Wow migerem mesekerenet Sadike sirab zerum ehelen silemen ayecha alawkem yalew geta hulem yetamene nw Bemenem huneta weste ke geta gar enehun mekeniyatum geta memenem neger west menged alew tebarek
Amazing Testimony he give you biggest strength You Testimony for many people could be strength and hope Thank you you didn't keep quiet Jesus said when you are in the world you have changed sorrow but I won the sorrow God bless the crown is waiting you in your father house Thank you again
ዋው በጣም ደስ የሚል የሚያንጽ ምስክርነት ነው ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክልህ አትገደብ ጌታ ጸጋውን ይብዛልህ ስለተደረገልህ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን
በጌታ ተስፋ አይቆርጥም ጎበዝ ነህ ከአሁን በኅላ ለብዙ ሰው ትታርፋለህ
Thank You for watching
Wow his blessing 🙌
Thank you for watching
ፀጋውን ያብዛልህ አብርሽ ተባረክ ❤ ሰማይ ቲዩቦች አግዚአብሄር በእጥፍ በረከት በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ ❤
አሜን 🙏🙏
OMG እጅግ በጣም የሚገርም እምነት ተስፋ የኢየሱስ ፍቅር አዩኝ 🙏ጌታ መልካም አምላክ ነው 🙏አግዚአብሔር አመልክ ይባረክ አብርሽ 🙏የዚህ ፖርግራም አዘገጁ good bless you 🙏🙏🥰
ኦ ጌታ ስለዚህ ልጅ ፀጋህን ያበዛህለት ተባረክ ልዪ ወዳጄ ኢየሱስ ነህ
Amazing testimony 🙌 🙏
የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር ልጆቹን አዩረሳም አይቶውም ጌታ ይባረክ ተባተክ ዎንድሜ❤♥
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
ተባረክ ወንድሜ❤ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤
አሜን
ያው እንደተለመደው ነው ጌታ አያልቅበትም ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይባርክህ
አሜን
ድንቅ ምስክርነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ
Abrsh gata yibarkh banete meskernet bizu temraaleu tsegawn yichemrlh❤❤
my dear brother Abreham ur young dedicated for the gosple of jesues christ may the Lord bless you abondantly
ጌታን መታመን እንዳለብን የተማርኩበት ትልቅ ምስክርነት❤❤❤
Praise God
Tebarek ,thank you for sharing your testimony
እኔ ግን መዳኔን ወደድኩት በጌታ መሆን ምንም እንኳን ዋጋ ቢያስከፍል በቤቱ ልጣል ኑጉሱ እንዳለው. በጣም የሚያንጽ ምስክርነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ቀሪ ዘመንህ የፍስሀ ይሁን ❤
ኢየሱስ ያእግዚአብሔር ልጅ ላጠረው ሰው ታመኛ ነው ኢየሱስ ትልቅ ነው
በጣም የሚገርም የጌታን ታላቅነት አምላክነት የሚሰበክበት ነው ተባረኩልኝ ተባረኩልኝ ምንም ማለት ስላቃተኝ
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር እኮ ታማኝ ነው ።
አሜን
እግዚአብሔር ለታመኑት አያሳፍርም መቼም እኔ ምስክር ነኝ ተባረኩ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤ weyne abate bedstana bekinat motkuko😊
ጌታ ይባርክልን እየሱስን አለመዉደድ አይቻልም
አሜን
Waaaaaaaaaaw praise God,,,,dink misikirinet new,,,,, you are blessed 4ever🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏
Thank you for watching
እግዚአብሔር እርሱ አዋቂ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባረክ!
Bruk neh abrshiye ❤
በመጀመሪያ ፅድቁንና መግስቱን እሹ ሌላ ሁሉ ይጨመርላቹሃል ይላል ቃሉ ሲናገር እና እሄ ነው በህዎትህ ላይ የሆኔም እየሆኔ ያሎውም በርታ ጠክር ውንድሜ ዎንጌል ያሸንፋል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏❤.::
እግዚአብሔር ይመስገን
Yikrta yene ehit kalu yemilew lealw hulu sayhon yihm yichemerlachihual new
Taberek dink miskirinat
እግዚአብሔር ይባርክህ
What a testimony. Egzabiher zemenihin yibarikewu Gena dink yihonilihal.
Sweet faith forever father you have thanks for sharing
Thank you for watching. Stay blessed
Geta yebarkh
Wow migerem mesekerenet
Sadike sirab zerum ehelen silemen ayecha alawkem yalew geta hulem yetamene nw
Bemenem huneta weste ke geta gar enehun mekeniyatum geta memenem neger west menged alew tebarek
Amazing Testimony he give you biggest strength You Testimony for many people could be strength and hope Thank you you didn't keep quiet Jesus said when you are in the world you have changed sorrow but I won the sorrow God bless the crown is waiting you in your father house Thank you again
Amen
Thank you for watching. Stay blessed
መዘመንህ ሁሉ ይባረክ
አሜን።
Hallelujah 🙏
Geta yebarkhi sewade Abreshiyyee 🥰🥰
Amen geta yibarek
You are a walking testimony for Jesus, I knew your love and dedication for him I am happy to see you abrshye may God let his glory up on you !!!
Amen. God bless you .
Hiweteh erasu t/tbete new geta keberune yewesed erasune temameno miyaseketel amelake neguse hoye beberetu neges tebarek wendeme tsegaw yebezaleh❤
የጠራህ አምላክ እሱ ታመኝ ነው! የሚባርክ ምስክርነት
እግዚአብሔር ይመስገን። ክብር ለሱ ይሁን
Ewnetegna wedaj, very true !!! Tebarek brother
Thank you for watching.
ጌታ ስላንተ የተመሠገነ ይሁን። ተባረክ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Wawo Geta yebarekh
ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!!
❤❤❤❤❤❤❤
Faith + work yehan nw yetaredawut kante testimony
Thank You for watching
betam tebareki abrishe
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Yetebarek hun
Abreham yene Wondime Tebareki bebizu!!!
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤ beka geta fiker nawee
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Geta hul3m melkamm nw ❤❤❤❤..am glad am yours christ....bless u all the crews ..your toching bezu l3bochen tebarku ..geta behulu yerdachu
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
አብርሽ ፌስ ቡክ ላይ የምትለቃቸውን እከታተላለው። እግዚያብሄር ይባርክህ ።
ተባረኪ።
What's he's facebook account name
Abraham, the testimony is great, I was with you in 2008 E.C in Tigray
With the team
It is good. Thanks God
በጉጉት ነው ምጠብቃቹ። ተባረኩ።
Thank You for watching Semay Tube .
Geta gin andegna ena hultegna binorew yenantena yene hiwot 😢 gin hulu lesu lij new semu yekber
Thank you for watching
Wwwwwwwo
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yebarkhi yewedeken leben anesahe
እግዚአብሔር ይመስገን
ኑሮ ብዬ እኔ የያዝኩት
ሕይወት ብዬ የመረጥኩት
የሚተካ ያልተገኘለት
ኢየሱስ ነው የሰጠኝ እረፍት (2x)
አዝ፦ ከእርሱ ሌላም አልፈልግም
ሌላውም አልሞተልኝም
ያለኝን ሁሉ ብሰጠው
አይቆጨኝ ለእርሱ ባፈሰው
እስቲ ልባርከው እስቲ ልባርከው (4x)
አለኝ ብዬ የምኮራበት
በታች አለው እኔን የሚያስንቅ
በብር በወርቅ የማይለወጥ
ኢየሱስ ነው ሰላም የሚሰጥ (2x)
አዝ፦ ልቤ ሚሻው የተጠማው
የማወጣው የማወርደው
መገኘቱ የሚናፍቀው
ሌላ አይደለም ኢየሱስ ነው
እስቲ ልባርከው እስቲ ልባርከው (4x)
ከአምላኬ ጋር ውዬ ባድር
የሚመረር. (1) . አንዳች ነገር
ሌላ የለም ከእርሱ በቀር
ሕይወቴ ነው ጌታ እግዚአብሔር
ጌታ እግዚአብሔር (2x)
ጌታን ልባርከው ጌታን ልባርከው (4x)
The video is too dark
Enasitekakilalen
ፍጻሜህ ይመር
አይ መታደል።ለጥሪ መኖር።
እግዚአብሔር ይመስገን
I get u when I get US lottery I buy house for u.
Where's part 1
Channal Home page lay.
th-cam.com/video/3E2HuseIckY/w-d-xo.html
@@Encounter_ Thank you