ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ተለያይተነል ነገር ግን ያጎቱን ልጅ ላገባ ነዉ ይኸን ሠምቶ መእቶ እወድሻለሁ ይላል ሣብ አልኩት በፊት አልፈልግም በህትና ወድምነት እናዉራ አለኝ ደስ እዳለክ አልኩት
እውነትህነው ወላሒ በራስ መተማመን የለውም ሰድቤ አባረርኩት የማትረባነው ስለው ተናደደ ፍታኝ አልኩት ተፋታኝ የምፈልገውን አልሰጠኝ ፍቅር አላማችንየተለያየነውአለ
እናመሰግናለን ሙዳይ አትጥፋ !
3ኛው የኔን ይገልፅል ሰበርኳት ታዝናለች ብሎ ቁጭ ብድግ ሲል!!እራሱን ሰብሬው ቁጭ!! በሁሉም ብሎክ ሲያደርገኝ ራሱ fb ገብቸ ኮመንት የሰጠውን ጓደኛውን ሀይ ብየ ሰለሱ ልጠይቅ ቀርቤ ከሱ የተሻለ ጓደኛውን ይዠ እረፍ በቃ በቴ ሰላም ሆነ።ወልዶ እንኳ ሰላም አላገኘም መመለሰ ይፈልጋል አልፈልገውም አሳየሁት
😂😂😂😂❤❤
አመሰግናለሁ ሙዳዬ ጠቃሚ ምክር ነው ግን ጠፍተሀል
አለን
እናመስግናለን 🙏🙏🙏
አጋጥሞኛል አግብቸ የተሻለ ይገባሻልአለኝ በ4ወር ተፋታን ኤጭ መርዝነበር ማጠጣት አላገኘው
እረ እሕታለም አይባልም እዲሕ ብለሽ ስላሰብሽ ንስሐ ግቢ አቺ አትግፊጂ መገፋትስ ጥሩ ነው አይዞሽ !
@@makdestigab8987 እረ ባየሺው ያቃጥላል ለሱብየ ከሩቅሀገርመጣሁ የምፈልገውንነገር አልሰጠኝም ያመውነበርና እያወኩነውየገባሂበት ደሞ እኔው በዛሁአለ ሲያቅተው ብዙ ፈላጊ እንዳለኝ ያውቃል ወዳው ከሱየተሻለአገኘሁ አልሀምዲሊላህ እፊቱነው የማገባው ቆይ አሳየዋለሁ የማይረባ ሴታሴትበይ ያለአቅሙ
@@fddh4747እረ አይባልም ምንም ቢሆን አብረሽ አሳልፈሻል
Ye fkr mesfertu sew mehon bicha beki nw biye asbalew. Ena wendoch betam bilh ena merzam nachew bahunu gze wede fkr kemegbat ewket yasfelgal betam asmesayoch slebezu setoch erasachu lay invest adrgu ke fetariyachu gar tekerarebu enji enkuan wend zemed betesebm aytamenm anbibu temaru more thanks brother
ሰላም ሙዳዬዬዬ እንዴት ነህ እኔ ከፍቅረኛየ ጋ ከጀመርን ገና 7 ወር ነው ግን እሱ አ አ ነው ሚኖር እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ በጣም እንዋደድ ነበር እደውም የሆነ ጊዜ ስትደውይ ይቆምብኛል እና ቀን ላይ ስትደውይ ጓደኞቼ ጋ ከሆንኩ እቸገራለሁ አለኝ ብየ ጠይቄህ ነበር ስለሚወድሽ ነው ብለህኛል አሁን ግን ከመሬት ተነስቶ አልሆንሽም በጣም መልካም ሴት ነሽ ግን የተሻለ ህይወት መጀመር አለብሽ አለኝ እኔም በጣም ስለማፈቅረው ሁሌም ለምን እያልኩ እጨቀጭቀዋለሁ መልስ አይሰጠኝም እባክ በፈጠረህ አምላክ መልስልኝ ሙዳይ አደራ😥😥
😂😂😂😂😂 ፡ሲጄመር የሚፈቅር ወዲ አይናፋር እሚሆነው አይዞሽ
እራስሺን ሁኝ ዉደ እኔ ይሄንን አጋጥሞኛል እናም መሄዱ አይቀርም ልቀቂዉ
የት ናቹህ የመዳን ቅመቺ
ሞልተናል እናዳምጠውና እኮምት
Alen 😍😍
Ene 11kefl temari negn bexam yemafeqarew lj ale gn teleyaytenal ahunmgn kalbe alwexam aschgari yemibal bahari new yalew wde endikelas MN ladrg
እኔ