15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "have" አጠቃቀም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- a fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
0.1. • 0.1 Fluency for Beginn...
0.2 • 0.2. Verb to be (How +...
1. • 0.1 Fluency for Beginn...
2. • 1.የ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ!(መሰረ...
3. • 3.Simple present tense...
4. • 4.talking about the co...
5. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5...
6. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
7. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
8. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
9. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
10. • 10: the true sense of ...
11. • 11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ...
12. • 12.offer and request i...
13. • 13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለ...
14. • 14: የ Ever እና የ Never...
15. • 15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "ha...
16. • 16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና...
17. • 17.have 3 question. (E...
18. • 18: Present perfect co...
19. • 19 used to (English in...
20, • 20.8 common expression...
21. • 21. family (English in...
22. • 22.እንግሊዘኛ፡ እንዲ ቀላል ነው ...
23. • 23.የእንግሊዘኛ ግራ አጋቢ Loo...
24. • 24.የእንግሊዘኛ አክሰንቶችን በቀላ...
25. • 25.አለባበስዎን መግለፅ እና ከልብ...
26. • 26.በ 3 መንገድ ድግግሞሽን በእን...
27. • 27.የ "get" አሰካክን በትክክል...
28. • 28.Euphemism the corre...
29. • 29.The word "Owe" (Eng...
30. • 30.talking about sickn...
31. • 31.አንሶኛል እና በዝቶብኛል በእን...
ወይኔ ትለያለሕ oline አንተ እየተከተልኩ ማውራት ቻልኩኝ ❤❤❤❤❤
please write your comment in English if you can speak
Thank you! You're Amazing!
አሥተምረኚ በአላህ ቁጥራህን አስቀምጥልኚ በኣላይን
Dont sey kaka
It is really lifting to hear that, WOW!
ወይኔ 12 አመት ሙሉ ግን ምን እየተማርኩ ነበር? በአንድ ቀን ብቻ በጣም ብዙ ነገር ነው ከአንተ የተማርኩት። በርታ የኔ ወንድም።
me to
ክክክክክ እኔም የኔ ምንም አይገባኝም ነበር አሁን ስደት ለይ ጭንቅላቴ ፋስት ሆና ይገርማል
@@ሳራ-ረ6የ ደምሪኝውዴዋ
😂😂👍👍
እኔም አስር አመት በባዶ ለፋሁ አንድም ነገር አላቅም እንግሊዝ
በአንተ አይነቱ ሳቂታና ቀለል ያለ አስተማሪ
አለመማራችን ነው ቋንቋ ላይ ብዙም
ጥሩ ያልሆነው.... ጥሩ ስራ እንከታተላለን
ሼርም ኮመንተም ላይክም እናደርጋለ 👍👍
lol 😂 tikikil neh 😂
EWENET NEW
እውነት ነው
Wow 👏 Thank you 👍.
Very true
አንተ በጣም ተወዳጅ አስተማሪ ነህ አቀራረብህ እና ወሳኝ topic ይዘህ ነው ቀላል በሆነ መንገድ የምታስተምረው thank u
ትምህርትህበ ጣምኣርፍነዉ
እናተ ስትከራከሩ በጣም ይገባኛል
በኡነት ፖለቲካ በሚሰበክበት ጊዜ አንተ ለሰውልጅ አእምሮ ጡሩ እውቀት ልትሰጥ በመምጣትህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይባርክህ እውቀትህን ከፍ ያድርግልህ የድግል ልጅ
thank you very much for your inspiring comment
እግዛቢሔር ይባርክህ ዉንድሜ ምርጥ ዜጋ ሰታሰተምር በጣም ግልፅ ነዉ 12 አምት ተምሬ ምንም አላወቀም ነበር በአንተ ግን ብዙ ነገር አወኩ
i am glad you enjoy it, don't worry hopefully you will gain knowledge.
በጣም ታኮራናለህ ቤተሰቦችህን እናመሰግናለን ጎበዝ በርታ ያተ አይነት እውቀት እያላቸው ህዝብን ከመጠቀም ይልቅ እውቀታቸውን ተጠቅመው በዘር በሀይማኖት በቆንቆ እየከፋፈሉ የሰውን ውድ ሂወት ያስቀጥፋሉ አንተግ የተማርከው በትክክል አዋልከው ተባረክ
ጎበዝ መምህር ነህ ።
ያንተ አይነቶችን መልካም የሚያስጨብጡትን አላህ ያብዛቸው አንዷ ተማሪክ ለመሆን እና ለውጥ ለማምጣት አስቤአለሁ አላህ ያግራልኝ አመሰግናለሁ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር አምላክ ሠላምክን ያብዛው ሠላምክ ይብዛ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየውት በጣም ነው የተመቸኝ
thank you so much!
ያንተ አይነት መምህር አስተምሮኝ በነበር የአረብ tolite አላጥብም ራሴን አልወቅስም ነበር 😢ብቻ አልሃምዱሊላህ It's the best expression, keep it up, thank you
Thank you, but remember it's never too late to learn
በጣም በጣም ደስ በሚል እና በሚገባ እና እየደጋገምክ እና ከተማሪ ጋር መሆኑ ይብዙዎችን ችግር እዛው እያየህ እያረምከው ዘና እያረከው ለብዙዎች እየጠቀምክ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
Thanks,it pushes me to push further reading comments like this.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!
ዋው የት ነበርክ በጣም እናመሰግናለን እስኪ አንድጥያቄ ልጠይቅህ የኔ ችግርእስፔሊንግ ነው ትክክለኛውን እስፔሊንግ ለመፃፍ ምን ላጥና እባክህ መልስልኝ. በኮንፊደንስ መፃፍ እፈልጋለሁ
@@marakienglishwithabi8159 Hi Abi do you have online class?? I need your answer please 🙏
@@marakienglishwithabi8159 ጭራሽ ገና እየተማርን ገና በእንግሊሽ ትፅፋለህ😄ስቀልድ ነው ቀስ እያልን ንለምዳለን
Wow he is very good teacher
God bless you my brother and your family God bless 🤙💕💗🙏👋
Good bero i love
አንቴ ከባድ ሰው ነህ ከአንተ የተማርኩት ትምህርት ብቻ ሳይሆን ደስታህን ነው።እግዚአብሔር የእርቅ ጥበብ ይስጥህ!!!!
amen and thanks for following
በጣም የሚገርም የማስተማር ብቃት አለህ በሚገባን መንገድ ነው የምታስተምረው ፈጣሪ ይባርክህ ያለህን እውቀት ስላካፈልከን እናመሰግንሀለን
thank you so much!
ትምህርቴን ምንም ሳላውቀው ነው የጨረሰኩት 10+3 አሁን በዚህ ደቂቃ በዙ ነገር ነው የያዝኩት thank you somuch
Keep learning!
በእውነት የትምርት አሰጣጥክ በጣም ይመቻል ሺ ግዜ like ብልክም አልጠገብኩም።
ትክክል እኔ ግን የሚገርመኝ ይሄንን የመሰለ ትምህርት ዲስ ላይክ የሚያደርጉ ሰወች እውነት ከልባቸው ነው 🤔
@@Canada404 ባለማወቃቸው ይሆናል
mirt sew temechtognal
ትችላለህ እካ my best tube
@@kool2kiru x⁰6e
የሚገርም ብቃት እንዳለህ ባገላለጽህ ያስታውቃል ደግሞ ሰውን እውቀት ማስጨበጥ ትችላለህ በጣም ደስ በሚል አገላለጽ ነው የምታስተምረው ማንንም ትማርካለህ ስታስተምር እጅግ በጣም ትመቻለህ ስታስተምር
J
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ....!
ዋው የማስተማር ዘደህ በጣም ጥሩ ነው !ይሄ አይነት ዘዴ በ ፎርማል የትምህርት ገበታም ቢኖር ተመኘሁ !!!በርታ ባንተ ትምህርት የዘመናት ጠላቴን እንግሊዝኛን እታረቃለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 😁😁😁
Ale megenagna metebaber biulding
አንተ እምትገርም የወጣት አርአያ ነህ በብዙ ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
Amen!
Amen!
ያለሁት ሰው ሀገር ነው ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል የምር አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
thank you very much
ጹፉ ብዙም ጥራት የለውም ቀረብ ብታረገው ግን ትምህርቱ በጣም ጥሩ ዋው በጣም አመስግናለው ብዙ ተምሬለው
Ende kezi belay?😳
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ስከታተል እስከዛሬ አልባሌ ቦታ ግዜን ያቃጠልኩት ቆጨኝ በርታ እናመሰግናለን በሚቀጥለው በእንግሊዝኛ እንደምፅፍ ተስፍ አለኝ ማለትም ተምሬ
እኔም ገናዛሬ
I love it! From now on you are my teacher too 🌺🙏🏽💃🏻💃🏻
u are very nice teacher.teacher profisson is mother of all profission.thank u.for ur more explanation.
you are most welcome
ወይኔ እንግሊዘኛ እንድህ ዋጋ ያስከፍለኛል ብዬ አላውቅም ነበር 12 አመት ሙሉ ስማር ከትምህርት ቆጥሬው የማላውቀው ሳብጄክት እንግሊዘኛ😢😢😢😢😢 የእውነት በጣም ምርጥ መምህር ነህ
Great! I am happy i changed your attitude towards the English language.
የሰው ልድ እውቀትን ሺር ያረጋል ሊላው ሌላወሪ እያወራ ምስግኑን ወገኔን ያጨርሳል: Watch and learn. Thank you for sharing your knowledge brother 😊.
Betekekele
@@metnlove4227 ደምሪኝውዴዋ
ደምሪኝውዴዋወ
ተማሪ ምኖሩ በጣም ጥሩ ነው ወድሜ እናመሰግናለን ፈገግ ፈታ ሚያረግ አስተማሪ ይመችክ አባቴ 👍🏻🥰
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው
የምታስተምረውን እንድ ናጠና ክቻልክ ምሳሊወችን ፀፍልን ተባረክ
መምህርነት የሙያዎች ሁሉ መሰረት ነው።ከ 5 አመት በፊት ሀገር ቤት እያለሁ የዚህ ባለሙያ ነበርኩ።እንደዚህ ዘና ፈታ እያደረክ የማስተማር ዘዴ ተጠቅመህ ለማስረዳት የምትደክመው ትግልህ ጥሩ ነው።
ግን የሰጠኸው መሳሌ አገባቡ ትልቅ ልዩነት አለው ሲተረጎም
I gave my country.ካልክ ሀገሬን ሰጠሁ እንጅ ለሀገሬ ሰጠሁ አይደለም ስለዚህ መስተዋደድ መጠቀም የግድ ነው ሲስተካከል I gave to my country ይሆናል
"we have lived in my country እና we lived in my country .ልዩነት አለው ኑረናል እና ኖርን ይህ ማለት ppt and pp.የመጀመሪያው ድርጊት ኑረው አሁንም እየኖሩ ነው የሁለተኛው ግን በነበሩበት ሀገር አሁን አይኖሩም ነው በአጭሩ።ትጋትህ ሊበረታታ ይገባል ዋናው መግባባቱ ነው ጀግና ምን ዋጋለሁ በአሁኑ ጊዜ በስራው ታታሪ ሰው አልተፈለገም ሳይሰራ አፍ ያለው ነው የተፈለገ
What are the meaning of the following words?
1. I gave my country everything i had
2. He has left his job
በኡነት ማራኪ በጣም ማራኪ ነው አስተማመርህ easy and much fun keep teaching 😎 you possessed us!
ኡኡኡኡኡኡኡኡ🙈🙉🙊 ከዚህ በፍትህ የቀጠልኩት ጊዜው ይቆጨኛል🙈
Thank you so much my Brazer❤
Thank you so much My Brother
There are no words to show you my appreciation
ዋው የማስተማር ዘደህ በጣም ጥሩ ነው
thank you for watching!
በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ መምህሩም ሲያስረዳ እዴት ደስ እደሚል በውነት ትምህርቴ እየቆጨኝ ነው ያቋረጥኩት ወደ10 አልፌ አቋረጥኩ ምንም ትርጉሙ አይገባኝም እግልዘኛ ካሁን በሀላ እከታተልካለው ቢያንስ ትንሽ ከተረዳው ከስደት ስመለስ እማራለው
You are wonderful teacher I appreciate way you teach (methodology) Thank you so much for your help me and my people
you are so good and top class teacher. thank u!
Very nice lesson I prefer when you are teaching others, this is very helpful 👍
ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥል ወንድማችን♥
Thank you for your continued support, Ketema. I'm glad this was helpful.
Egzabhar yesthi🌿💒🙏
This is what we need as Ethiopian!
This is very interesting keep it up bro I have been living in America 10 years I still have problems when I came to this particular use of words. And I'm learning thanks!!!!
I'm possessed by learning English .😀😀😀
Thank you! Your approach is awesome.
ወንዲም በጣም ነው የማመሰግንህ አስተዋይ ሰው ብቻ ቃላት ያጥረኛል በርታልን
ብጣም ደስ የሚልአስተምሮት ነው ቲችርእመስግናለሁ
Thank you so much!
አቢዬ እኔ ደሞ የተያዝኩት ባንተ ት/ት ነው እኔ 1ሺ ላይክ ቢኖር ደስታዬ ነበር ሳላየው ነው ላይክ የማደርገው ዲስ ላይክ የሚያደርጉትን ሳይ በጣም እናደዳለሁ ወንድሜ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ፈጠረህ ሰጠህ በጣም ታሳሳለህ!!
👍👍👍
በቃ የተመቸሃቸው ያሉህን አልደግመውም ለኔ ከሁሉ በተሻለ ስለተመቸሄኝ ወድጀሃለሁኝ በርታ።
You possessed by teaching! I’m really appreciate you guys.
ዋውውውው በጣም ያምራል🙏🙏🙏
thank you very much
Yet tedebikeh neber ebakih
eskezare my dear brother
Amazing nw Gebrealin. ..
Ewketihin yibzalih legna lemehaymoch silemetahilin
AMEN THANKYOU SO MUCH!
He was so good, and when asked about the world "posses". I burst in to tears. " Min malet new?". I wish I knew half of what he or you guys know either the languages. You guys are awesome.
😂
Amazing teacher Abi, your teaching method is really good, simple and very easy to understand. Keep it up.
Thank you, I will
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያዳመጥሁህ ትምህርት አሠጣጥህ በጣም በጣም ትመቻለህ አቦ ምችት ይበልህ። አንበሳ ነህ 🥰
Yemiri tileyale berita wonidime we love you ❤❤❤❤ thank you so much!!!!
Thank you too for your love and comments.
Thanks teacher you are real teacher
Your curiosity for what is hidden in you is better than your curiosity for what is hidden from you, much respect abi🙏
wohow thanks a zillion!!! really kind words.
እስከ ዛሬ የት ነበርክ ግን በቃ ተሰጥቶሀል ማስተማር ብዙ ሰው እንደምትቀይር አትጠራጠር ፈጣሪ ይጠብቅህ
Well done!
People easily understand you because you are teaching while having fun...........!!!
አቢየ የምርጦች ምርጥ መሰሎችህ ያብዛልን ❤❤🎉🙏
ዋው ተማሪው ስላለ ይሁንን በጣም ቅልል አርገህ ነው የምታሰስተምረው የበለጠ እንድከታተልህ ሆንኩኝ thank you
Impresses man!!! Not that you speak good English but skills to use it. I was a teacher once and you remind me of the passion I used to have.
Quanqua is everything, you live with it, love with it, fight with it ..... most of all you learn with it. The more you know the greater you become.
Thank you for sharing!!!
Thank you teacher you are very talented on teaching. I understand everything on today's class. And it was nice to be with student. ለመጀመሪያ ግዜ በድፍረት ኮመንት በእንግሊዘኛ ፃፍኩ. በዚ አያያዝክ በቀጣይ ደግሞ ምን ልደፍር እንደምችል አስበው lol.... Thank you bro keep it up
Omg Abi astemrognal betam funny yehone yemiyawerachew negeroch betam neber yemiyaskegn he's a good teacher nice too see you again abi
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የትምርት አሰጣጥህ ለጀማሪ የሚመችና በሚገባን መንገድ ነው ተማሪም ስላለህ በጣም ይመቻል
ትግስት አለህ በርታ እናመሰግናለን
Love it, beautiful!
የምታስተምረው በጣሞ ይገባል አነመሰግናለን
The student with you is just like me .
It is good to learn with him .
Thank you !!
Hi my Best of the best you're our hero on your way teaching us this international language.thanks bro
It's my pleasure
You are amazing teacher @ vedio
Man just wanna say you're doing amazing! The way you teach is so nice and simple. Keep up the good work my brother! Bless
I appreciate that!
ሁሌ በዚህ አቀራረብ ብታቀርብልን በጣም አሪፍ ነበረ
I lived half of my life with Jesus Christ ❤️
you are a great linguistic teacher. if I have had learn like this ,.......
ዛሬ ነው ያየሁት ፕሮግራምህን በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጥህ በቀላሉ እንድንረዳ አድርገህ ነው የምታቀርበው ሁሉንም Thank you
you're so welcome and i will try to make it easier
Amazing. Thank you. This is a very good lesson. Especially the difference between have and has. It' helps to learn in how to pronounce the words as well
Betamyamral berta
Wodm bertaln
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ
@@tenabaye527 ደምሪኝውዴዋ
@@galaxyhuawei6665 ደምሪኝውዴዋ
I HAD a dog but I lost him. Ma mom said to me "WE'LL HAVE a cute dog in the future"
I love this lesson Abi 👍 Thankyou
love your comment!
@@marakienglishwithabi8159 have.a naice dey ምን ማለትነዉ
@@ayshaaysha2294 have a nice day ማለት መልካም ቀን ይኑርሽ ማለት ነው
በጣም ሃሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ፡፡ እዉነት በቃ እንዴት ልግለጽህ ዉድድድድ
Thank you
የዛሬው ትምህርት ሀሪፍ ነው ተመችቶኛል ሁሌም ሰው ይዘህ እያስተማርክ ስራልን
Thanks brother, I appreciate it.
በትክክል
ደስ ትላለህ ምርጥ ትምህርት ነው እኔም ለመናገር በጣም እችገራለሁ ለማንበብ አልችገርም ሰወችም ሲናገሩ ይገባኛል ግን መናገር እችገራለሁ
This is something I'm looking for to improve my English! thank you
ዋው አሪፍ ነው በርታ በዚ የምለምድ ይመስለኛል በግሌ የማገኝበት መንገድ ቢኖር ደሞ የበለጠ🙏
እኔ እሚገርመኝ english እንደ አማረኛ ከ 1ጀምረን ተምረን ምንም በሥርዓት እማንናገረው ነገር የኛም የመምህሮቻቺን ድክመት ነበር ማለት ነው እና ወንድም እናመሰግናለን
በጣም
ትክክል
ከዝህ ቀደም ብዙ ሞክሬ ነበር ብዙም ልገባኝ አልቻልም አሁን ግን ባተ ተስፋ አለኝ በዚህው ቀጥል ተማሪ መኖሩ በጣም አሪፍ ነው በርታ ከልብህ ሁነህ የምታስታምረው ነገር በጣም ነው ትኩረታችነን ይሚስበው
I'm more than happy to hear that from you!!!
You are a good teacher .....i don't have words to express about you. Finally you are unique ........God bless u abo
ተምሪው ተመችቶናል ሰከረ እኮ😂: እንደኔ እንግልዘኛ ግእዝ እየሆነበት ተቸገረ😊👏🏽👏🏽
እኔም
@@birshyewonjiwa8833 haha. እንደኔ: ኢንግልሽ በአማርኛ ሲተረጉም አብ ሳይድ ዳውን ነው ይመስለኛል:: በዛላይ ስልካትን ላይ ድክሽነሪ ስንጠቀም መልሰን በእማርኛ ስለምንተረጉመው ነው ያስቸገረን:: እንግሊዝኛ በእንግሊዝኛው መተርጉሙ ነው የሚጠቅመን::
What an awesome lecture!! you're teaching many related ideas with the main topic. I loved it men ❤ Keep it up.
I will! stay connected😃😃😃
teacher be group new yemnayh gn filmochn linkachewn attach btadergln ena paragraph endet endemitsaf btasredan
@@temesgenaddis4593 ደምሪኝውዴዋ
Big up man. Your doing an amazing job. This helps a lot to all the habesha society that struggle to speak this language including my uncle. Keep up the grind.
wow! thank you so much!
ልዮ እኮ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርት ቤት ጭራሽ አልተማርኩም ማለት ይቸለል ኑርልን በርታልን በእውነት
Thank you so much! You're awesome!
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልልን
HI Maraki, Wowwww the way you teach is wonderful, it's my first time seeing your video and subscribed immediately. I'm sure will improve my English. Thank you for sharing your knowledge and time 🙏.
Thank you so much!
ጎበዝ ስታስተምር እንዲገባኝ አድርገህ ነዉ
To be honest its fascinating. You really good at teach, and we all watch your video until end. What I recommend you is that its better to teach about pronunciation as well. I've got a good lesson from your video. Keep it up brah🤘
በጣም ጥሩ ትምርት simply እንደዚህ አላየሁም wonderful abi
Betam bizu Ye English asitemarochin esemalewu Yanit gin betam liyu aredadi new really thanks for sharing !!!
thanks for being part of our family🤗
መምህሩ ሁሎ እዳተ ቢያስተምር የኢትጵዮያ ልጆች ቋንቋችን ኢግሊዘኛ ነበር 😂 በርታ
ማይረባ ነገር እየገቡ ከማየት ዘመናዊ መሰረተትምህርት እየገቡ መማር ሳይሻል አይቀርም 🤔🤔
ልክ
Wow i love the way of your teaching methods
Would you tell me about your adress?
Ewnte new eskdar
በጣም
How i see it. When we speak english we have to give comfort for the language. The it became beautiful i noticed.
እንግሊዝኛ ጠላሁ
Yet new yalachihut memar felge new
Much love and respect ❤
ጥሩ ትምህርት ተባረክ
Amen