ዘማሪት ንዋይ ማሞ “ካንተ የተቀበልኩት” Niway Mamo “KANTE” Yitbarek Tamiru Hiwote Begenzeb Protestant mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 184

  • @tsegabalemayehu6493
    @tsegabalemayehu6493 3 ปีที่แล้ว +58

    እንዴነ ከtik tok የመጣ 🥰🥰🥰🥰

  • @tibleteelias655
    @tibleteelias655 3 ปีที่แล้ว +33

    ህይወቴ በገንዘብ ብዛት
    አይለካም፣አይተመንም
    ዋጋዬ ቀላል አይደለም
    ሊገዛኝ ማንም አይችልም
    በዋዛ አይደለም የተገኘው
    የተከፈለልኝ ክቡር ደም ነው
    ዋው እንደት ምባርክ መዝሙር ነው ሰምቼ አልጠግበው

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 10 หลายเดือนก่อน +2

    wow tebarekulg yenawedoch

  • @weallralone6742
    @weallralone6742 3 ปีที่แล้ว +61

    Who is here from tiktok 😍

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +23

    እንደተራ አይሆንብኝም ክልቤ አይጠፋብኝም
    እውነት ነው የፈሰሰው ደም ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @newaymamo2977
    @newaymamo2977 3 ปีที่แล้ว +32

    ካንተ የተቀበልኩት ንፁህ ህይወት
    ያልተቀላቀለ ያልተበረዘ የተቀደሰ

    • @ሐናየጌታልጅ
      @ሐናየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

      Berich inat dinqe yehone tsega bewustish ale

    • @Yemedan
      @Yemedan 3 ปีที่แล้ว +3

      ነዋዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድሮ ያኔ በልጅነት እይምሮዬ ጅጅጋ ሚካኤል ስትዘምር ነበረ በጣም ያንቺን ድምፅ ለመስማት የምጓጋው ከበተክሪስቲያንም ከወጣቹ በሃላ ያላቹሁበት ተደብቀን ከጓደኛዬ ጋር እንመጣ ነበረ በጣም ልጆች ነበርን ያኔ በእናንተ የሰማሁት እየሱስ ሳይለቀኝ የራሱ አደረገኝ ጌታ ይመስገን, ከብዙ አመት በሃላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ ያንቺ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ለምልሚ ለጌታ ከዚህ በላይ ኑሪለት!!!

    • @samahadu2713
      @samahadu2713 3 ปีที่แล้ว

      God bless u

  • @Beemenet
    @Beemenet 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ደርባባ ስታምሪ ተባርኩ ተባርኩ ፀጋው ይብዛላቹ ❤❤❤

  • @tigisttadesse7663
    @tigisttadesse7663 3 ปีที่แล้ว +10

    ድንቅ ዝማሬ እውነት ነው የተከፈለልን ክቡር ደም ነው፤
    ንዋዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባር ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ እህቴ

  • @GenetHailemariam-z7p
    @GenetHailemariam-z7p 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ንዋይዬ ተባረኪ የሚገርም ቅኔ ነው ጌታ የሰጠሽ ደግሞ አክብረሽ ዘምረሽዋል፡፡
    በዋዛ አይደለም የተገኘው (2 ) የተከፈለልኝ ክቡር ደም ነው ….

  • @GdkvYfjv
    @GdkvYfjv ปีที่แล้ว +2

    ህይወቴ በገንዛብ ብዛት አይለካም አተመንም
    ዋገዬ ቃላል አይደለም wow ዘማናችሁ ይባረክ❤❤

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen tebareki biysusim igzabher amlak ybarekachu tsegawun yabzalachu wud yabate lijoch

  • @yiftubihonegn9454
    @yiftubihonegn9454 3 ปีที่แล้ว +12

    ድንቅ መዝሙር !!! አውነት ነው እንደተራ አይሆንብንብንም,ተባረኪ ናኒ

  • @Mahimahi-tp2vx
    @Mahimahi-tp2vx 3 ปีที่แล้ว +2

    Bezi zemen yeteresan hasab anseteshal geta yibarkachu

  • @israelbaska9637
    @israelbaska9637 2 ปีที่แล้ว +2

    በዋዛ አይደለም የተገኘው
    የተከፈለልኝ ክቡር ደም ነው። ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @metientertainment2389
    @metientertainment2389 3 ปีที่แล้ว +8

    የሚገርም ድንቅ ዝማሬ ነው እ/ር ይባርካችሁ ። በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰው ሊረዳው የሚገባው ትልቅ መልዕክት ነው።

  • @faarfannaadurii1002
    @faarfannaadurii1002 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ተራ አይሆንብኝም ......
    ኡኡኡፎይ ተባርኩልኝ.....✨

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 11 หลายเดือนก่อน

    Wow wub zimare, Tebareku.❤❤❤❤❤

  • @ProphetSamuelGudina
    @ProphetSamuelGudina 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ተባረኩ

  • @yeshitakele5304
    @yeshitakele5304 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkss

  • @biruk9839
    @biruk9839 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይህን የመሠለ መዝሙር አለመስማቴ ይገርማል ተባረኩ

  • @christiantiktokmezmurs5890
    @christiantiktokmezmurs5890 3 ปีที่แล้ว +7

    በውነቱ የተቀደሰ መዝሙር ነው። ጌታ ሁላቹንም ይባርክ። bro keep creating God is helper for all thing.... what a butiffule mezmure /tnx.

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ እውነት ነው እንደተራ አይሆኅብኝም አይቀልብኝ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ❤❤❤❤

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki Bebezu Denk Zemare Tsegaw Yibzalesh Bebezu
    Zemari Ytebarek antenm Geta Yibarekh Endihum Musiciean 1gnoch nachu tebateku bebezu .kiberun tekelelo geta yiwesed .

  • @Beza-z4z
    @Beza-z4z 6 หลายเดือนก่อน

    Tebareki yene enat

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 3 ปีที่แล้ว +1

    Ende tarewu ayihonebgnim takefliollgn new injii Taberkilgn ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkwo dek mezemwoer

  • @alealazar1552
    @alealazar1552 ปีที่แล้ว +1

    Wow elelllll...amen hallelujah Amazing song 🎵 true Gospel GBU

  • @newaymamo2977
    @newaymamo2977 3 ปีที่แล้ว +3

    የዘላለም አምላክ ክብር የተሞላ

  • @hanakidane8100
    @hanakidane8100 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta Eyesus Yebarekesh. Endehulew denk mezemur new. Wagachen yegeta Eyesus new.

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku dink mezmur nw.

  • @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ
    @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ህይወቴ በገንዘብ ብዛት
    አይለካም አይተመንም
    ዋጋዬ ቀላል አይደለም ሊገዛኝ ማንም አይችልም በዋዛ አይደለም የተገኘው የተከፈለልኝ ክቡር ደም ነው❤☝️ አሜንንን ክብር ለክብሩ ጌታ ተባረኩልኝ

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 3 ปีที่แล้ว +2

    በዋዛ አይደለም የተገኘሁ
    የተከፈለልኝ ክቡር ደም ነው፡፡ ተባረኪ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው

  • @sosenamandefro5519
    @sosenamandefro5519 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki ehte
    Tebarek wendeme

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnnnnn haleluyaaaaa,wagaye widdd new dem.tekefilobetal simu yibarek ehite tebareki

  • @tamirattube9330
    @tamirattube9330 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuilign tsagahun yabizalachu yitebe teberek

  • @girar813
    @girar813 3 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ

  • @KokebDesta-j9j
    @KokebDesta-j9j ปีที่แล้ว

    Tebareki zemenachu yebarekewu tesgawu yebalachu ewunet nw wagachn wud nw be keristos

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 3 ปีที่แล้ว +1

    ንዋየ ምን ለበልሽ እጂግ ነው የተባረኩበት ዘመን የተባረከ ነው ከኢየሱስ ሌላ የማይገዛው ሔወት አሚን ይሁንልን።

  • @mercyasefa7752
    @mercyasefa7752 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንደተራ አይሆንብኝ ተባረኩ

  • @samahadu2713
    @samahadu2713 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow her voice

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል
    @የጌታንስምየሚጠራይድናል 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎውውው ድንቅ መዝሙር ነው ታባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይባረካች

  • @seni913
    @seni913 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Amen tebareku

  • @addisueyesus
    @addisueyesus 3 ปีที่แล้ว +1

    Beyesuseme Bobe yehone mezemure Good bless you uf

  • @TSiEGERDTUMat0
    @TSiEGERDTUMat0 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @eldanaatsbha7
    @eldanaatsbha7 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you lezi dink mezmur

  • @ELROI_FIKIR
    @ELROI_FIKIR 9 หลายเดือนก่อน

    I HAVE NO COMMENTS FOR THIS JUST GOD BLESS YOU 😍😘😍😘😍

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow yemigerem zemare

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 3 ปีที่แล้ว +2

    Egzabhier ybarkum tebareku brukat ikum🌹🌺🌷🌷❤❤❤

  • @samrawit1128
    @samrawit1128 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw tebareku dese yemil mezmur new ♥️😍😍

  • @hannah5000
    @hannah5000 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ች❤❤❤❤❤❤🙏💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @GizachewGirma-d7d
    @GizachewGirma-d7d 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩልን 😊

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁሉን ያማላ የተባረከ ቅባት ቃሉን መንፈስ የሞላበት መዝሙር ነው ጌታ ይባርካቹ እውነት ነው መዳኔ አይቀልብኝም ❤️❤️❤️❤️

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 10 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 3 ปีที่แล้ว +2

    ሞክሼ ጌታ ይባርክሽ !!!

  • @mekoneneseyoum9562
    @mekoneneseyoum9562 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዝማሬ ነው እየጨመርሽ ሂጂ ተባረኪልን!!!

  • @Firehiwot-r4r
    @Firehiwot-r4r 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tebarkwo. dak

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 ปีที่แล้ว

    ስወደው ይሄንን መዝሙር ፈልጌጌ ነው ያገኘሁት ##❤❤❤ ህይወቴ በገንዘብ ብዛት አይታመንም ዋጋዬ ቀላል አይደለም ሊገዛኝ ማንም አይችልም## የተከፈለልኝ ክቡር ደምነው

  • @hanicho8951
    @hanicho8951 2 ปีที่แล้ว

    Tebareu 👆👆✝️👈

  • @yidnekachewhilemeskel9449
    @yidnekachewhilemeskel9449 2 ปีที่แล้ว

    Egeg yetbareke zimare new bless you

  • @bogo5969
    @bogo5969 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካቸው ዘመናቸው በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን

  • @tsegabalemayehu6493
    @tsegabalemayehu6493 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዋጋዬ ቀላል አይደለም🙏🙏

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ በእጥፍ!

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 3 ปีที่แล้ว +1

    Was waw saw gerume menefes yalebet tebareku

  • @samuelasefa5349
    @samuelasefa5349 3 ปีที่แล้ว +1

    Migerm mezmur tebareku

  • @mershaminda24
    @mershaminda24 3 ปีที่แล้ว +1

    Euffff endezih ayent mezimure nebre yenafekegn

  • @gadisaderesa6065
    @gadisaderesa6065 3 ปีที่แล้ว +1

    betam yetbarekubet mezmur birik belulign

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 3 ปีที่แล้ว +1

    Kibir legziabiher yihun...
    Tebareku... Betam tebarikalew

  • @kojakcell3675
    @kojakcell3675 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen eyesuse geta naw Amen tebarekuu Amen

  • @jamilcell6361
    @jamilcell6361 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amenn
    Ewneti new ❤❤❤❤❤

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 3 ปีที่แล้ว +2

    Endewaza aydelem yetegnenew ... yemibark zmare new stay blessed all ❤🎶

  • @hanamokenin5020
    @hanamokenin5020 3 ปีที่แล้ว +1

    kiber hulu legeta yiwun Taberaku

  • @bekidebebe7392
    @bekidebebe7392 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarekacu

  • @hiwettulu9602
    @hiwettulu9602 3 ปีที่แล้ว +1

    .ተባረኪ ንዋይ ፀጋ ይብዛልሽ አሜን

  • @MeMe-wx1fy
    @MeMe-wx1fy ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የተከፈለልኝ ዋጋ ክቡር ደም ነው

    • @MeMe-wx1fy
      @MeMe-wx1fy ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayareza3915
    @tesfayareza3915 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄ ይባርካቹ ኣዎዎዎዎዎ የሂይወት ነገር በዋጋ ኣይለካም

  • @ሪታነኚ
    @ሪታነኚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዋው ጌታ ይባረክ ድቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ ውዴ ተባረክ ይትባረክዬ ሙዚቀኛው ወድማችን ዋው ከፍ በል

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ተባረኪ ተባረክ

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ የሚገርም ዝማሬ ነው አሜን ይብዛላችሁ

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 3 ปีที่แล้ว +1

    wow ehite tebarekilign

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ

  • @genetyegetalijigetaliji8599
    @genetyegetalijigetaliji8599 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen tebareku

  • @eyerusalemdawitnaninano2725
    @eyerusalemdawitnaninano2725 2 ปีที่แล้ว +1

    Best mezemur

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 3 ปีที่แล้ว +1

    Kibir legziabiher yihun...
    I didn't stop listening 🎧...God bless you

  • @amaremekonnen697
    @amaremekonnen697 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD bless you and your beloved family !!!!!!

  • @zamefekensa7927
    @zamefekensa7927 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የማይጠገብ መዝሙር ነዉ :: ተፅናንቼበታለሁ ተባረኩ::

  • @ruthgezahegn5310
    @ruthgezahegn5310 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkachu tebarkulegn

  • @truneshzenebe9662
    @truneshzenebe9662 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku

  • @selamtesfaye2901
    @selamtesfaye2901 2 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU

  • @dulaababa3824
    @dulaababa3824 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! God bless you forever

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስይባርካቹ

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebareku

  • @tagayhabtamu430
    @tagayhabtamu430 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ

  • @biruktiayele236
    @biruktiayele236 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless your

  • @temesgenyemane9106
    @temesgenyemane9106 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow...am blessed by this song.

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bruokjgfgh4087
    @bruokjgfgh4087 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen ♥♥♥♥😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmatolosa3616
    @girmatolosa3616 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እና ቅድሶ ነው

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki💕💕

  • @Alex-zq2hs
    @Alex-zq2hs 3 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ ዝማሬ ነው ተባረኩ ።

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቢኒዬ ተባር