ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነውእኔማ ዳውንሎድ ያደርኩ ነው ትምህርቶችን ሁሉ ደግሞ መፈሳውይነት የተሞላ ደስ የሜል ብሮግሬም ነውኮመት ለማድርግ ግዜ ስለለኝ ነው እጅ በጣም ነው የባዳምጥው የትቦስታቸውን ሁሉበርታ ውድማችን
ባጭር ቋንቋ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Besmam e/r yitebkik betammm desss yemil mikr new yesemahu enameseginalen🎉🎉🎉🎉
ዋው እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ የምፈልገው አይነት ምን ሊሆን ይችላል ብዬ የማስበው ነበር
Very clear በዛ ላይ ከናነትህ 👍
እናመሰግናለን ወንድማችን!
እንኳን በዳና መጣክ
የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁ። እንኳን ደህና ቆየሽልን።
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና ቆየሽ ሳድያ። የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁ።
በጣም ምርጥ ነው
ምስጋናየ ከልብ ነው ቡዙ ተምራለሁ ባንተ እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን
እግዚአብሄር ይባርክህ.... ቀጥልበት፡፡
ሀይ ሰላም ነው የለቀከው የኢንትርፊው አዘገጃጀት አሪፍ ነውእኔም በቅርቡ አድስ አበባ ፖላንድ ኤምባሲ የስራ ኢንተርቪው አለኝ አንዳንድ ነገር እድታግዘኝ።ፈልጌ ነበር!
ጀማል እንዴት ነበር? አልፏል ኢተርቪው ወይስ ግዜ አለህ?
አይ ገናነኝ ትንሽ ጠብቅ ተብያለሁ
የስራ መደቡ ምንድነው? እስከዛው ስለሃገሪቱ ታሪክና ቱሪዝም ዳታ ካለህ እየውና የተመቸህን ጥያቈው እድል ሲሰጥህ ትናገራለህ። th-cam.com/video/7SpddNW7a3k/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/-88MfJr4-dg/w-d-xo.html
Thank you 10:12
እናመስግናለን ወንድማችን።
Gobez arif video new !!
እናመሰግናለን ዋዉ ደስ የሚል ትምሕርት 🙏🙏🙏
Enamsegnaln gn melosochuiem be Ehngelizega behonhu terhu nber
አንኳን ደህና መጣህ
Batemi nw yewodedekuti❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አብየ
ዛሬ ብሰማውም አመሰግናለሁ ፡፡
Endemisakalgn amnalehu thanks 😊😊😊
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን
ማነውበጉርብየሚልክልሠላምየሚለኝአዪቸዋለሁውደዋ
Baayyee Galatoomi; thank you:
I don't know how to put you, just God bless you 🙏
amen thank i hope is sucsses life
እኳን በደህና መጣህ ወድማችን ለልብ እናመስግናለን
ምንም አይደል። የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁም።
እናመሠግናለን ግንዘብ እንደት መጠቀም እንዳለ ብን በጠቆምከን
ፋጡማ፡ እሱን በሌላ ቪዲዮ እንመጣለን። ለግዜው ስራ የምትሰሪ ከሆነ ዓላማ አድርጊ። የዛሬ 2-3 ዓመት ምን ያኽል ሊኖረኝ ይገባል በይ። ይነስም ይብዛም ማስቀመጥ ጀምሪ። ገንዘብ ያለበት ርኩስ መንፈስ አይጠፋምና ከሰው እንዳይበልጥብሽ፡ ተጠንቀቂ። አላስፈላጊ ሲሆን NO ማለትን ተለማመጅ፡ ላንችም ለሰውም። የትውፈጠረውም ሊያገለግለን እንጂ ልናገለግለው እንዳልሆነ እወቂ። ለእምነትሽና ለወላጆችሽ ችላ አትበይ። ገንዘብ ሊያድግ የሚችለው፡ ገቢን በመጨመር፡ ወጭን በመቀነስና በማስቀመጥ ነው። የሰው ሃቅ ከራስሽ አትቀላቅይ።
የተፈጠረውም ሊያገለግለን እጂ ልናገለግለው አንዳል ሆነም በትክክል እረዳለሁ ለሠጠህኝ ማብራሪያም ግዜህን ሠተህ ከልብ በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪም የተሻለ እንዲሠራ ያግዝህ
እናመሰግናለን። ግን ሀገር ቤት ስራ በዘመድ ነዉ እዚሁ ዱቅ ይሻላል መሰል😛😛
እናመሰግናለን
Thank you
Wow
Enamesegnalen wendm
አረ የባክ እንተርቢው አለብኝ ምን ማርግ እዳለብኝ ተጨነኩ ብሮ
Swedek tbrek😍😘👈
Selam Zare New ያየሁት ማክሰኞ አየር መንገድ interview አለኝ እባክህ በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ
አርሴማ መልስ ትሁንሽ በቃ አልፈሻል አትጨናቅ እሽ አይዞኝ ፋጣሪ አለ🙏
ወይኔ ወንድም ሰሞኑን የጹሁፍ ፈተና አልፌ ለኢንተርቪው ተጠራሁ ግን ምንም ሳልዘጋጅ ስለሄድኩ አልቻልኩም 😢😢😢
Nice
Wow these are the main advice and points to get job .thanks for your implication bro!!!!
Welkam ወዲም እናመሠግናለን ከልብ ነዉ የማመሠግነዉ እደራሤ ብዙ ተማርኩኝ ግን የቴሌግራም ሊንኩን ላኩልን በዚሕ ከይቅርታጋ
በጣም ሀሪፍ ነው ግን መልሱ በእንግሊዘኛም ቢቀመጥ አማርኛ ብቻ ሆነ
ጥሩ ጥቆማ ነው። አመሰግናለሁ። ቁ 2 ባይሆን ይዘጋጃል።
Chegrchn englzga naw defin in english
የኢማባሲ ውስጥም ጥያቄ ሹክ ባልከን
እናመስግናለን
እግዝያብኤር ይድረስ ልክ ረዶህኝ
መልካም እድል ተመኘሁልሽ። እያንዳንዱ ኢንተርቪው ለቀጣይ ጥሩ ትምህርትም ነው።
❤
Wawwwwwww arefe Temerte naw
በመዳም በት ከተመረኩ ፪ አመት ሁኖኛል ስራ ፈልጉልኝ?????እናመስግናለን
betam mflgw nger nber betam amsgnalw
ምንም አይደለም። ብዙ ግዜ ወስጄ ያዘጋጀሁት ነው። መልካም እድል ከወዲሁ እመኛለሁ። አመሰግናለሁም።
ለ ተላላኪ ጥያቄ
እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምክርህ እናመሠግናለን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን አዉራ ጣታችሁ ጤነኛ አይመሥለኝም
ይኼ ብዙ ግዜ ገርሞኝ ወጥቶልኛል። ባለቤቱ ካልተናገረ መገመት ይከብዳል። ድክመቱ ቢፃፍ እኔም ማሻሽለው ይኖር ነበር። ለትዝብቱ ምስጋና።
የከባድ ሹፌሬነት
Enmsginlen ke lebee
Store manager in Amharic
በማዳምቤት5ዓት6ስራልምድአለኝስራፈልግልኝአገሬልገባነዉእባክህን።
arfi new enamsgenaln
እናመሰግናለን ግን ዛሬ ቅጥር በዘመድነው
በጣም የሚገርመው ባደጉት ሃገራትም ከ70% በላይ ስራ ማስታወቂያ ሳይወጣ በትውውቅ ይቀጠራል። #Network እኛ በዘመድ እንደምንለው። ዘመድና ምናውቀው ከሌለ ከ25%ቱ የተሻለ ሁኖ ለመገኘት መሞከር ነው። በሌላ መልኩ ብታይው አብዛኛዎቻችንም የተሻለ የስራ ቦታ ስልጣን ሲኖረን የምናውቀውን አንቀጥርም ይሆን? በሁለት ምክንያት1 #ብቃቱ/ቷን ስለምናውቅ2 #ለመጠቃቀም
ከአረብ ሀገራት ወደ ሀገር ገብተን ምን እንስራ ብለን ለምንጨነቅ ምክርህን ለግሠን አብዛኞቻችን ከኔ ጀምሮ ስለ ስራ ማሰቡ ራሱ ሀሳብ ሆኖብናል
ይህ ጥያቄ ብዙ ሰው እየጠየቀኝ ነው። በቂ መረጃ ካገኘሁ ባይሆን በሌላ ፖስት እመለሳለሁ። ኮመንት ማንበብ ምወደውም ለዚህ ነው። ሕይወት አመሰግናለሁ።
10Q
በመዳምቤት/5.አመቱነው/ድክመት/እጂ/ገንዘብየለም/እባከህን/የገንዘብ/አያያዝ/ሹክበለኝ/በናትህ
የባንክ ጥያቄዎችን ብትለቅልንእናመሰግናለን
የባንክ ቤት ኢንተርቪው ነው?
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እኔማ ዳውንሎድ ያደርኩ ነው
ትምህርቶችን ሁሉ ደግሞ መፈሳውይነት የተሞላ ደስ የሜል ብሮግሬም ነው
ኮመት ለማድርግ ግዜ ስለለኝ ነው እጅ በጣም ነው የባዳምጥው የትቦስታቸውን ሁሉ
በርታ ውድማችን
ባጭር ቋንቋ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
Besmam e/r yitebkik betammm desss yemil mikr new yesemahu enameseginalen🎉🎉🎉🎉
ዋው እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ የምፈልገው አይነት ምን ሊሆን ይችላል ብዬ የማስበው ነበር
Very clear በዛ ላይ ከናነትህ 👍
እናመሰግናለን ወንድማችን!
እንኳን በዳና መጣክ
የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁ። እንኳን ደህና ቆየሽልን።
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና ቆየሽ ሳድያ። የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁ።
በጣም ምርጥ ነው
ምስጋናየ ከልብ ነው ቡዙ ተምራለሁ ባንተ እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን
እግዚአብሄር ይባርክህ.... ቀጥልበት፡፡
ሀይ ሰላም ነው የለቀከው የኢንትርፊው አዘገጃጀት አሪፍ ነው
እኔም በቅርቡ አድስ አበባ ፖላንድ ኤምባሲ የስራ ኢንተርቪው አለኝ አንዳንድ ነገር እድታግዘኝ።ፈልጌ ነበር!
ጀማል እንዴት ነበር? አልፏል ኢተርቪው ወይስ ግዜ አለህ?
አይ ገናነኝ ትንሽ ጠብቅ ተብያለሁ
የስራ መደቡ ምንድነው?
እስከዛው ስለሃገሪቱ ታሪክና ቱሪዝም ዳታ ካለህ እየውና የተመቸህን ጥያቈው እድል ሲሰጥህ ትናገራለህ።
th-cam.com/video/7SpddNW7a3k/w-d-xo.html
th-cam.com/video/-88MfJr4-dg/w-d-xo.html
Thank you 10:12
እናመስግናለን ወንድማችን።
Gobez arif video new !!
እናመሰግናለን ዋዉ ደስ የሚል ትምሕርት 🙏🙏🙏
Enamsegnaln gn melosochuiem be Ehngelizega behonhu terhu nber
አንኳን ደህና መጣህ
Batemi nw yewodedekuti❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አብየ
ዛሬ ብሰማውም አመሰግናለሁ ፡፡
Endemisakalgn amnalehu thanks 😊😊😊
በጣም ሀሪፍ ነው እናመሠግናለን
ማነውበጉርብየሚልክልሠላምየሚለኝአዪቸዋለሁውደዋ
Baayyee Galatoomi; thank you:
I don't know how to put you, just God bless you 🙏
amen
thank i hope is sucsses life
እኳን በደህና መጣህ ወድማችን ለልብ እናመስግናለን
ምንም አይደል። የተሟላ ጽሁፍ ለማቅረብ ስል ነው። አመሰግናለሁም።
እናመሠግናለን ግንዘብ እንደት መጠቀም እንዳለ ብን በጠቆምከን
ፋጡማ፡ እሱን በሌላ ቪዲዮ እንመጣለን። ለግዜው ስራ የምትሰሪ ከሆነ ዓላማ አድርጊ። የዛሬ 2-3 ዓመት ምን ያኽል ሊኖረኝ ይገባል በይ። ይነስም ይብዛም ማስቀመጥ ጀምሪ።
ገንዘብ ያለበት ርኩስ መንፈስ አይጠፋምና ከሰው እንዳይበልጥብሽ፡ ተጠንቀቂ።
አላስፈላጊ ሲሆን NO ማለትን ተለማመጅ፡ ላንችም ለሰውም።
የትውፈጠረውም ሊያገለግለን እንጂ ልናገለግለው እንዳልሆነ እወቂ።
ለእምነትሽና ለወላጆችሽ ችላ አትበይ።
ገንዘብ ሊያድግ የሚችለው፡ ገቢን በመጨመር፡ ወጭን በመቀነስና በማስቀመጥ ነው።
የሰው ሃቅ ከራስሽ አትቀላቅይ።
የተፈጠረውም ሊያገለግለን እጂ ልናገለግለው አንዳል ሆነም በትክክል እረዳለሁ ለሠጠህኝ ማብራሪያም ግዜህን ሠተህ ከልብ በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪም የተሻለ እንዲሠራ ያግዝህ
እናመሰግናለን። ግን ሀገር ቤት ስራ በዘመድ ነዉ እዚሁ ዱቅ ይሻላል መሰል😛😛
እናመሰግናለን
Thank you
Wow
Enamesegnalen wendm
አረ የባክ እንተርቢው አለብኝ ምን ማርግ እዳለብኝ ተጨነኩ ብሮ
Swedek tbrek😍😘👈
Selam Zare New ያየሁት ማክሰኞ አየር መንገድ interview አለኝ እባክህ በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ
አርሴማ መልስ ትሁንሽ በቃ አልፈሻል አትጨናቅ እሽ አይዞኝ ፋጣሪ አለ🙏
ወይኔ ወንድም ሰሞኑን የጹሁፍ ፈተና አልፌ ለኢንተርቪው ተጠራሁ ግን ምንም ሳልዘጋጅ ስለሄድኩ አልቻልኩም 😢😢😢
Nice
Wow these are the main advice and points to get job .thanks for your implication bro!!!!
Welkam ወዲም እናመሠግናለን ከልብ ነዉ የማመሠግነዉ እደራሤ ብዙ ተማርኩኝ ግን የቴሌግራም ሊንኩን ላኩልን በዚሕ ከይቅርታጋ
በጣም ሀሪፍ ነው ግን መልሱ በእንግሊዘኛም ቢቀመጥ አማርኛ ብቻ ሆነ
ጥሩ ጥቆማ ነው። አመሰግናለሁ። ቁ 2 ባይሆን ይዘጋጃል።
Chegrchn englzga naw defin in english
የኢማባሲ ውስጥም ጥያቄ ሹክ ባልከን
እናመስግናለን
እግዝያብኤር ይድረስ ልክ ረዶህኝ
መልካም እድል ተመኘሁልሽ። እያንዳንዱ ኢንተርቪው ለቀጣይ ጥሩ ትምህርትም ነው።
❤
Wawwwwwww arefe Temerte naw
በመዳም በት ከተመረኩ ፪ አመት ሁኖኛል ስራ ፈልጉልኝ?????እናመስግናለን
betam mflgw nger nber betam amsgnalw
ምንም አይደለም። ብዙ ግዜ ወስጄ ያዘጋጀሁት ነው። መልካም እድል ከወዲሁ እመኛለሁ። አመሰግናለሁም።
ለ ተላላኪ ጥያቄ
እንኳን ደህና መጣህ ስለ ምክርህ እናመሠግናለን
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ግን አዉራ ጣታችሁ ጤነኛ አይመሥለኝም
ይኼ ብዙ ግዜ ገርሞኝ ወጥቶልኛል። ባለቤቱ ካልተናገረ መገመት ይከብዳል። ድክመቱ ቢፃፍ እኔም ማሻሽለው ይኖር ነበር።
ለትዝብቱ ምስጋና።
የከባድ ሹፌሬነት
Enmsginlen ke lebee
Store manager in Amharic
በማዳምቤት5ዓት6ስራልምድአለኝ
ስራፈልግልኝአገሬልገባነዉ
እባክህን።
arfi new enamsgenaln
እናመሰግናለን ግን ዛሬ ቅጥር በዘመድነው
በጣም የሚገርመው ባደጉት ሃገራትም ከ70% በላይ ስራ ማስታወቂያ ሳይወጣ በትውውቅ ይቀጠራል። #Network እኛ በዘመድ እንደምንለው።
ዘመድና ምናውቀው ከሌለ ከ25%ቱ የተሻለ ሁኖ ለመገኘት መሞከር ነው።
በሌላ መልኩ ብታይው አብዛኛዎቻችንም የተሻለ የስራ ቦታ ስልጣን ሲኖረን የምናውቀውን አንቀጥርም ይሆን? በሁለት ምክንያት
1 #ብቃቱ/ቷን ስለምናውቅ
2 #ለመጠቃቀም
ከአረብ ሀገራት ወደ ሀገር ገብተን ምን እንስራ ብለን ለምንጨነቅ ምክርህን ለግሠን አብዛኞቻችን ከኔ ጀምሮ ስለ ስራ ማሰቡ ራሱ ሀሳብ ሆኖብናል
ይህ ጥያቄ ብዙ ሰው እየጠየቀኝ ነው። በቂ መረጃ ካገኘሁ ባይሆን በሌላ ፖስት እመለሳለሁ። ኮመንት ማንበብ ምወደውም ለዚህ ነው። ሕይወት አመሰግናለሁ።
10Q
በመዳምቤት/5.አመቱነው/ድክመት/እጂ/ገንዘብየለም/እባከህን/የገንዘብ/አያያዝ/ሹክበለኝ/በናትህ
የባንክ ጥያቄዎችን ብትለቅልን
እናመሰግናለን
የባንክ ቤት ኢንተርቪው ነው?
እናመሰግናለን ወንድማችን
Enamesegnalen wendm
እናመሰግናለን