የሀበሻ ልብስ የዝርግፍ ቀሚስ አቆራረጥ እና አሰፋፍ በቀላሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 140

  • @mituchannel3322
    @mituchannel3322 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ነው የተለያዩ የበሀል ልብሶች አስራር ብታሳየን ጥሩ ነው በርታ👍

  • @genetnega9833
    @genetnega9833 8 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጥሩ ነው ፍላጎት ያለው ሰው በቀላሉ ይገባዋል ግልፅ ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን!!!!

  • @hanadaniel1960
    @hanadaniel1960 หลายเดือนก่อน

    አቦ ተባረክ በጣም እናመሰግናለው

  • @Temutube1212
    @Temutube1212 27 วันที่ผ่านมา +1

    ከወገብ በላይ በሰውነት ቅርፅ(በቅርፅ)ስራልን እባክህ ወንድሜ እናም በርታ ስራህ በጣም ኣደንቅልሃለዉ

  • @MahederMahicheru
    @MahederMahicheru หลายเดือนก่อน

    ምርጥ አስተማሪ

  • @aziebtadesse3411
    @aziebtadesse3411 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @mahderdegene8135
    @mahderdegene8135 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ናዝሬት ማስተማር ብትጀምር

  • @muluworkzewde
    @muluworkzewde 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ገለፃ ነው :: የተሰፋ የሀበሻ ልብስ ለማስተካከል ብታስተምረ እናመሰግናለን!

  • @saronmulat4178
    @saronmulat4178 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam bemigeba meleku erega belek nw yemetasredaw 👍👏👏👏👏

  • @edenmulu4725
    @edenmulu4725 8 หลายเดือนก่อน

    በቅድሚያ ማመስገን እፈልጋለሁ በጣም ጥሩ ነው የተለያዩ የበሀል ልብሶች አስራር ብታሳየን ጥሩ ነው በርታ

  • @hanagetachew2866
    @hanagetachew2866 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ ነህ ተባረክልኝ ወንድሜ❤

  • @nadiyatesfaye4610
    @nadiyatesfaye4610 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣም ቆንጆ ነው አመስግናለሁ

  • @asnakchweldkidan7977
    @asnakchweldkidan7977 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጥልልን እባክህ በጣም ጥሩ ነው

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግልፅ ነዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @yeneneshmamo2759
    @yeneneshmamo2759 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 8 หลายเดือนก่อน

    Gobeze! You will be successful! Because you are sharing your talent

  • @helengmedhin3736
    @helengmedhin3736 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ግልፅ ባለ መንገድ ስላስተማርከንና ስላሳየኸን በጣም አመሰግናለሁ እባክህን የዚህን ቪድዮ ቀጣይ በቶሎ ብትሰራልንና ዕውቀታችን ሙሉ እንዲሆን ብዬ በአክብሮት እጠይቅሀለሁ

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የአበሻ ቀሚስ አንገት ላይ ሲገባ እባክህ ብታሳየን ትምህርት በጣም ይገባል በዚሁ ቀጥል

    • @ZewdneshAyanssa
      @ZewdneshAyanssa 8 หลายเดือนก่อน

      ጥበብ ሲገባ ማለቴ ነው

  • @melonaabera
    @melonaabera 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ትት ነዉ በተጨማሪ ያልገባኝ
    1 የአንገቱን አሰዋወር ለብቻ ቪዲዮ ብትሰራልን
    2 የእጅዬዉ ጫፍ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ?
    3ኛ የእጅዬ ሙሉ ወይም ዝርግ ያልሆነ አሰራር ብታሳየን🥰

  • @lemlem19
    @lemlem19 2 หลายเดือนก่อน

    Wow des yemil tmrt yemfelgewn agegnw❤❤

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ.....እንገቱ አራት ማዕዘን ጃፖኒ አሰራር ብታሣየን

  • @Yarsema2437
    @Yarsema2437 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምፈልገውን ነገር ነው በግልጽ ያሳየከኝ አመሰግናለው ከልኬት ጀምረክ እደቅደም ተከተሉ ብታሳየን ደሞ በቀላሉ ለመረዳት ይጠቅመናል አመሰግናለው

  • @watcher6397
    @watcher6397 8 หลายเดือนก่อน +1

    The best and easy way, thanks

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው bravo

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው ጎበዝ ከታችሽ ላስቲክ አገባቡስ እባክህ ስራልን

  • @EmebetDemse-q6y
    @EmebetDemse-q6y 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግልጽ ገለፀ ነወ

  • @century-slt3
    @century-slt3 หลายเดือนก่อน

    እባካ

  • @selamawitalemayehu1156
    @selamawitalemayehu1156 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቀና ሰው ነህ

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ

  • @Yordanos_Alemante16
    @Yordanos_Alemante16 7 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን

  • @bizuyebelay7315
    @bizuyebelay7315 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ❤

    • @bizuyebelay7315
      @bizuyebelay7315 7 หลายเดือนก่อน

      በናት ጉንፍ አሰራር እና ከለይ ጥልፋ ቦታውን አሳየን

  • @hailishwolde9623
    @hailishwolde9623 8 หลายเดือนก่อน

    betam arif new enamesegnalen
    ye habesha kemis wegeb lastik asefaf asayen

  • @mahletBayu
    @mahletBayu 5 หลายเดือนก่อน

    ስልካችሁን ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል መረጃ ለመጠየቅ

  • @Mohammedhassen-u5t
    @Mohammedhassen-u5t 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ምታስረዳው

  • @BeleteGetye-ph4zu
    @BeleteGetye-ph4zu 4 หลายเดือนก่อน

    ስላም ወንድም የፒትል ቀሚስ አሰራር ብታሳየኝ

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 7 หลายเดือนก่อน +1

    ebakh edatalfegni wedme 🙏🙏🙏 wedegonm ekul new emnkortew mejemeriya yeshit 2 abazten snkort gonunu edet new emnkortew betam tmechegnalek ena yhe bcha algebagnim

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  7 หลายเดือนก่อน

      ወደጎን የጨርቁን ስፋት ነው የምንጠቀመው አይቀነስም

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከልጅነቴ ጀምሮ መስራት እምፈልገው ስራ ቢኖር ስፌትና ስዕል ነበር። ስዕል በጣም ጎበዝ ነበርኩ ማህል ላይ ተውኩት። ስፌት ልጅ እያለሁ ኧረ ተይ ደህና ነገር ተመኝ ይለኝ ነበር እና ሳልማር ቀረሁ። አሁን ግን በጣም ነው መማርም መስራትም የምፈልገው። በቀላሉ ፍላጎትን የሚያሰባስቅ ነገር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kokebfashiondesignschool አመሰግናለሁ🙏 ለጊዜው ትንሽ ራቅ እላለሁ። ግን በቅርብ ሀሳቡ አለኝ። ቁጥሩን እይዘዋለሁ።

    • @kidangebreegziabher1711
      @kidangebreegziabher1711 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሰፌት አንደኛ ስራ አይደል እንዴ በአለም ዙርያ

    • @mariamichalidis8787
      @mariamichalidis8787 8 หลายเดือนก่อน +1

      እን መማር እፈልጋለሁ

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 8 หลายเดือนก่อน

      @@kidangebreegziabher1711 ዛሬ ነው አንደኛ እንደሆነ ያወቅነው እንጅ ዱሮ በጣም ይናቅ ነበር፤ በተለይ ወደ ገጠሩ።

  • @bedryamohammed9322
    @bedryamohammed9322 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Berta kewgeb beach beseralen leketunem betasayen Thanku

  • @HewotMengst
    @HewotMengst 7 หลายเดือนก่อน

    Mrt habesha enamesgnalen ❤

  • @kedjausman8676
    @kedjausman8676 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kewgeb betach entebkalen berta wendem👍👌

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 8 หลายเดือนก่อน

    on line learning is the best❤

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @BekeluAbera-u3j
    @BekeluAbera-u3j 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነው ይመፈልግው ግን ያልሁት ስድት ነው አመስግናለሁ

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 8 หลายเดือนก่อน

    😂ግልጽ አድርገህ ነው ያሳየኸን አመሰግናለሁ

  • @yeethiopia3930
    @yeethiopia3930 8 หลายเดือนก่อน

    Betam tekami video new

  • @tizukiya8117
    @tizukiya8117 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kewegeb betach asayen betam new yemenamesegenew lekatun demo betasayen

  • @terefashion
    @terefashion 8 หลายเดือนก่อน

    Berta bro

  • @alsekela
    @alsekela 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም :እናመሰግናለን❤🙏 የተለያዬ :የሀበሻ :ቀሚስ አሰራሮችንም ብታሳዩን: እኔ :የድሪያ: ሜትር :ጨርቅ አለኝ :ከሀገር :ቤት :ያስመጣሁት: መስራት: እፈልጋለሁ: ግን: ትንሽ :ስላሰራሩ: ማየት :አለብኝ: ከለታት አንድ :ቀን :ብታሳዩኝ🙏😊

  • @user-m3a7n3d8e
    @user-m3a7n3d8e หลายเดือนก่อน

    👌👌👌

  • @EjegayhuWondafrash
    @EjegayhuWondafrash 8 หลายเดือนก่อน

    ልኬቱን አሳየን እናመሰግናለን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👉አሥተያየት:👈-ሥፌት ብቻ ከሆነ ቻኑሉ የምታሣዩት ጥቂት ሰው ብቻ ነው የሚከተለው።ሥለእዚህ አልፎ አልፍ አልቀው ለሽያጭ❤ የቀረቡ ልብሶችን አሥጎብኙን እንዲሁም የተለያዩ የመጡ ፋሽኖችን ማሥተዋወቅና የጨርቆችንም አይነት ማስተዋወቅ ብጨምሩበት ብዙ ተመልካች ታገኛላችሁ።

  • @ቃልዬ-ጐ9ከ
    @ቃልዬ-ጐ9ከ 5 หลายเดือนก่อน

    Wowo❤

  • @sintukonjo8925
    @sintukonjo8925 8 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ለመናገር አቀራረፃችሁ ደሜን አፍልቶታል 😂😂😂የማዳም ይበቃኛል አስተካክላችሁ አሳዩን😂❤❤

  • @negedegermew3659
    @negedegermew3659 6 หลายเดือนก่อน

    የቀረኚ ትንሸ ነገረ ነበረ አመሰግናለው

  • @kemerHussain
    @kemerHussain 8 หลายเดือนก่อน

    Waaw

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስትህ ለመልካም ነገርህ የባህል ልብስ ውፕዳለሁ ግን ማን ያመጣልኛል

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 8 หลายเดือนก่อน

    When do u start personal class

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172 ወይም telegram ላይ ያናግሩን

  • @bekelediriba8765
    @bekelediriba8765 8 หลายเดือนก่อน

    Betam konjo new berta gn kemisun muluwin bitseralin enam demo wanaw lastic agebab silehone esun bitasayen

  • @Melkamu-x6u
    @Melkamu-x6u 3 หลายเดือนก่อน

    Memar eflgalhu

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  3 หลายเดือนก่อน

      ስልክ፡- 0944701226 / 0910789986
      አድራሻ፡- አ.አ ቤተል ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ

  • @LabaDesigne
    @LabaDesigne 8 หลายเดือนก่อน

    ኮከቦች በጣም ነው የማመሠግነው ሥህቶቼን እንዳርም ረድታቹኛል❤❤❤
    አንገቱ ኦ(0)ሢሆን እንዴት እንደምንቆርጠው አሣዩን እባክህ

  • @neba.783
    @neba.783 8 หลายเดือนก่อน +2

    የልጆች ቱታ ሱሪ ና ሹራብ ኮፍያያለው ዲዛይን አሰራር አሳየን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      የልጆች ቱታ አሰራር ቪዲዮ ተለቋል ገብተው ይመልከቱ like share subscribe እንዳይረሱ

  • @hibretshiferw4958
    @hibretshiferw4958 8 หลายเดือนก่อน

    hi thanku pes lwent megremt.

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @mizanabrham4870
    @mizanabrham4870 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም አይነት ከወገብ በላይ 6 ቅድ ነው ወይ ?

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኦንላይን ማስተማር ብትሞክር ለክፍለ ሀገር ተመልካቾችና ግዜ ለሌላቸው ይጠቅማል

  • @MedanitYigezu
    @MedanitYigezu 8 หลายเดือนก่อน +1

    አኔም ሰፌ ነኝ 6አይጥሩ አየሖንምወፍረም አንገቱም ቤቆረጥ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 8 หลายเดือนก่อน

    ልኬቱን ስራልን

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 8 หลายเดือนก่อน

    አንገቱ መታነቂያ ነወይ?

  • @yerosansamuel3401
    @yerosansamuel3401 8 หลายเดือนก่อน

    ከወገብ በታች አሳየን

  • @zewdusemagn3003
    @zewdusemagn3003 หลายเดือนก่อน

    የሚሰወረው እንዴት ነው በእጅጌ በኩል ያለው

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 6 วันที่ผ่านมา

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @mizanabrham4870
    @mizanabrham4870 5 หลายเดือนก่อน

    አንገቱ ክብ ሴሆን እንዴት ነው።

  • @SergutGyes
    @SergutGyes 5 หลายเดือนก่อน

    የእጅጌውን አምባሩ ወይም እጅጌው ጫፍ እንዴት እንደሚሰራ ግልፅ አድርገው አሳየን አመሰግናለሁ

  • @PRECISIONTRUE
    @PRECISIONTRUE 8 หลายเดือนก่อน

    ከታች ሽንሽኑን አሳየን የአሁኑ ጥሩ አሳይተሀል

  • @Loza-q3l
    @Loza-q3l 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelgirma6214
    @rahelgirma6214 22 วันที่ผ่านมา

    አንገቱን በአራት መአዘን ለማድረግ ብንፈልግስ

  • @rahelergete3879
    @rahelergete3879 7 หลายเดือนก่อน

    የዝርግፍ ቀሚስ አንገቱ አራት ማእዘን ማድረግ ይቻላል?

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 8 หลายเดือนก่อน

    አስትያየቴ ገንቢ ነው ብዬ ስላመንኩ ነው በድፍረት የፃፍኩት::
    የአንገት ቦታው በአንገት ቅርፅ ትንሽ ቢቆረጥ የሚሻል ይመስለኛል ተሰፍቶ ሲለበስ አንገት ጋ በጣም ያስጠላል ለለባሹም አይመችም የአንገትን ቅርፅ ባለመያዙ:: እስቲ ተሰፍቶ የተጠለፈውን አንተው ራስህ ለብሰህ እየው ምን ማለቴ እንደሆነ ትረዳኛለህ:: በፍፁም ምቾት አይሰጥም ውበቱንም ይቀንሳል:: ከሞከርከው አስተያየትህን እጠብቃለሁ::
    እውቀትህን በማካፈልህ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      እሺ ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ በዚህ መንገድ ብዙ ሰርቼበታለሁ እስካሁን ድረስ ችግር አልገጠመኝም ለሰጠሀን ሀሳብ ግን እናመሰግናለን

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 8 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebfashiondesignschool
      የሚሰፋላቸው እውቀቱም የላቸውም አብዛኛው የአበሻ ልብስ ስፌት አንገቱ ዙሪያ ስፌቱ ችግር እያለው ነው የሚለብሱት ያልኩት ምን ያህል እውነት ነው? የሚለውን አንዱን የሰፋኸውን ለሁለት ደቂቃ ልበስውና ችግሩን ትረዳዋለህ:: ከተረዳኸው በሗላ አንገቱ ዙሪያ ትንሽ ቆረጥ ታደርገዋለህ ብዬ አምናለሁ::
      የአንግቱዙሪያ 32 cm ለሆነ ሰው (cylinder) ቅርፅ ለሆነ ምን ብሎ ነው በአንገት ቅርፅ ያልተቆረጠ ጨርቅ በዛ አንገት ዙሪያ ትክክል የሚሆነው??
      አንተን ልክ አይደለህም ለማለት አይደለም:: በአጠቃላይ አሰራሩ ልክ አይደለም ነው::

  • @metasebiatadesse3790
    @metasebiatadesse3790 3 หลายเดือนก่อน

    አንገቱ በቅርፅ አይቆረጥም ማለት ነወ

  • @SergutGyes
    @SergutGyes 4 หลายเดือนก่อน

    አንገቱን ተላላፊ አድርገን ለመስራት እንዴት ነው

  • @zewdenshkeneni9254
    @zewdenshkeneni9254 8 หลายเดือนก่อน

    Yeanget kertsun keb benaderegew endet new

  • @WeynishetTsega-v2e
    @WeynishetTsega-v2e วันที่ผ่านมา

    ሽፎን የተለያየ ዲዛይን አለ እና አስፈላጊ ነው ብለህ የምታስበውን የሽፎን ዲዛይን ብታሳየን

  • @amenfre7542
    @amenfre7542 8 หลายเดือนก่อน

    Yeshefon aserar ayayegn

  • @melkamsewadugna4173
    @melkamsewadugna4173 8 หลายเดือนก่อน

    ስልክህን አስቀምጥልኝ ለመሰልጠን እፍልጋለሁ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172

  • @GebereSelasia
    @GebereSelasia 8 หลายเดือนก่อน

    መማር እፈልጋለሁ የት ነዉ

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል
      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172 ወይም telegram ላይ ያናግሩን

  • @MenbereMamo-gy9jw
    @MenbereMamo-gy9jw หลายเดือนก่อน

    Qetay yetachignaw

  • @AbebeAbebe-mb3oi
    @AbebeAbebe-mb3oi 3 หลายเดือนก่อน

    ስንት ሜትር ይበቃል

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  3 หลายเดือนก่อน

      ከወገብ በላይ 6 ሜትር ፣ ከወገብ በታች 4 ወይም 5 አርብ

  • @DebreworkYitbarek
    @DebreworkYitbarek 3 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ነው መማሪያ

  • @bisratkefale676
    @bisratkefale676 2 หลายเดือนก่อน

    overlook lemen ayhonem

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 6 หลายเดือนก่อน

    Ene yemenorew wechi new 1 wer eqoyalew ethiopia sent gezi yecheresal lememare

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  6 หลายเดือนก่อน

      @@סלםלגסה የተለያዩ አማራጮች ስላሉን ይደውሉልን ወይም telegram inbox ያናግሩን

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 8 หลายเดือนก่อน

    መማር በጣም እፈልጋለው ሔዋን ለ 2ወር ተምሬ በደንብ ስለማያስተምሩ ተውኩት።

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      እኛ በደንብ ትሪት አድርገን እናስተምርሻለን
      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172

  • @birtukan2333
    @birtukan2333 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም መማራ መስራትም እፈልጋለሁ ግን ያየው በጣም yikebidegali aliredawm ግራ ነው የሚጋባው ምን yisalegali ከዚያ በጣም እናፈድ እና ተዎዋለሁ ምን ላድርግ mikerugn

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  4 หลายเดือนก่อน

      እኛ ጋር መጥተው በቀላሉ መማር ይችላሉ

  • @brhanealebacew1858
    @brhanealebacew1858 หลายเดือนก่อน

    አንገት አሰራር እንዴት ነው መቆረጥ የለበትም ወይ ስህተት ነው ወደ ትክሻ ምንም ሳትገባ ነው የሰራኸው መጀመሪያ አንተ ተማር ከመጠምጠም መማር ይቅደም

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 7 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ኦን ላይን አሥተምሩን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው❓ ጎኑን አጥፋችሁ የሠፋችሁት ከውጭ ሢታይ አያብጥም ወይም ቁፍ አይል❓ ደግሞ ከአንገቱ በላይና በታች የምትለውን ነገር ለምን ቀረብ አርገህ በግልጽ አታሣየንም❓

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 8 หลายเดือนก่อน

    በቅድሚያ ማመስገን እፈልጋለሁ የሽንጥ ልኬት ያልከው አልገባኝም አንገት ቅርፅ መቀያየር ስንፈልግስ እንዴት ነው 12 ሜትር ለላይኛው ብቻ ነው

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน +1

      የሽንት ቁመት ልኬት ማለት ከትከሻ እስከ ወገብ ያለው ነው ፤ የተለያዩ የአንነት ቅርፆችን አሰራር በሌላ ቪዲዮ እናሳዮታለን ፤ ከወገብ በላይ 6 ሜትር ነው የሚፈጀው ከወገብ በታች ደግሞ ስፋቱ 5 አርብ ከሆነ 5 ሜትር 6 አርብ ከሆነ 6 ሜትር

    • @fiker1675
      @fiker1675 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @genetkassa5323
      @genetkassa5323 7 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebfashiondesignschool እናመሰግናለን ጨርቁን ከየት ነው የምናኘው ሜትሩ ነንጥል ነው የሚሸጠው ዋጋውስ ምን ያህል ነው ?

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  7 หลายเดือนก่อน

      @@genetkassa5323 መርካቶ ሸማ ተራ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 8 หลายเดือนก่อน

    ኮኮቦች እባካቹ ኦንላይን ጀምሩ መማር እፈልግስለው።❤ 🙏👍

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  8 หลายเดือนก่อน

      ኦንላይን ክላስ እናስተምራለን
      ለበለጠ መረጃ
      📲 0944701226 / 0912712172 ወይም telegram ላይ ያናግሩን

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሳየትህ ጥሩ ነው ግን "ማለት" ነው የሚለውን ቃል ትደጋግማለህ ግን በጣም ይደብራልና አትደጋግም። ቪዲዮውን እየውና እውነትም ይደብራል ትላለህና ! ሌላው ካሳየህ በደንብ ነጠል አድርገህ ሰው በሚረዳው መጠን በግልፅ ሙሉውን ቀሚስ አሰራር አሳይ።እንግሊዝኛ ቃላት መጠቀሙ ቦታው አይደለም ጥሩም አይደለም አማርኛ የሚባል ቆንጆ ቋንቋ አለንና የተውሶው ይቅርብህ !!!!

    • @terefashion
      @terefashion 8 หลายเดือนก่อน +2

      Timhirtu bicha yigbash enji mnew lemesadeb chekolik

    • @kokobefashionschool2619
      @kokobefashionschool2619 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitinassefa8642
    @mitinassefa8642 8 หลายเดือนก่อน

    tiktok brought me here😊 Thank u 😊 በቀጣይ video ከወገብ በታች ከነ ላስቲክ አገባብ please 🙏

  • @frewbirhan
    @frewbirhan 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን