ገራሚ የሶፋ ዳንቴል ዲዛይን Umu Sumeya tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ለዱአሺ አሚን ያርብ ያምራል ግን ዙሪያውን ዘርፍ ብታወጭለት ይበልጥ ውበት ይሰጠዋል

  • @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ
    @ሀያትየዉርጌሳዋቲዮፕ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ጀግና በርች

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራል በርቺልኝ የኔ እህት❤❤❤

  • @samirarahman7125
    @samirarahman7125 7 หลายเดือนก่อน

    woow betam yamral 6tu sintnw please

  • @ሸምሥያይቶብ
    @ሸምሥያይቶብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ በርቺ

  • @መታገሥዋጋአለው-ፀ8ጨ
    @መታገሥዋጋአለው-ፀ8ጨ 3 ปีที่แล้ว

    በርች

  • @emusemu9634
    @emusemu9634 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካታሑ እንኮን አብሮ አደረሠን ሁቢ

  • @saratube4300
    @saratube4300 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ማሻአላህ ይመችሽ

  • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
    @fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 ปีที่แล้ว +1

    እዚጋ እዚጋ ብቻ የምትይው ስንት መስመር አልፈሽ ስንት ሰልሰል ሰርተሽ እንደሁ በደንቡ አታስረጂም

  • @kesuhabesha
    @kesuhabesha 3 ปีที่แล้ว

    Wawwwww bemiwedew new yemetashibig

  • @BosenaGetaneh
    @BosenaGetaneh 4 หลายเดือนก่อน

    በግራ እጅሽ ነው እንዴ እየሰራሽ ያለሽው ትንሽ ግራ ያጋባል።

  • @لولو-ز9ر9و
    @لولو-ز9ر9و 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @እሙሙአዝyouTube-j9s
    @እሙሙአዝyouTube-j9s 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ብዙ ተማርኩ ትንሽ ግን

  • @lailaali1069
    @lailaali1069 3 ปีที่แล้ว

    ማሻእላህ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว +1

    ልሰራው ፈልጌ ነበር ግን አይታይም አያችሁ ብቻ ነው የምትይው እንጂ አይታይም ካሜራው

    • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
      @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሱ ልሰራትነበር እያየሁ ግን ለራስዋጅ እደትእደጠለፈይ ዝምብላ ብቻ ሰሰለት ሰርተን እዚህ ጠልፈን ትላለይ ለተመልካች በደብአሳይ ማሌሽ ለዉሰማህቲ

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ቀላል ነው

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      @@ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ ጥበብ ይቱብ ላይ ይህን ስራ አሳይታለይ እሷን አይቼ ሰራሁ እዛ እይ

  • @sofitube6781
    @sofitube6781 3 ปีที่แล้ว

    Masslhh

  • @ftheasaed3227
    @ftheasaed3227 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah

  • @הדסטקלה-ס1ו
    @הדסטקלה-ס1ו 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @qweasdqweasd3815
    @qweasdqweasd3815 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇴❤❤

  • @jakpot-q7g
    @jakpot-q7g ปีที่แล้ว

    ቢዲወዉ ቢረዝምም እስከመጨረሻ አሳይን

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመጅሊስ ይሆናል? ደግሞ ስትሰሪ በግልፅ እያሳየሽ ስሪ ምንም አታይምኮ

    • @HassenOumar-dt7ej
      @HassenOumar-dt7ej 8 หลายเดือนก่อน

      Assalam walekum wa rahmatullahi wa barakatuh Masha Allah badam I think

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ሳናቅ እየተከታተልንሽ አብረን እየሰራንእናተ ጨርሱት ማለት አይከብዲምወይ ክክክክ ጀምሬው ቀረሁ አይየኔ ነገር. እግዚአብሔር ይባርክልሽ እጂሽን ማርየ. ከቻልሽ አብረን እንጨርሰው ያለዛ ምኑን አውቄው ክክክክክ

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ ሀቢብቲ መስራት በጣም ቀላል ነው እኮ ለመስራት ወስኖ መዘጋጀት ብቻ ነውጂ እሺ ከመጀመሪያው አሳያለሁ

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว +1

      @@umusumeyatube2486 እግዚአብሔር ከመጀመርያው እስከመጨረሻው የሰራችውን ሰርቸዋለሁ እኔ ውስጥ ግቢና እይውማ ማር እና አንች ከወድህ ሁኚ እንዲታየን አመሰግናለሁ

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp 3 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክ እኔ ብቻነኝ በየነበር

    • @Sparkmedia45
      @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว +1

      ውዴ እኔ ቤት ጊቢ በግልፅ የተሰራ ቪዲዮ አለልሽ ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ገቢ ስራን ከወደድሺው ብቻ ነው ቤተሰብ የምትሆኝው

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 ปีที่แล้ว

      እኔም ጨረስኩት ❤❤

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว +1

    እህት ምንም አልገባኚም እንዴገና አሳይኚ እየተከታተልኩሽ ነው ግን ስንት ሰንሰል እንደምሰሪ አንች ከወዲህ ሁኚና አሳይን ካሜራውን ከወዳ አርጊው

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰራሽው ወይስ ምን በጀሽ እኔ አልገባ አለኝ ስለማይታይ

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

      @@tigemaryam2041 ተውኩት ማር ምንም አልገባኚ ሶስት ውጥንአለኚ አይይይይይይ ደግናቱ ባሌ የለም

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 3 ปีที่แล้ว

      @@kasanish6709 እኔም ትቼዋለሁ ግን ደግነቱ ባሌ የለም ያልሽው አልገባኝም እሱ ይቆጣል እንዲ

    • @kasanish6709
      @kasanish6709 3 ปีที่แล้ว

      @@tigemaryam2041 እና ይንቀኛላ. ሞያ የሌላት ሴት ማን ይፈልጋታል ክክክክክክክ

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    አትታይም አጠላለፍሺ

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ድዛይን እቤ አለኝ ምን ይሻለኛል

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ቀለለ ነው

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ