እኔ ነሺዳ ከሚያዳምጡ አንዱ ነኝ ግን በኡስታዝ ሳዳት ለይ የሰራችሁት ቻለንጅ እቃወማለውኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 ปีที่แล้ว +41

    ነሽዳ ሲጀመር ልብ ያደረቃል በምሰማ ስአት ቁርአን ምንም አልገባኝ ብሎኝ ነበር አልሀምድሊላ መስማት ካቆምኩ ቀረአን ገራልኝ አልሀምዱሊላ መጨረሻችን ያሳምርው ያረብ ሳዳት ከማል ከሽርክ ያወጣን ጀግና ብቻ ነው።

  • @munatube8656
    @munatube8656 3 ปีที่แล้ว +54

    የኔ ዘንፋላ እያሉ አላህ ያህዲዮን አሁን አሁንማ ጭራሽ የጴንጤ መዝሙር እየመሰለኝ ነው ልጆቻችን እያበላሹ ነው የቁርአን ፍቅር ቀረኮ

    • @ጀነኝወሎየዋ
      @ጀነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

      💔💔💔💔

    • @ريم-ب1ض
      @ريم-ب1ض 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @الحمدالله-ع7و9ش
      @الحمدالله-ع7و9ش 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ትላንት የሆነ ሰው የዩትዩብ ቪድዎ መግቢየውን ነሽዳ ያደረገ ልጅ ጋር በአጋጣሚ ገብቸ ኮሜንት ሳነብ አንዷ ክርስቲያን "መግቢየህ ላይ ያለው ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል" ብላ ፅፋ ሳይ በጣም ነው የሳኩት ምክንያቱም ሙዚቃ መሆኑን ብዙ ሙዚቃ አዳማጭ ከሆነችው ሲመሰከር ከዚህ በላይ ምን ውርደት አለ!?በአሁኑ ዘመን ሙዚቃውን ኢስላማዊ እያሉ እያሰለሙ እስልምናን ተጫወቱበት። አሏህ ይህድነ ወየህዲሁም

  • @ደንጊቲዩብ
    @ደንጊቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +44

    ትክክል ኡስታዝ ሳአዳት ቃለ አሏህ ቃለ ረሱል ሰ'ዐ'ወ የሚያስተምር እንጂ የሚያሾፍ አይደለም

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 3 ปีที่แล้ว

      ዝምበይ

    • @ሀሊYouTube
      @ሀሊYouTube 3 ปีที่แล้ว

      አወእህት ወድምሳዳትከማል ምርጥ የተውሂድአበሳነው እሱንየሚሳደቡ ሰወች የቅጭላት ድሀወችናቸው

  • @ከደጃአብደላ
    @ከደጃአብደላ 3 ปีที่แล้ว +45

    በውሰታዝ ሳዳት ላይ አደለም ያላገጠው በራሱነው በነፈሱ ውሰታዝ ሳዳትን አሏህ ይጠብቀው

  • @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
    @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ 3 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቀልን የሺርክ እና የቪድአ ጥላት የተውሂድ አርበኛ አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ባጢልን በባጢል እነቱ ያሳየን ሂዳያ ይስጠን ማሻአላህ በርቱ የሱና ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
    @ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 3 ปีที่แล้ว +24

    ነሺዳ ቀልብ አድራቂ እንጂ ሌላ አይደለም ,ሲቀጥል ሳዳት ከማልን አይጉዱትም እንደዉም ወንጀሉ ያራግፉለት እሱን አላህ ይጠብቅልን የኔ የተዉሒድ አንበሳ

  • @امايمن-ح7ض
    @امايمن-ح7ض 3 ปีที่แล้ว +8

    እነሱ በእውቀት መወያየት ስለማይችሉ (የዲን እውቀት ስለሌላቸው)ያላቸው አማራጭ የእውቀት ባለቤት የሆኑ ሰዎች ላይ ማሾፍ ነው ኢላሂ የህዲና በስ
    ወንድማችን ሳዳት ኢላሂ ረጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ከሙሉ ጤንነት ጋ ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን

  • @حياةأمحياة-ك5ض
    @حياةأمحياة-ك5ض 3 ปีที่แล้ว +5

    ነሽደ ብደአ ነዉ ኩሉ ብደአትን ደለለ ኩሉ ደለለትን ፍል ነር. ብደአ በድለይ አድስ ፈጠረ ነዉ
    ብደአ መጤ ነገር ነዉ

  • @fatommohammedali6516
    @fatommohammedali6516 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይርን ኡስታዝ ይሄ አዝማሪ ሞአዝ ተብየው

    • @ኡሙሱሀይብ
      @ኡሙሱሀይብ 3 ปีที่แล้ว +1

      በበም የሚበለው የሚሰረው ሁለ በዲን መለገጥ ነው

  • @hiklehikle6547
    @hiklehikle6547 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህኸይርወንድሜ
    ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጠበቅ

  • @የማሜእህትነኝ-ቨ3ቘ
    @የማሜእህትነኝ-ቨ3ቘ 3 ปีที่แล้ว +42

    ሆነም ቀረም የሳዳትን ድንፅ አድምጠውታል ተቃጠሉ ሀቅ ስለሆነ አብከነከናቸው እኮ ዋናው ማድመጣቸው ነው እነዚህ በእስላም ስም ዘፋኞች

  • @sikosilo4721
    @sikosilo4721 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ ወንድም ያሩብ ሽርክን እሚያኮታኩት ጀግና ጀግና ዳኢዎች አብዛልን

  • @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
    @የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 3 ปีที่แล้ว +22

    እኔ ከደሙ ነፅነኝ የማንንም ሙዚቃ አልሰማም
    ሲያብዱ አብሬ አላብድም
    ወራዳ ናቸው
    ኡሰታዝ ሳዳትን ያላገጠ መስሎት ከሆነ በጣም ተሳሰቷል በራሱላይ ነው ያላገጠው
    ይህ ለነፈስያው። ጠላት የሆነ ሰው ነው ለፈስያው መልካም ያልሆነ ለሰወችምመልካም አይሆንም

  • @ሙኒባቢንትኸይሬ
    @ሙኒባቢንትኸይሬ 3 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይር
    ዘፋኞችን ደግሞ አላህ ያለፋቸው ወይም ይምራቸው ጠመው ሰውን ያጠማሉ ምድረ ዱርዬ ያአላህ የሱና ኡስታዞቻችን ጠብቅልን ያረህማን

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 3 ปีที่แล้ว +67

    ወላሂ በጣም ነውየከፋኝ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ማላገጥ ማለት በርሳቸው ማላገጥ ማለትነዉ

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 3 ปีที่แล้ว

      ከብሺሪይ ውደ በራቸው ነው የሚለግጡት

    • @emuhayattube
      @emuhayattube 3 ปีที่แล้ว

      ብተሰብ እንሁን

    • @የሃሮንሚድያአድነቂ
      @የሃሮንሚድያአድነቂ 3 ปีที่แล้ว +2

      በጠም ወለሂ እኔም ከፍቶኛል በጠም

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 3 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሣዳትወይንሥ,እሣት

  • @marimm8100
    @marimm8100 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ እኔም አዝኛለሁ ጥቅ የነካ ንፍቅና ወነ አኡዙ ቢላህ በእርግጥ ኡስታዝ ሣዳት የተዉሂድ ሰባኪ ነወ እነ አቡ በክር እንኳን መልስ አልሰጡትም ስንት ሲላቸዉ

  • @الاالهالاالله-ي3ش
    @الاالهالاالله-ي3ش 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ያስዝናል በኡስታዝችን ሳአዳ ከማል ላይ መቀለድ ኡስታዝችን ሳአዳት ከማል የሀቅ አበሳነው ጀግናችን ነው ነሺዳ በላቹ በሙስሊም ስም አትቀልዱ አላህ ፍሩ

  • @ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
    @ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እደነዚህ ዝቃጭወች እሚያስጠላኝ የለም ሀቂቃ የኡስታዝ ሣዳት ጥላቶች በርካታ ናቸው በርግጥ የነዚህ ግን አንድ ነገር ቢጠየቁ አይመልሱም አላህ ሂዳ ይስጣቸው ኡስታዜ
    حفظه الله جزاك الله خيرا 👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኡዝታዝ ፈርሀን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ ሳዳት ከማል የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሺ አመት ኑርልን ይጠውል ኡምርክ ሹክረን ፈርሀን ሳዳት ምኑም አይጎድልበት በራሳቸው ላይ ነው ሙድ የሚይዙት ሙኣዝ አላህ ሂድያ የለሁበትም ያላችሁ አንሱ ሰብስክራይብ

  • @መርየምጉራጌዎዩቱብ
    @መርየምጉራጌዎዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +23

    ሁላችንም ልንቀዎሟቸው ይገባል

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 3 ปีที่แล้ว +2

    በረክአለ ሁፊክ. ኡስታዚ. ሳዳትን. አለህይጠቢቃዉ. ያረቢቢቢቢ

  • @zebibazebib2984
    @zebibazebib2984 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዝ ሳዳት የተውሒድ ሰው ነው ዘፈናቸው ስለሚቆም ነው አላህ ኢዳ ኢስጣቸው

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 3 ปีที่แล้ว +13

    ያላግጡ ግዲ የለም የቀለዱት በሳዳት ሳይሖን በቁርአንና በሐድስነው አላሕ ያስተክክላቸው ኢንሻአላሕ

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 3 ปีที่แล้ว +10

    በኡስታዝ ማላገጣቸው ብቻ አይደለም ያናደደን።
    በአሏህ እያላገጡ በዲን እያላገጡ እንዴት ነው ከነሱ ጋር መዋላ የምናደርገር በድን የሚያላግጥ ከእስልምና ያወጣል።
    በጣም አሳፋሪ የሆኑት ደግሞ እነሱን አፍሪካ ቲቪ ላይ ማስገባታቸው ነው
    የወረዱ ሆነዋል
    አፍሪካ ቲቪ ገብተህ ማየት ትችላለህ አቡ ፈሪሀ
    በአላህ አያሳፍርም ትላልቅ መሻይክ የነበሩበትን
    ኡስታዝ አብደል መጅድ፣ ሸይክ ሰይድ አ/ሙስጠፋ፣ ሸይክ መሀመድ ዘ/ዘህረዲን ያሉበትን መሻይኮች እነሱን ሲያስገቡ ልክ ናቸው ብለው እውነት አምነውበት ነው???
    በጣም ያሳፍራል!!!?

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ
    @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-ጘ3ሰ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩሙ ሰላሙ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ለሁላችንም ይዘንልን

  • @zolaa_266
    @zolaa_266 3 ปีที่แล้ว +1

    ባላህ እጠበቃለሁ እንደዚህ ከማድርግ.አላህ የህድና የህድየኩም.

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 ปีที่แล้ว +1

    የዴግሞ የነሱ ነሽዳ ሳይሆን መዝሙረረረረ ነዉ የሚመስለዉ ዛሬ ዛሬ የሚወጣ ነሽዳ።

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል
    ጀዛክላህ ኸይር 👍👍👍

  • @solitube3395
    @solitube3395 3 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ አላህ ይጠብቀን ያለንበት ግዜ ከባድ ነው ፊትናው በዝቷል

    • @madinaalali584
      @madinaalali584 3 ปีที่แล้ว

      ሹክረን ውስታዝ እነዚ የሼጣን ጭፊራዎች ናቸው በሙስልም ስም ሽርክን እና ጥመትን ያራመዳሉ እነዚን ዛፈኖችን ማዋረዳችንን እቀጥላለን እንሻሃለ

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ ብቻ አላህ ህድያዉ ይስጠን ይስጣቸዉ መገድ ስተዉ መገድ ያስታሉ ሰዉች ያታላሉ

  • @emantube8894
    @emantube8894 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወንድም ፈርሀን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @ክብሬነሽእናቴ
    @ክብሬነሽእናቴ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝበሀቅላይየጸናነው ግልጹን ስለሚነግራቸውአይወዱትም. አለባብሶማለፍአይፈልግም. እነሱበማሾፋቸውእኔ. ውስጤአሯል. ለተውሂድየሚታገል ምርጥኡስታዝ

  • @ጀሚላየወሎዋ-ቨ6ገ
    @ጀሚላየወሎዋ-ቨ6ገ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ሂዳየ ይሥጣቸዉ ሡበሀን አላህ ሠዉ በአላህና በነብያችን እዴት ይቀለዳል

  • @ዚነትቲዪብ
    @ዚነትቲዪብ 3 ปีที่แล้ว +6

    አህለን አኺይ ጀዛክላህኽይረንአላህይጠብቃችሁውድየሱናወድሞቻ ችን

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም መሀይም ባለጌወችናቸው እነሱብሎ በኡስታዝየማላግጥ በጣምነውያስጠሉኝ

  • @yrrt993
    @yrrt993 3 ปีที่แล้ว

    አሥለን እነሱ አዝማሪ ናቸው እነሡ ናቸው በሳዳት ከማል እሚቀልዱት እራሣቸውን መጀመሪያ መመርመር ነበረባቸው ሡበሀን አላህ

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሠ ወ ኡለማወቸን የነካ ከኔ ጋር ነው ጦርነት ያወጀው ብሏል አላህ ይጠብቀን የሚገርም ነው ወላሂ ይቅርታ ማለት አለበት ባደባባይ የራሱን ክብር ነው ዝቅ ያደረገው ኡስታዝ ሳዳት ላይ አይጨምርለትም አይቀንስበትም የሱ መጃጃል ሱብሀን አላግ ግርም ይለኛ እኔ አልወዳቸውም እኒህን ነሻጆች አላህ እድጠላቸው ነው መሰል ያደረገኝ

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 3 ปีที่แล้ว +4

    Aw wa wa እኔስ የነ ሙአዝ እና መሰሎቹ ነሽዳ ዘፈን ነው የሚመስለኝ አላዳምጥም ጭራሽ ሳዳት ከማልን ሲሰድብ ይገርሙኛል ከአላህ መንገድ እየወጡ ይህንን አይነት ሙዚቃ እየሰሩ ምን አይነት ግዜ ነው አረ አላህን ፉሩ

  • @ኢሻአላህ-ጘ5ቐ
    @ኢሻአላህ-ጘ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ኡስታዝ 👍👍

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +7

    እነሱን ምንከታተል የምናበረታታቸው ከሆነ ከነሱም አልተሻልንም
    ኡስታዝ ሳደት የተውሂድ መምህራችን ነው ሀቅ ትመራለች ሳደት የነሱን ዘፈን መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ አይከታተልም ሀቅ ሀቁን ስለሚነግራቸው ነው

  • @zewditum.1183
    @zewditum.1183 3 ปีที่แล้ว +1

    Jzkallah Allah yetbkeh Subhan Allah Allah Heday Yesten ya ReblAlemin Betam Yasferal Betelatochachen Endenhon Yemfelgew Yeha New Enenka Ya Jemmaaaa

  • @ashaasha4503
    @ashaasha4503 3 ปีที่แล้ว

    አሚን ውስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ እነሱንም ይመልሳቸው በውስታዝ ላይ ሲያሾፍ ሳይ አዝኛለሁ ግን በራሳቸው ላይ ነው የሚያሾፍት

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂትክልነሂ ወነድሜ አላህ ይጨምረልሂያረብበረቱ እሸ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 3 ปีที่แล้ว +6

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ.

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 3 ปีที่แล้ว

    አሏህ ሂዳያውን ይሰጣቸው በተውሂዱ ጀግና ማላገጣቸው ትልቅ ጥመት ነው

  • @ailse1379
    @ailse1379 3 ปีที่แล้ว

    Ustazii Adaraa Itti Immaa Gizee Kanaa Bayyee Nama Sodachisaa Inii Bekusii Inii Hin Bekinesii Tokko Ta'ee Rabbiin Isanii Haa Qajechuu Inchaa Alhaa

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዜን አትንኩ የኢስላም ጀግናየን ሙአዝ ተብየው አጨብጫቢ እና ጫት ቃሚ ማስቆህን ከረክር አንተና መሰሎችህ ለእናተ አይነት ደግሞ ኡስዞቻችን ቦታ የላቸውም አዝማሪ እኔበራሴ አልከታተልህምአላይህም አልሰማህም አልሀምድሪሊላ

  • @በድርያየአልኢስላህተማሪ
    @በድርያየአልኢስላህተማሪ 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይግዜአችን ያስፍራል አላህየስአቲቱ ከሚደርስባቸው ስዎችእንዳያደርገን። ነሺዳውእኮብዙሽርክ ስላለበትነው ኡስታዝሽርክነው እሚሉትሀቂቃ እህትወንድሞቸ የሱናኡስታዞችን እናክብርሀቁን ባጢሉንለይተን እንወቅቁርአንን እናዳምጥ የቀብራችንን ብርሀንየአላህን ቃልምንምስህተትየለለበትን

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ውንድሜ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የሳዳት ከማልን እጣቢ የማያክሉ በሱ መቀለድ አን ሰብስክራይብ አርጎቸው

  • @AaAa-ry2os
    @AaAa-ry2os 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሳዳትንና መሠሎቹን ይጠብቅልን ሲቀጥል እነዚህን ዘፋኞች ሰብስክራይብን በመንሳት ድስላይክ በማድረግ እናከስክሳቸዉ ይህ ድንን ከመርዳት ይቆጠራል ዉድ የእስላም ልጆች

  • @ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ
    @ኡሙአብዱረህማን-ሠ2ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቀዉ ዉስታዝ ሳዳትን እንወደዉአለን ወደሀቅ ስለተጣራ ነዉ የሚጠሉት አሁንእ የሚወደደዉ ዉሽት የሚያቀርብ ብቻነዉ ሱባሀንአላህ

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 3 ปีที่แล้ว +4

    ሌላው ደግሞ ፓርላማ ገብተው ሲዘፍኑ ኡስታዞቼ የምትላቸው ዝም ይሏቸዋል እንደውም አንገታቸውን እየወዘወዙ እያደነቁ ነው።
    እኛ አቡበክ ያሲን ኡስታዞቻችን አይደሉም አልሀምዱሊላህ ስማቸው ያልተጠራ ኢልም ያላቸው በሀቅ ላይ የቆሙ አላህ ያዘዛቸውን የሚሰሩ የከለከለውን የሚከለክሉ አሏህን የሚፈሩ ሰውን የማይፈሩ አሉን አልሀምዱሊላህ።
    አንተ ኡስታዞቼ የምትላቸው ነሷራውንም የሁዳውንም ሙሽሪኩንም ወንድም የሚሉ፣
    የኛ ወንድሞች እነማን ናቸው??
    ጧአን በተመለከተ ዟሂረን ብዙ ስህተትን ሲያዩ እንኳን ስህተቱን መናገራቸው ቢቀር የሚያደንቁ፣
    አህባሾች እንዳይቆጡ ነሷራን ከነብያቶች በላይ የሚሰቅሉ እነሱን ማሞገስ፣ እንደ ሱፍያ የተውሂድ ሰው የለም ፣ ሶፊ ሰለፊ እያሉ ሊለያዩን ነው አንድ ነህ እያሉ የሚሉትን ኡስታዞቼ ትላለህ ??
    አላህ ያዘዘን እውነተኛ አንድነትን ነው መዋሂዶችን እንጂ በአላህ ላይ የሚያጋሩ ሙሽሪኮች ፣ ነሷራዎች ፣አይሁዶች ጋር ምን አይነት ኢጅቲማዕ ነው አሳፋሪዎች።
    ቢላ አለይክ አቡ ፈሪሀ እነዚህን ኡስታዝ ብለህ ስትከተል አያሳፍርህም????
    እንኳን እንተ ኡስታዙ እኔ ጣሊቧ አልከተላቸውም።ሀቅን የሚደብቁ ።
    ሶሀቦች ሙስሊም በለለበት ሀገር ላይ እንዲህ ሆነው ነው እስልምናን ያስፋፉት ዲንን ያስተማሩት??? በሀቅ ላይ ሁነው ነው።
    አሁን እንደፈለገን ሁነን ተውሂድን ማስተማር እየቻልን ለምንድነው የሚያለባብሱት
    ወሊላሂል ሀምድ የሀቅ ኡስታዞቻችንን
    አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው
    በአሏህ ፈቃድ ሀቅን ያስተማሩን ያሳወቁን

  • @መጥቀምባትችልአትበድል
    @መጥቀምባትችልአትበድል 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀው ሳአዳት ከማል ለኔ አንደኛነው

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አልሠሩም በጣም የሚያሣዝን ነው አላህይስቱር በሥ

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱለላህ አለይወሰለም ያረብ ወላሂእውነት
    አላህ. ይጠብቀንያረብ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 3 ปีที่แล้ว +1

    Koyi lemn Neshida tsemaleh Aebu Ferhen zefen ako new

  • @ailse1379
    @ailse1379 3 ปีที่แล้ว

    ustazii Takkaa Takkaa Oromenyatin Himii Wa'ee Akkasii Rabbiin Nuu Haa Qajelichuu Rabbiin nama Dhaga'ee Itti Fayyadamuu Nuu Haa Godhuu👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛከላህ ኸይርንንንንንን ሀቅ ተናግረካል

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጨምርልክ

  • @citynaser239
    @citynaser239 3 ปีที่แล้ว +1

    በረሱልሰለሏሁአለሂ ወሰላም ላይ ይደግዳሉ እጂ ወደዋቸው አደለም::

  • @ailse1379
    @ailse1379 3 ปีที่แล้ว

    Rabbiin Jazaa Kee Janatalii Firdosii Sif Haa Godhuu

  • @ፎዚስልጤዋ
    @ፎዚስልጤዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    barakalhu feki wanedeme farhane

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
    @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ሙስሊም ባይሆኖ ኖሮ አይገርመኝም ነበር የገረመኝ ሙስሊም ሆኖ በሳዳት ከማል ማላገጣቸው ነው የሚገርመው ምን ይህ ይገርማል ላኢላህ ኢለላህ የሚል ትልቁ ቃል የተሸከመ ኡስታአዝ ሳዳት ከማል አንገቱን የሚቀላልን የለም እንዴ እያሉ አይደል እንዴ እንዲህ የሚሉት እንደ ሙአዝ የአህባሽ ተላላኪ ናቸው

  • @sebuMamanNafaki
    @sebuMamanNafaki 3 ปีที่แล้ว

    Walyikimeselam werahemtulahi webrkatu 🥰🥰🥰🥰 yelben Tenagerk Allah yichemrelh wendeme

  • @ailse1379
    @ailse1379 3 ปีที่แล้ว

    Rabbiin Macarachaa Kenyaa Nufii haa Barechuu

  • @ኡምለይላይማም
    @ኡምለይላይማም 3 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ነው ያነደዱኝ የሱንያህል አያቁም አሽቃባች ናቸው 0000 ናቸው

  • @munit9547
    @munit9547 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወላ ሽኩረን

  • @sumayahusen4970
    @sumayahusen4970 3 ปีที่แล้ว +2

    Ustaze As wr wb
    Jzk 👍 gafii qaba
    Macafa qulqulu kessa bakka isaan ani ergama jedhe san naa erga mee hiriya tiyyatu yoon bakka san dhugaman na fide islama nan ta,a nana jete

  • @Sነኝባልዋንናፍቂ
    @Sነኝባልዋንናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተዋቸዉ ዉሾች ቢያዉቁ ኖሮ በልተሳለቁ ነበር ተደፈነባቸዉ እነዚህ ባዳ የተሳለቁ በራሳቸዉ ነው እጂ በኡስታዝ ሳዳት ከማል አደለም

  • @hayaathussein4034
    @hayaathussein4034 3 ปีที่แล้ว +7

    👍👍👍👍👍

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ልቦናቸውን ይመልስላቸው እንጂ በጣም ተጃጅለዋል

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 3 ปีที่แล้ว +8

    ደሞከነሡብሶ ሙድ መያዛቸው
    ዘፉኝ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በራሳቸው ነው እሚቀልዱት

  • @hiklalhikl1107
    @hiklalhikl1107 3 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህያሣዝናል

  • @zakiyamurade9853
    @zakiyamurade9853 3 ปีที่แล้ว +1

    አሏህመጨረሻችን ያሳምርልን

  • @yaseenumar389
    @yaseenumar389 3 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خير بارك.لله فيك أخي العزيز

  • @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
    @ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ እነሱ ብር ጠፍቶለቻወል ግን ቤተቦቻችን ስንጨነቅ ለሽርክና ለብደኣ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ልጆቻችን ልየበለሹ ተነስተዋል ዘሬ ሙአዝ የፖሰታ አይቼ የሙዝቃ መሰሪያ እንደምፈቀድ ነዉ የፖሰታዉ አሏህ ህደያ ይስጠዉ ይፍጠቻዉ ለመሰሎቹ ለኛም ቀጥታኛ መንገድ ይምራን

  • @zedtube8503
    @zedtube8503 3 ปีที่แล้ว +5

    S,a,w Tikikili 💯👍👍👍

  • @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
    @የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክ አሏሁ ኸይር

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ልብይስጠን ያረቢ

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
    @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث 3 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን

  • @dghhsh1732
    @dghhsh1732 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኡስታዙነ

  • @saliyauae272
    @saliyauae272 3 ปีที่แล้ว +1

    Ws wr wb uustaaza baggaa nagahanii jirtaanii ✋

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወንድም

  • @mmedina6068
    @mmedina6068 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አልከታተላቸው ሙአዝ አዝማሪውን እዲሁም ባባ ተብየውን ግን እዳጋጣሚ ቲክቶክ ላይ አግኝቻቸው በጣም አናደውኛል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ኡስታዝ ሳዳት ማለት የተውሂድ ጀግና ነው አላህ ይጠብቀው ያረብ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቀን

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ አህለን ኡስታዝ

  • @ልኑርለእናቴ
    @ልኑርለእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ መልካምምንገድተከትለዉከምሄዱትሰዉችያድርገን ወላሂ በጣምነዉ ብልሺሺት ያልነዉ

  • @ቢንትነኝየማየናፍቂ
    @ቢንትነኝየማየናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሡብሀን አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ

  • @madenamostafa8161
    @madenamostafa8161 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ፊዳኪያረሱለላህ
    @ፊዳኪያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ አወ ወነትነህነዉ እስታዝ ብራሳቸዉላይነዉየቀለዱት

  • @saliha1055
    @saliha1055 3 ปีที่แล้ว +1

    MashaAllahuu

  • @makifiratub6406
    @makifiratub6406 3 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiin Allah eday esetacaw

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ከይር

  • @success193
    @success193 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
    @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 3 ปีที่แล้ว

    አብሽር የተውሂድ ኡስታዜ ሳዳት ከማል አብሽር አላህን የተወከለ እሱ በቂው ነው :: ነብዩላህ ኢብራሂም አለይህ ሰላም ከእሳት ያወጣ ጀሉሉ አንተም ከአህባሽ ተንኮል ይጠብቅሀል ኢንሻ አላህ ተውሂድን ነሽር ከማድረግ ወደሀላ ማፈግፈግ የለም ኢንሻ አላህ ሀቅ ሀቅ ነው ባጢል ባጢል ነው ::