ከወገብ በላይ መሰረታዊ ዲዛይን ፓተርን አሰራር/ basic top pattern

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ከወገብ በላይ መሰረታዊ ዲዛይን ፓተርን አሰራር/ basic top pattern #fashiondesign #ethiopia #sewing #basicpattern #pattern

ความคิดเห็น • 34

  • @laluyaha8361
    @laluyaha8361 4 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው ትንቪ ግራ አጋባኝ የባክ አሰራርህ

  • @ShewangzawGetchew
    @ShewangzawGetchew 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሰለምትሰጠው የፓተርን አሠራር እናመሰግንሀለን።ይህ የፓተርን አሠራር ለሁሉም ያገለግላል?መለት ነው።

  • @berheadhena9522
    @berheadhena9522 3 หลายเดือนก่อน

    የአንገት የሃላው neck openings
    እንዴት ሰራሄው የፈቱ ደረት/12_1 አደረግሆው
    እናመሰግናለን

  • @woyinsto1555
    @woyinsto1555 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ብጣም ጥሩ አርገህ ነው የገለፆህልን

  • @صالحبنمحفوظ-ل1ط
    @صالحبنمحفوظ-ل1ط 2 วันที่ผ่านมา

    አይገባኚ ያለ አገትዮው😢

  • @merimamohammed5573
    @merimamohammed5573 2 หลายเดือนก่อน

    በሚገባን መንገድ ስላስተማርከን ተባረክ።

  • @HenokZenebu
    @HenokZenebu 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ብትግርኛ አሳየኝ ከቻልክ

  • @WorkneshEshetu-qc8vt
    @WorkneshEshetu-qc8vt 3 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @dawedali9984
    @dawedali9984 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል😊

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም በቆንጆ አጀማማር ነው የጀምርከዉ በርታ. የሹፎን ደግሞ እንደምታሳየን በተስፋ እንጠብቃለን.

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  5 หลายเดือนก่อน +1

      በቅርቡ ፓተርኑን ከነ ስፌቱ ሰርተን የምንለቅ ይሆናል
      የዩትዩብ ገፃችን ለሌሎችም እንዲደርስ share and subscribe ያድርጉልን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu 5 หลายเดือนก่อน

      @@Kokebfashiondesignschool ok እንጠብቃለን 🙏🙏

  • @fikirtephilipos5103
    @fikirtephilipos5103 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን አገላለጽህ ቆንጆ ነው

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን

  • @ElsaTadesse-wk1vj
    @ElsaTadesse-wk1vj 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ግልጽ አርገህ በማቅረብህ

  • @abayabat9960
    @abayabat9960 4 หลายเดือนก่อน

    Zara new yayehuhe betam des yelale , egzeabehar yebarekeh patrn setasay des yelale

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  4 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለኔ ቪዲዮቻችን ለሌሎችም ተደራሽ እንዲሆኑ like,share & subscribe ማድረጎን አይርሱ
      ጎራ ማለት ከፈለጉ
      አድራሻ ቤተል ፓስታ ቤት ከፍ ብሎ
      📲 0944701226 / 0912712172

  • @lijfiketube5246
    @lijfiketube5246 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bro ye wend ኮት ማለት የሱፍ ኮት be part yiseralin Please 😊😊

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  5 หลายเดือนก่อน

      እሺ በቅርቡ ሰርተን እንለቃለን እስከዛ like , share & subscribe በማድረግ ይጠብቁን

  • @nu-Enizenit
    @nu-Enizenit 4 หลายเดือนก่อน

    ማስመሪያውን የት አገኘኸው

  • @TsigeredaJesus
    @TsigeredaJesus 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድማችን አሁን እንድተሰራልን የምፈልገው Kimono ስለሚባለው ነው ለምን ፓተርን አሰራርክ በጣም በጣም ቀላልና ውስብስብ ያላለ ነው የውጭው በጣም ይከብዳል አመሰግናለሁ ተባረክልን 🙏 ወንድሜ ጎበዝ በዚህ ቀጥል ሽሚዞች ትንሽ ይከብዳሉ ።

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  5 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ በቀጣይ ቪዲዮ

    • @senaitgeberu4452
      @senaitgeberu4452 5 หลายเดือนก่อน

      Hullem rega belesh eye mezegebsh tetekeme 👍

    • @Memhrtitna
      @Memhrtitna 3 วันที่ผ่านมา

      እጅህ ይባረክ ጊዜ ካለህ የኖርማል ካባ አሠራር አሣየን እባክህ

  • @FireZeleke-g4i
    @FireZeleke-g4i 5 หลายเดือนก่อน

    Selamhi yibza ye abhsaa qemis aserar zergif mibalewn bitasayen!enamsginaln

  • @halizahab8827
    @halizahab8827 5 หลายเดือนก่อน

    ❤Batam aref yesat keloshe kamis asrar plzzz

  • @Danaytbuzayehu
    @Danaytbuzayehu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ የሱፍ ኮት አሰራር ፓተርን አሳየን

  • @zufanfiseha5596
    @zufanfiseha5596 5 หลายเดือนก่อน

    የሴት ሸሚዝ ስራልን

    • @Kokebfashiondesignschool
      @Kokebfashiondesignschool  5 หลายเดือนก่อน

      በጥያቄሽ መሰረት የሴት ሸሚዝ ሰርተን ለቀናል ቪዲዮን ከወደዱት like እና share እንዳይረሳ