเดือนก่อน +20

    መታደል መመርጥ እኮ ነው😢 ቀናሁ በርከታችካሁ ይደርብኝ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉🎉🎉 መምህሩ አንደበታቸው ሲጣፍጥ አገላለፃቸው ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n หลายเดือนก่อน +8

    እመብርሃን የአምላኬ እናት እኔን ጎሶቋላዋን በቃል ኪዳንሽ አስቢኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉 ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 หลายเดือนก่อน +8

    እናቴ የኔ ንግስት እባክሽ እመብርሀን ጉድለቴን አንቺ ታውቂያለሽ አና አለሁልሽ በይኝ አሜን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h หลายเดือนก่อน +11

    ታድላችሁ በረከታችሁ ይደርብን እመብርሀን የኛ ሱጦታ የጭቅ አማላጆ የሥደት ስንቄ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @welansaali674
    @welansaali674 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልል ዝማሪመለአክት ያሰማልን አቤትመታደል የናታችን የቅድስት ድንግልማርያምበረከቷይደርብን መምህራችንቃለሂወትያሰማልን ❤❤❤❤

  • @selam38786
    @selam38786 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏የእናንተም በረከታችሁ ይደርብን አሜን 🙏🙏

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus9426 หลายเดือนก่อน +4

    የጌታዬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂን። አሜን

    • @dagmawiabate8765
      @dagmawiabate8765 หลายเดือนก่อน

      ተዉ ግን ይሄ ደጅ ደጅ ማለት ቃሉ የሚለው በኔ ካል ሆነ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም።ማርያምን ብታዉቋት ኖሮ?

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን በያለንበት ረድኤት በረከትዋ ጥበቃዋ አይለየን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏

  • @Tigist22
    @Tigist22 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር መርጣችሁ በቦታው ያላችሁ ተወዳጆች ወለተ ማርያምን አይነ ልቦነዋን ግለጥላት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @getemasfen237
    @getemasfen237 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት እረዴኤት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist22
    @Tigist22 หลายเดือนก่อน +3

    መታደል ነው ወደ ዚህ ቦታ ተጠርቶ የሚሄደው አምላክ ሆይ ለኔም የእውቀትን ጥበብ አድለኝና በረከት በበዛበት ቦታ ጥራኝ

  • @user-lo6xg1bc5s
    @user-lo6xg1bc5s 26 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት። እግዚአብሔር ይመስገን እርሷን የሰጠን። በምህረት እጇ ትዳብሰን።

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ይህቺን የበረከት ቦታ ብትረግጥልኝ አቤት የልቤ ደስታ እመቤቴ ሀሳቤን ፈፅሚልኝ❤❤❤ በዚህ ማየታችን ራሱ ተመስገን ነው

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቹ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን የእመቤታችን በረከት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል አዶ ጎይታይ ቅድስት ድንግል ማርያም እምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯🕯🕯

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ክብር ለእመቤታቺን ድልግል ማርያም ክብር ለቸሩ መዳኒአለም❤❤❤

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልል እናቴ እመቤቴ ንግስተ ሰማይወ ምድር ክብር ምስጋና ይግባሽ ሀመረ ኖህ እወድሻለሁ እገዛልሻለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታደል እመቤታችን ለኔም ለደካማዋ ፍቅርሽ በልቤ ለሞላው ምሕረትን ደሕንነትን ለሰጠሽኝ ልጅሽ ፈቃድሽ ይሁንልኝ የኔ ሐኪም አርማዬ እድሜዬን የቀጠልሽልኝ ፈዋሼ እናቴ መምሕሮቻችን የረገጣችሆት ምድር በረከት ይደርብን አስራት ሐገርሽን ከነ ሕዝቦችዋ ባርኪልን 💚💛❤🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የእመቤታችን ጸጋ ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን መታደል ነው በረከታቹ ይድረሰን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 หลายเดือนก่อน +2

    መታደል ነው እልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤

  • @abebahochet8566
    @abebahochet8566 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ መታደል የተዋህዶ ልጅ ሁኖ መፈጠር መመረጥ ይጠይቃል እና ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መርጨ ሳይሆን ተመረጨ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ 🙏🙏🙏
    እመ ዓምላክ ወላዲት አምላክ እመ ብርሃን እናቴ ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ🙏🙏🙏እመ ምህረት እናቴ🙏🙏🙏የስደት ስንቄ ነሺ እና እናቴ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u หลายเดือนก่อน +1

    እመብረሀን እናቴ😢ታድላችሁ❤❤❤በረከቷ ይደርብን ምላጃና ፀሎቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን እሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @SelamSelam-kb7jj
    @SelamSelam-kb7jj หลายเดือนก่อน +2

    ❤እልልልልልልልልልልል፡አሜንአሜንአሜን፡ክብሬና፡ማራጌ፡አንችንሽ፡እናቴ፡እመቤቴ።

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በረከታችሁ ይድረሰን በፆለት አስቡን እመብርሃን እናቴ እኛንም የልቦናችን አሟይልን የበረከቱ ተሳታፊ አድርጊን አችበምታዉቂዉ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ🙏🙏🙏

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 หลายเดือนก่อน +1

    የአግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ....እናታችን ቅ/ድንግል ማሪያም የሁላችንንም ፀሎት ሰምታ ታማልደን...💔...እናንተንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ከለኝ ነገር ሁሉ አንችን ማርጫለው ወድጀለው እማ አምለክ ❤❤ ❤❤❤❤❤ ዚማሬ ማለአክትን ያሠማልኝ ልኡልዬ አፌን ማር ማር አለኝ ማሪያም ስምሽን በማጥራቴ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m หลายเดือนก่อน +2

    ስምሽ ይጣፍጣል እመቤታችን❤❤❤❤❤

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት መመረጥ ነው በዚህ ቦታ መገኘት በረከቱ ይድረስን❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እማ ዓምላክ እናቴ የቁላቺን እናት የጌታ እናት የቺቅ አማላጅ ተዋህዶ ላዘላለም ትኑር 🙏🥰እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል የመልክት ዝማሬ ያሰማልን ዋንድማቺን ሉልዬ ፀጋሁን ያብዛላችሁ አሑንም 🙏🥰

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን በረከቷ ይደርብን😢😢😢😢😢😢😢😢 እናቴ የጨለማዉ መብራት❤❤❤❤❤😂

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጇ ሰላሙን ጥጋቡን ለሀገራችን አሰጭን 🤲🤲🤲🤲

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እመብርሃን እናቴ 😢 የብርሐን እናት አቤት መታደል ልዑል በረከታቹህ ይድረስኝ እስኪ 😢ለመብርሐን ንጓሯት ጉድለትህን እደሞላችልህ የኔንም ጉድለት ትሙላልኝ እናቴ ❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Bereketuwa aAyileyachuw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm5uy4ft2r
    @user-dm5uy4ft2r หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መታደል ድንግል ማርያም እናቴ ያንች መልካም ፍቃድ ሆኖ እኔንም ለዚህ አብቂኝ

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን ወንድሜ ዲያቆን ልኡል ሰገድ በእውነት እመቤቴ የምወዳት እናቴ አሁንም ጸጋውን ታብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እየሩስ አለምን እኔም እግሬ እንዲረግጥ ፍቃዱ ይሁን

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 22 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏👏👏እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን የ ተቀደሰ ማየት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ✝️✝️⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +3

    መታደል ነው ❤❤❤

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የታደላችሁ ናችሁ ድንግል ለናንተ ያበዘችሁን በረከት ለኔም ለአፀደ ማርያም እንድታድል ፀልዩልኝ❤❤❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p หลายเดือนก่อน +1

    ቋቋየ ነሽ ድንግል መግባቢየ 😢
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-qv1df8dh9m
    @user-qv1df8dh9m หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ከሚያስጨንቀኚ ጥላቲ እጅ አድኚኚ😢😢😢 እማ ህይወቲ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g หลายเดือนก่อน +1

    መታደል እኮ ነው በእውነት እናመሰግናለን ❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በረከታቹ ይድረሰኝ ለኔ ለደካማዋ የስደቷ ስንቄ ወላዲተ አምላክ እናቴ ምልጃዋ አይለየን አሜን ወለተ ጽዮን እስከነ መላው ቤተሰቤ እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታቹ ይደርብን መታደል እመብርሀን እርጅን

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤት ማርያም ለ...😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZnebeAlemu
    @ZnebeAlemu หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም በቅፍሽ አኑሪን ❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 หลายเดือนก่อน +1

    AMN AMN AMN

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf หลายเดือนก่อน

    የእመቤታችን በረከት አዬለየን

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos หลายเดือนก่อน +2

    የጊሸና እመቤት እዴት ብየልግለፀልሸ እናቴ የሆዴን አች ታዉቂለሸ እማ እናተ እግዛአብሆር የመርጣችሁ በቦታዉ የላችሁ እመብርሀን የመርጠቻችሁ ወለተ ሰላሴ እያላችሁ ፆለት አደርጉልኝ ከሰደቴም በሰላም መልሸኝ እማምላክ ወላዲት አምላክ

  • @user-jm6sb1zf2k
    @user-jm6sb1zf2k หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i หลายเดือนก่อน +1

    በረከታቸው ይድረሰኝ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 หลายเดือนก่อน

    ረድኤት በረከተ ይደርብን

  • @weleteeyesus38
    @weleteeyesus38 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p หลายเดือนก่อน +1

    Elelelelelelelele elelelelelelelele🙏🙏🙏 elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele elelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤💓💕💕💕💞💕💕💕💕💕💟💟💟💟💟💟💟💟💟💕💕💕💕💕💕💟💟💟💟💕💕💕💕💕💕💕💕💟💟💟💟💕💕💕💕💟💕💟

  • @mekiyamohamned915
    @mekiyamohamned915 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለደጅሽ አብቅኝ የንስሃ ምት ሰጭኝ እናቴ😢😢😢😢😢😢😮😢

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow หลายเดือนก่อน +1

    Ye emabetachin barakatuha yedareben❤😢

  • @eyerusEshetu-hl5uc
    @eyerusEshetu-hl5uc หลายเดือนก่อน

    አሜን አማላጂ ናት አሷ ታማልደናለች

  • @YordiMuna
    @YordiMuna 22 วันที่ผ่านมา

    እመ አዶናይ❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል🤲🤲🤲💐❤️

  • @Jggjfhg
    @Jggjfhg 22 วันที่ผ่านมา

    በረከቱ ለሁላችን ይደርብን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +2

    ዲያቆን:ሉሌ:ባተቀነሁ:መፈሳዊቅናት:መታደልኮነው:በፀሎትአስበኝ:አደራ:አደራ:ስደትከወጣሁ:10አመቴ:ላይሞላአለም:አገርገብቼ:ቀሪዘመኔን:በንሰሐመኖር:እፈልጋለሁ

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm หลายเดือนก่อน

    ፀጌ ማሪያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-dq2hn8zr1l
    @user-dq2hn8zr1l หลายเดือนก่อน +1

    Leule bemeran emenetewane yezkelje na tebarkale bemetewdat kidane kalewa ❤

  • @user-rl4rk6re1d
    @user-rl4rk6re1d หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደሪበን እልልልልልልል

  • @user-ko8xd5gd8j
    @user-ko8xd5gd8j หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 หลายเดือนก่อน

    Zemari melaek yasemalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalen ❤❤❤❤

  • @KedestMersha
    @KedestMersha หลายเดือนก่อน

    መታደል. ዲያቄን ልኡል ስገድ ታመክ ሳለህ ያለቀስኳት ለቅሶ አርሳውም 😢😢😢😢😢ተመስገን እማምላክ ማረችክ😢😢😢😢😢😢😢ተመስገን

  • @behailu-ob5hw
    @behailu-ob5hw หลายเดือนก่อน

    egziabher keberketu yakaflen 🥰🥰

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o หลายเดือนก่อน

    እናቴ እመብርሃን ሁሉ ነገሪ❤

  • @Yeruksew
    @Yeruksew หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ጡት እያጠባች ያለችበትን ስዕል አድኖ ፖርቱልን አባቶቻችን ከቻላችሁ ሁሉንም ፖስቱልን በተረፈ በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @medaniteshetu2608
    @medaniteshetu2608 หลายเดือนก่อน +1

    Abet metadel.benate lay aydrgi ehen yaderege amlak yimesgen ye ema amamlak mlga na bereket ayileyachihu bereketua yidresen

  • @mkedesethiopianttc9157
    @mkedesethiopianttc9157 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @benyesemere7206
    @benyesemere7206 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnaleshn yemebetashn bereket ena mljawa ydresbn

  • @user-yk3rc8cm6r
    @user-yk3rc8cm6r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ወለላይቷ የመንገዴ ብርሀን የስደት ጓደኛዬ እናቴ እህቴ ቤተሠቤ ወንድሜ አባቴ ሁሉ ነገሬ ነሺ አንቺ ሁሌም ባንቺ እስከዛሬዋ ቀን ደርሻለሁ የሒወቴ በረከት ጓዳዬ እናቴ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ጠርቼሺ ፈጥነሺ የምደርሺልኝ የእኔ ሩህ ሩህ እናት

  • @AstedeLemma
    @AstedeLemma 25 วันที่ผ่านมา

    እምነቱ የጡት ካንሰር ያድናል ገዝቼአለሁ በሁለት ዐመት አንዴ እሄዳለሁ ቀራኒዮ በየሩሣሌም ጉዞ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @user-yl2qb1xs4k
    @user-yl2qb1xs4k หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ እኔስ አደበት የለኝም አንችን የምጠራበት የቆሸሽኩነኝ አንችዉ ከልጅሽ አስታርቂኝ😭😭😭የስም ክርስቲያን ምን ይሻለኛል😭😭

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +2

    እማምላክ:አገሬመልሺኝ:ሥደትበቃኝ:ቀሪየንግዜ:ላመስግንሺ:በአዛብገር:በሐጤያት:እደተጨማለኩ:አልቅር:እማምላክ

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j 25 วันที่ผ่านมา

    Mbzuhen hulunm anch tawkiwaleshlezh abkgni

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 หลายเดือนก่อน +1

    ታድላችሁ:እኔስመቼይሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi หลายเดือนก่อน

    አስቀናቹኝ እስኪ እምነት ስጡኝ ታማሚነኝ ግን የግዴታ ሰርቼ እየገባሁ ነው ቃለህይወት ያሰማቹ

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z 29 วันที่ผ่านมา +1

    ❤እልልልልልልልልልልልልልል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habtamumojo3701
    @habtamumojo3701 หลายเดือนก่อน

    memhir yegetachin siel lik aydelem hulet tatun yasayebet kehulet behari hulet?

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልንይህንድቅስላሳያችሁንእግዛብሄርይስጥልን

  • @mfaz1019
    @mfaz1019 หลายเดือนก่อน

    የልቤን በልቤ ይዤ ከፍትሽ ቆምያለሁ እማምላክ ስም በምልጃሽ ጎብኝኝ