🔴ሰበር‼️ቸርቹ ተሸጠ።አእላፋት ዝማሬ ይህን ያክል ለምን አስቆጣቸው❗️ነፃነት ወርቅነህ ምን ነክቶት ነው⁉️_ትዝታው ተመልሷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • ሰበር‼️ቸርቹ ተሸጠ_ነፃነት ወርቅነህ ምን ነክቶት ነው_ትዝታው ተመልሷል
    #ትዝታው ሳሙኤል #ጃንደረባው #የቤተሰብ ጨዋታ#ebs ቸርች
    #ethiopia #ebs #love #duet #አቡነ አቡርሃም

ความคิดเห็น • 339

  • @ganatakilou9766
    @ganatakilou9766 25 วันที่ผ่านมา +1

    Tiziye libihin yabraw sew dinget ayine siwr sihon anche awkalehu antem endeza honehal egziabher yimarih eniwedihalen ❤️😭😥💔

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 26 วันที่ผ่านมา +2

    Wow esyyyyyyyy elelel elelel 👏🏾👏🏾💕 maryame etee ❤❤ egzabhre ymsgene orthodox lezelalme tenure 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ekaneme gezute ❤❤ egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾🤲🏾 kale hewtene yasemalne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tsahayiidadhii7984
    @tsahayiidadhii7984 25 วันที่ผ่านมา +1

    Wowow bay'ee namatii Toluu dhugaa Nuuf ijoolee Tewaahidoo ❤❤❤❤

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 27 วันที่ผ่านมา +31

    ለጥምቀትም የአእላፋት ዝማሬ ይዘጋጅልን ?????? ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ናት❤❤❤❤

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 25 วันที่ผ่านมา +3

      ለጥምቀትማ ራሱን የቻለ መላዉ አለምን የሚያንቀጠቅጥ ኢን ሚሊየንስ ሆነን እናስደምማቸዋለን ገና የዚያ ሰዉ ይበለን መድኃኔአለም😊🙏

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m 25 วันที่ผ่านมา +2

    እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላም እና ፍቅርን ያደለን ወንድምዬ በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @meharihagos3613
    @meharihagos3613 26 วันที่ผ่านมา +6

    ትዝታው አንደበትህን እና አእምሮህን እግዚአብሔር ይመልስልህ

  • @Marto-z2j
    @Marto-z2j 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 26 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእመቤታችን ታቦት ገባታለች በስመአብ እንዴት ደስስስስስ ይላል🎉🎉🎉🎉😂😂😂 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HdhdKrbrbk
      @HdhdKrbrbk 26 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየእመቤታችንታቦትገባታለችእንዴትደስስስስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለምተከብራትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ThanksThanks-i8v
    @ThanksThanks-i8v 26 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @-dl5s
    @-dl5s 26 วันที่ผ่านมา +2

    እምዬ እምዬ ኦርቶዶክስ ትውህዶ 🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FisehaEnatee
    @FisehaEnatee 26 วันที่ผ่านมา +2

    እውነትም ይቀጥላል ሁሌም እንዳማረባት ትኖራለች።እናቴ ኦርቶዶክስ ሁሌም ባንቺ ፀንተን እንኖራለን።

  • @mihrethaile6163
    @mihrethaile6163 26 วันที่ผ่านมา +1

    ያያ ዘልደታ ግን አንጀቴን ራስ ምታረገው ነገርእንደው መተህ መተህ ትዝታውን ቀላቅለህ አበላሸህብን አይ ትዝታው እንደው መጨረሻህን ያሳምረው

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 26 วันที่ผ่านมา +7

    የጥንት የጧቱ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን !!!

  • @melkamdessalegn-kw8wq
    @melkamdessalegn-kw8wq 26 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ናት❤

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 27 วันที่ผ่านมา +22

    እልልልልልል መደሀኒአለም ክበር ተመሰገን አለም ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ ይመጣል ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 27 วันที่ผ่านมา +1

    thanks man that you stand to our beautiful religion orthodox church ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mimi-q4h7p
    @Mimi-q4h7p 27 วันที่ผ่านมา +10

    ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

    • @ItellAla
      @ItellAla 27 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደርግህን❤❤❤❤❤

  • @BettyBirhanu-ul9rg
    @BettyBirhanu-ul9rg 27 วันที่ผ่านมา +3

    እንዴት አናምር ስላሴን እኮ ያዝነው መዝሙሩን እየው ሰባኪዎቾን አዩ ረጋ ብለው ነው የኛ ሰባኪዎች ርግት ብለው ሲያምሩ መደረክ ላይ አይወራጩም አይዘሉም ሞገሳችን አባታችን ነው ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም በጣም በጣም ደስ ይለኛል

  • @xohszgd
    @xohszgd 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @biniyamtesfayebini
    @biniyamtesfayebini 27 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው ፍጥረት ሁሉ ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ይሠግዳል የጌቶች ጌታ ነው ወገኔ እረ እንፈር ሥለመሬት መንቀጥቀጥ ፀልይ የማሻለው እሡነው

    • @fikermuluneh8886
      @fikermuluneh8886 26 วันที่ผ่านมา +1

      ፈጣሪ የሚሰራውን ያውቃል ❤❤❤

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 27 วันที่ผ่านมา +17

    ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ እምነት ነው በኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 27 วันที่ผ่านมา +23

    ቤተ ክርስቲያኔን እሰራለሁ የገሀነም ደጆች እኳን አይችሏትም ብሏል ጌታችን መደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስገና አለም ሁሉ ኦርቶዶክስ ይሆናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerrygebreyes6360
    @jerrygebreyes6360 27 วันที่ผ่านมา +4

    እንደው እግዚአብሔር እንደገና ቢፈጥርህ ስእለቴን ለእግዚአብሔር አስገባለሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @TigstA-y2e
    @TigstA-y2e 27 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ትዝታው እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ልቦናህ ይመልስህ ማንን እንደ ምናመልክ ከኛ በላይ አንተ ታውቃለህ ግን ገንዘብ አደንቁሮሀል ፈጣሪ አይትዝታውእግዚአብሔርወደቀድሞልቦናህይመልስህማንንእንደምናመልክከኛበላይአንተታውቃለህግንገንዘብአደንቁሮሀልፈጣሪይታረቅህ

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 27 วันที่ผ่านมา +11

    በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ኑ በብርኃኑ ተመላለሱ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 27 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን በጣም ደሰ በልኝል ከርሰታን በመውን እደሜ መውንእደሜይሰጣችሁ ገና እንብዛልን እልልልልል❤❤❤

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 23 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ቀጥተኛ እውነታ ናት ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር

  • @abelmoges6532
    @abelmoges6532 26 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ልንዋሽ በማንችልበት ወቅት, ድቅድቅ መንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ ያሉት እፊታቸው እየተገለጠና እየተሰጣ ባሉት ስህተቶችና ኑፋቄዎች በሚልየን የሚቆጠር ሕዝብ ወደ እውነተኛው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ክርስትና እየፈለሰ ባለበት ወቅት ለአንደበት እንኳ ጽዩፍ ከሆኑ አሳፋሪ የእውነት,የክርስትና,የመጽሐፍ ቅዱስ, የእግዚአብሔር, የሰብአዊ ፍጡራን ጠላቶች ሆኖ ለመቀጠል ቆሻሻና የእርግማን ምንጭ የሆኑ ትውፊቶች, ገድላትና ተአምራት ጋር ለመቆየት ጉድፍና እድፌን አትንኩብኝ የማለቱ አባዜ ለሀገርና ለሕዝብ ጠንቅ የሆነ አጓጉል ትግል እየተመለከትን መሆኑ እጅግ የሚያሳዝንና ልብ የሚሰብር ነው:
    በማይነጥፍ ፀጋው ያስተምረን, ይታደገንም

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 27 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @tedlachere2388
    @tedlachere2388 27 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ትዝታው የሚባል ሰው ከባድ የአእምሮ ህመም (የማገናዘብ) ችግር አለበት። እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎበኘው!

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 27 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይይይ ተዝታ ምተባል ወድማቸን እግዚአብሔር ማስተዋልና አስጥ በጣም ያሳዝናሉ 😔😔😪😪

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 27 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ደስ ይላል ገና እዘምራለን ገና እበዛለን

  • @tsgataba6331
    @tsgataba6331 26 วันที่ผ่านมา

    Hallelujah le lutheran 💚💛❤️..,ale gena

  • @dawitbeyenemuse1015
    @dawitbeyenemuse1015 27 วันที่ผ่านมา +4

    ጨርቁን ጥሎ ያብዳል ተንሸ ጊዜ ነው የሚቀረው ትዝታው ቸኮለ የመከራ ሰዓቱን ለመጥራት

  • @xohszgd
    @xohszgd 27 วันที่ผ่านมา +2

    ትዝታው እነ ዘርፌ ወዘተ እብድ እልልልልልልልልል። ደስ የሚል ዜና።

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 27 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድሜ ነፃነት ምን አደረገ ድርጅቱን መቅድም ነው እንጂ ነፃነት ተቀጣሪ ነ

  • @getnetadamu1764
    @getnetadamu1764 27 วันที่ผ่านมา +2

    Kegna yeweta saehon eunetegna emnet eunetegna menged teftoacheu eybazenu yalutinm yekirystos lijochin bemulu neu yeminfelgeu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterzeber
    @asterzeber 10 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ እምነት ናት አሜን አሜን አሜን

  • @WubnatWubewn
    @WubnatWubewn 26 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሁሌም ቀዳማዊት ትክክለኛ እምነት ነች አቶ ትዝታዉ እባክህ ብዙ አትቀባጥር ቅዱሳንን እግዚያብሄር አክብሯቸዋል አንተ ስላልክ ክብራቸዉ አይወርድም አንተ ክብርህ ይወርዳል እንጅ ልቦናህን ይመልስልህ ፈጣሪ

  • @kidistbahiru8923
    @kidistbahiru8923 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይይይይ ድንቁርና! ልቦና ይስጥህ ! ና ተዋህዶ እውነት ናት ያለ ጌታ አታመልክም ቅዱሳንን ያከበረው የጠራው እሱ ባለቤቱ ጌታ ነው አምብብ አትደናቆር

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 27 วันที่ผ่านมา +3

    ድርጅቱን መቃወም ነው እንጂ ነፃነት ጥፋቱ ምን ላይ ነው

  • @אטאגוסנקיה
    @אטאגוסנקיה 26 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልያብዛነ ❤❤❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 27 วันที่ผ่านมา +4

    😢 እንደሚረብሻቸዉ የሚጠበቅ ነው የንግስ እለት ሰዉን ሲያዩ በድንጋጤ በየመንገዱ ሲለፈልፉ ይዉላሉ

  • @FatimaAhmed-d4b
    @FatimaAhmed-d4b 27 วันที่ผ่านมา +4

    ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @zinashsintayhu2761
    @zinashsintayhu2761 22 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 27 วันที่ผ่านมา +5

    እንድያዉ የትዝታው ድንቁርና ይገርመኛል እስከመቼ የቅዱሳን ጠላት ትሆናለህ ?ይገርማል መቼም የቅዱሳንን ስም ሳንጠራ አንዉልም አናድርምም በአንተ ላይ ያደረው እርኩስ መንፈስ ይቃጠልልል

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Egzabher yemesgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwottefera5772
    @hiwottefera5772 27 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ትዝታው የሚሉት ሠውዬ ምንአለ ዝም ቢል ማርያምን እንዴት ቋቅ እንዳልከኝ የርጎ ዝንብ

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 27 วันที่ผ่านมา +4

    ሚስማር በመቱት ቁጥር ይጠነክራል ኦርቶዶክስ ትጠፋለች ምትሉ ገና ትመጣላችሁ❤❤❤

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 26 วันที่ผ่านมา

    Temesgeen Elelelllllll 🎉 Orthodox TELEMELEMALECH.......
    AMEEEN

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 27 วันที่ผ่านมา +2

    በልዑል እግዚአብሔር ስም ይቅር በሉኝ የቅ.ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ተከታዮች
    የዐአዕላፋት ዝማሬ እንደዛ በማማሩ የከበረው ባልደቱ ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዛም እኛ ክርሰቲያን ልጆቹ መሆናችን እየታወቀ ለምን የሌላ እምነት ተከታዮች አስያየት (approval) ያሳስበናል!!

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm 27 วันที่ผ่านมา +4

    መስኪ አንድ ሺህ ጊዜ ልክ ነሽ

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 27 วันที่ผ่านมา +6

    እሰይ ኦርቶዶክስ ትለምልም

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 27 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶክስ ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 27 วันที่ผ่านมา +11

    እባክህ ትዝታው ስለ አንተ ቤት ተከታተል የሰው ቤት አትቀላውጥ የአንተ ሀሳብ አያስፈልገንም

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 27 วันที่ผ่านมา +4

    ለትዝታው መረጋጋትንና ማስተዋልን ይስጠው

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 27 วันที่ผ่านมา +3

    ትዝታው ያመዋል አንዴ ማመስገን አንዴ መተቸት ኧረ መናፍቃንን አስተምር እናንተ ቤት የተበላሸውን አታስተካክልም ቅናትህን አስወግድ ምክንያት ሳታበዛ መምጣት ይቻላል ።

    • @fikermuluneh8886
      @fikermuluneh8886 26 วันที่ผ่านมา

      ጨልሏል እኮ ሰውየው ዘመድ ማጣት ነው😅😅

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 27 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ ልዘላለም ትኑር በገና ዋዜማ ክቤተክርስቲያን ሌላ የት ይኬዳል? አስተካክሉ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 27 วันที่ผ่านมา +3

    ኦርቶዶክስ ❤ተዋህዶ❤ንፅህት ❤ናት

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 27 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን ምመኑ ደሞ እየቆየ ይመጣል አልፋና ኦሜጋ እኔ ብቻ ነኝ ብሏል የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ ሁሌም ወደፊት❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍 ሙስሊሙም መስጊዳቸዉን ሽጠዉ ይጠፋሉ ይሄም አይቀርም አለም የኦርቶዶክስ ናት❤❤

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 27 วันที่ผ่านมา +5

    ስንዱዋ እመቤት ነፍሴን ማነፃባት የክርስቶስ ቤት ቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 27 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d
    @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክሰ ሀይማኖት ትለያለች ተመሰገን አምላኬ

  • @marthunwondayu5167
    @marthunwondayu5167 27 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ እኛም እንደዚህ ነዉ የምንላች

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 27 วันที่ผ่านมา +4

    እረ በክርስቶስ እንደዉ ምን ይሻልሀል ትዝታዉ ልቦና ይስጥህ

  • @samerawitmengistu7077
    @samerawitmengistu7077 26 วันที่ผ่านมา

    ነጻነት ጨለለ እንዴ ውይ ነብስ ይማር ebs

  • @SenaitGetachew-i6k
    @SenaitGetachew-i6k 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ አንዴም ኢየስ ባአፋችሁ የለም ፊቱን ያብራላችሁ

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze 26 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ የኦርቶዶክስ አማንያንንእና እምነት የማታቁ ስለማታቁት ነገር አታውሩ ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችሁንና አንደበታችሁን ይገስፅላችሁ

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርይመስገን 🙏🙏🙏

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልል ኦርቶዶክሳዊያን እኮዋን አደርሳችሁ ለልደቱ ለጥምቀጥ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba 26 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክለኛ ጥያቄ ነዉ?

  • @ፅጌሀብቴ
    @ፅጌሀብቴ 27 วันที่ผ่านมา +3

    ገና እበዛለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hiwot-q4i
    @Hiwot-q4i 27 วันที่ผ่านมา

    ያያ ሳቅህ አሳቀኝ ሰውንም አብራ ትግዛው ግን ገና እበዛለን ገና ገና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseretbrhane1722
    @meseretbrhane1722 27 วันที่ผ่านมา +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 26 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እ/ር ይባርክ ገና እበዛለን ቀጥተኛ ናት።

  • @tsigeredawondaferew6651
    @tsigeredawondaferew6651 27 วันที่ผ่านมา

    Egziabiher libin yayal

  • @MuluyeAdeme
    @MuluyeAdeme 27 วันที่ผ่านมา +2

    Orthodox❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 27 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወንደማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን😢💘💘💘💘💘

  • @SebleyLima
    @SebleyLima 27 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታው የዛሬአመት አተም ተመልሰህ ትዘምራለህ አይዞን

  • @yenesewmuche6313
    @yenesewmuche6313 27 วันที่ผ่านมา +4

    50ዎቹ ሰዎች ግን ወራዶች ናቸው። ገናን ከቤተክርስቲያን ውጭ የት ሄደን ልናከብር ነው
    ?

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 27 วันที่ผ่านมา

    Well done, guys.

  • @Kelem2022Kl
    @Kelem2022Kl 26 วันที่ผ่านมา

    ኑ በ ብርሐኑ ተመላለሱ፣
    ነፃነት ወርቅነህ ንስሃ ግባ፣

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 27 วันที่ผ่านมา

    ገና እንበዛለን ሲያትል ውስጥ ተክለሃይማኖት ቅ/ ሚካኤል, አርሴማ እረ ብዙ ቤተክርስቲን ኪዳነ ምህረት ደሞ ተከራይተዋ ሊገዙት እየተዋዋሉነው , next Generation lay aleseruma የቤትክርስትያን አባቶቼ በርቱ ፍሬይችሁን በኛ እያያቹነው

  • @bentikuma2565
    @bentikuma2565 26 วันที่ผ่านมา

    ለዉጣቹን በጣም እንፈልጋለን በየአደባባዩ የሚንጮኀዉ ጌታን በእዉነት እና በመንፈስ እንድታመልኩት ነዉ። አሁንም የጨማመራችሁትን ለፍጡር የማይገባውን አምልኮ እና ዝማሬዎች ከቀነሳችሁና መሰበክ ያለበትን ጌታ ኢየሱስን ብቻ ከሰበካችሁ አንድ መሆናችን አይቀርም።

  • @woinehethabet7252
    @woinehethabet7252 27 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው የምትበለው አፈህን እመቤቴ ትዝጋው አንተን የምናይበት ቀን ይምጣ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 27 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር ለዘላለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 27 วันที่ผ่านมา

    እርቶዶክስ ሀይማኖት ቀጥተኛ ንጽህት ቅድስት እየሱስ ከርስቶስ በደሙ የመሰረታት እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አመሰግንሃለው በመቀጠል ይሄ ትዝታው የተባለ እብድ ብዙ ፕሮቴስታንት ያደነቁትን የአላፉት ዝማሬ አሱ ግን መንቀፍ ብቻ ማኔ አስተያየት ስጥ አለህ አንተ ልታስተምረን እርቶዶክስ በነበርክ ጊዜ እኮ ዝማሬ እንጂ ስለእምነቱ መሠረታዊ እውቀት የለህም ነበር ስለዚህ መቼ ነው አንተ ወንጌል የምትሰብከው ለነገሩ ለስብከት እውቀት ይጠይቃል ካልሆነ እነደነ አዩ ጭፋ ካራቴና ቦክስ ቡጊ ቡጊ አያሸፈቅትህ እሱን ተቀላቀልና እርቶዶክስን ለቀቅ ለነገሩ ከእምዬ ኦርቶዶክስ መውጣትህ የግር አሳት ሆኖብሃል ለዚህ ነው የምትብከነከነው ሰው እኮ የጠላውን ማየትም መስማትም አይፈልግም ለነገሩ ያልተወራረደ ሂሳብ ስላለህ ነው እናትቤተክርስቲያን እጇን ዘርግታ የጠፉውን በጓን ስታገኝ በፍቅር ትቀበልሃለች ና ወንድሜ በሃይማኖት ሼም የለም ና ለሚቀጥለው ለአለፍ ዝማሬ ትዜ አብረን ነን ያመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @AsterTafesse
    @AsterTafesse 27 วันที่ผ่านมา

    አርቶዶክስ የመጀመርየም የመጨረሻም መንገድ እና እውነት ናት። አእምሮአቸውን ስለዘጉት ሴጣን ስለተቆጣጠራቸው አይገባቸውም ፈጣሪ ልቦናቸውን ያብራለቸው። በራሳቸው መቆም አቅቷቸው ከኦርቶዶክስ እየኮረጁ ጧፉ ነበር የቀረው እሱንም ሲያበሩ ነበር ።

  • @Lili-df1sr
    @Lili-df1sr 25 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው የምትባል ከንቱ ሰው መጨረሻህን ለማየት ያብቃን
    ከንቱ የከንቱ ከንቱ ስለመሆንህ ቀን ያሳየናል አምናለሁ!!!!!!!
    እሳትናት ኦርቶዶክስ ነበልባል ራስህን ስታረክስ ድቁናህን የሻረች ንፅህት ሃይማኖት በቁምህ አነደደችህ
    ገና ትነዳለህ!!!!!!!
    እድሜ ይስጠን

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 27 วันที่ผ่านมา

    ነፃነትን ባለፈውም አይቼዋለሁ እውነታውን ገሸሽ አርጎ ለሆዱ የሚታገል ሰው ነው።ebsን ጠላሁት ዘጋሁት

  • @MogesWorku-p3e
    @MogesWorku-p3e 27 วันที่ผ่านมา

    ገና የሁሉም የበላይ መሆናችንን እናሳውቃለን

  • @kafecho1kafecho2
    @kafecho1kafecho2 27 วันที่ผ่านมา

    ለእውነተኛ ምስክርነታችሁ ተባረኩ፣
    ኑ ወደ ቤታችሁ

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 27 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪው ደስ ይላል ከዛ ቀን በሁዋላ ያለው ህይወታችሁስ ምን ይመስላል?

  • @abrihamgebiru9685
    @abrihamgebiru9685 27 วันที่ผ่านมา

    ትዝታዉ ምነው እኛ ባረግነው ነገር ተቃጠልክ ተዋህዶን አትካ ልብና ይስጥህ

  • @ayalewasres-l3x
    @ayalewasres-l3x 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመዉ ነጻነት መቋሚያ ይዞ ካልተሳሳትኩ እንጦጦ ማሪያም ሲያስቀድስ ያየሁት መሰለኝ በዚ ደረጃ ግን ኑሮን ለማሸነፍ ምን ይደረግ የስራ ጉዳይ ወዘተ በሚል እምነትን መሸጥ እና ከበስተጀርባ ላሉ አካላት አጀንዳ ማስፈጸሚያ መሆን ተገቢ አይደለም።ነጻነት ቆም ብለህ አስብ።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 27 วันที่ผ่านมา

      you're right also that man he don't have potential problems

  • @atalay336
    @atalay336 26 วันที่ผ่านมา

    ልክነሽ እህቴ ቤተክርስቲያን ነው
    እሱ ሆዳም ነው