ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔም ልወልድ ሁለት ወር ቀርቶኛል አላህ በስላም ይገላግልሽ በሉኝ ሙስሊሙ በድዋው ክርስታኑ በጸሎቱ አስቡኝ ወለልኝና ስላም ዳጊ እንኳን በስላም መጣቹ
አላህ አለሽ አይዞሽ በሰላም ውልጅ
አይዙሽ ውደ አለሕ ካንችይሑን
ስትወልጅ ገንፍውን አብርን እንዳትርሽ
@@myfullhope1272 ወልደሽ ሣሚ ተደሠች ከጤናጋር
ዉደበሠላምእቅድሽይሣካ
ዳጊየ በርታ 1ኛ ነህ ያች ሳትከፍል የወረደችው የለመደች ናት ለምን መጀመሬያ ክፈይ ሲላት አይመቸኝም ስወርድ ብለ ከማይወረድበት ቦታ ላይ ወራጅ አለች ከዛ ሙልጫው ሂደች ይህ ሁሉ ላለመክፈል ነው ባለጊ
ዳጊ አቦ ይመችህ ኮንፊደንስ ብሎ ዝም ነው ጀግና ነህ በርታ
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ በጣም እኔ በበኩል በጣም ነው ያስደስተኝ
የኔዉድአቺልጅስወድሽፈጣሪሆይ ፍቅርያዘኝ ካቺ በቃ ክፉአይወጣሽ ፅባይሽንወደድኩት
@@hima-vc5od በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ😍😍😍😍😍😍
@@hosanna3393 አሚንማማየ
የኔ ቆንጆ መልካም ንግግር ደስታንው ይመችሽ ውዴ
እኔ የእውነት የታክሲ ረዳቶችን በፍቅርርር ነው የምወዳቸው ምርጥ ሰዎች እኮ ናቸው
የዳጊ በራስ መተማመን ደስታው በጣም ደስ ይላል ስንት ሰው በጎደለው ነገር አማሮ ራሱን የበታች አድርጎ ፈጣሪው ጋ ይጣላል እሱ ግን ልዩ ነው ደግ እኮ ሰናጭ ነው 👌👌👌
ዳግዬ ምርጥ ሰው በራሱ የሚተማመን ልጅ ማለት ዳጊ ነው በርታ ጎበዝ ጥሩነቱ ደግነቱ እንደት እንደምወድው ለታክሲ እረዳቶች ከዳጊ ትምርት መውሰድ አለባቸው በትህትና ሂሳብ እንዲጠይቁ መልስ እንዲመልሱ ከምንም በላይ ትግስተኛ መሆን አለባቸው የተሰፍሪ አመል እንደሆነ አስቸጋሪ ነው
ዳጊ በርታ እኔ በጣም ልዩ ነኝ ብለህ ኩራ ምክንያቱም አንተን ሊመስል የሚችል ማንም የለም አለቀ💙💙💙💙💙💙
እናቴ ኑሪልኝ ጎበዚልጂ
እስቲ ዱአ አርጉልኝ ላገባ ነው አላህ ለሁላችንም መሎካም ትዳር ይወፍቀን ያረብ
yamar tedar yadrgelshe wude
መልካም ትዳር
አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን በሰላም ካአስብሽበት ድረሽ
መብሩክ አላህ ያማራ የሠመረ ትዳር ያርግላችሁ
አብሽሪ መልካም ትዳር ይሁንልሽ
የሰው ልጅ ባለው በተሰጠው ነገር አምኖና ደስተኛ ሆኖ ሲኖር ፈጣሪም ይደሰታልል ደስ ይላል
ትክክል
በትክክል
ጥሩ አገላለፅ እውነት ነው
👍
Lik nesh
ተገልጋዩች ክፉ ነን በያይነት ነገር ነን ስንቱን ጉድ ችላለች ይቺ ኢትዮጲያ ዳግየ በርታ በራስ መተማመን አብዝቶ የሰጠህ ቅን ወጣት ነክ ብዙ ሰወች ከአንተ ይማራሉ ብየ እገምታለሁ
ወይኔ ዳጊዬ ምርካትክ መልካም ምኞትክን እየኮመኮሙ በእናንተ ታክሲ መሳፈር መታደል ነው በሀገር ላይ የምኖር ትርጉሙም ጥቅሙም አንዱና ዋንኛው ይሔ እኮ ነው አቦ ይመቻቹ ዳጊ ልዩ ሠው ሠላምክን ያብዛለን
ወይኔ ዳጊ ምን አለበት የባስ እርዳቶች ሁሉ እዳተ መልካም ሰው በሆኑ እዲህ ነው ሰነ መግባር ማለት በጣም ቅን ነህ ይመችህ አቦ ሱፊሩም ደስ ይላል ምችት ይበላችሁ
Waw ምን አለበት ሁሉም ኤሬዳት በትትና ቢያስተናግዱ አንተማ ቀልባቸዉን ሁላ ኢየሰሬክ ኤሬ ተመቸይኝ ይመችይ ተባሬክ የምሄዱበትን ሁላ ኢዬሬሱ ነው ግማሽ ተሳፋሪ አበት ጫዋታይ ሲያምር ይመችይ ወንድም አለም ሰላም ለ ሀገራችን ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁንልን 🙏🙏🙏💚💛💓
I am from eri.... dagi u r a best &u have full confidence go ahead bro
ሁሉም ረዳት እንደዚህ ቢንከባከቡ የዋሁ ህዝቤ መልስ ብሎ እንኳ አይጠይቁም ነበር ሀቂቃ በርታ ሲም ካርድ ስወድህ የኔ ድንቡሽቡሽ
ኡፍ ባሌ አዘንኩልህ የኔማር ይህንንሁሉ ጭቅጭቅ ችለህነውለካ አይመችም የምትለኝ 😭😭😭
respect, tolerance and love makes our life beautiful everyday! nice work dagi & kind driver.
እውነት ሰው ስንት አሳብ አለበት እኔ አጋጥሞኛል የምወርድበትን ትቼ አልፊ ስንት ፊርማታ አልፌ በዋላ ሳየሁ በጣም እሪቂያለሁ ከዛ ሹፌሩ እንደገና አዞሮ ወደ ምፈልግበት ቦታ አወረደኝ እና መቼም የማረሳው ቀኔ ነው
እኔ ነበርኩ እኮ ረሳሺኝ እንዴ
@@robelltegenu4875 የእውነት
ተመቸኸኝ ዳጊ
አው እኔ ነኝ
ዳጊዬ ወንድም እውነት ነው በጣም ደሰ ይላል መልክቱ ዘመንህ የተባረክ ይሁን
ዳጊዬ የኔ ሲም ካርድ ኩርንችት፤ ውስጣችን ነህ። አቦ ኑርልን!
ዳግዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ጥሩ መልእክት ነው በርታ ወንድም
ዋው በጣም አድንቄአለው ትትናህ እውነት ነው ዋናው ለሰው ልጅ ትልቁ ፀጋ ትትና ነውካንተ ብዙ ሰው ይማራል
ወይኔ ይህ ልጂ ደስ ሲል እህ በተለይ ኮፊዶሱ
ዳጊየ የኔ ጅግና ጥሩ ስራ ነው ያስተምራል ዋናው ሁሉም ችለህ ንሮ ማሸነፍ ስኬት ነው የሰው ልጅ ኣይስረቅ እንጂ ምንም ኣይነት ስራ ሰርተህ ማደር ትልቅ ፀጋ ነው
Wow exactlly dagi💖💖
ወይ ሲም ካርድ ሳትቆርጭ ከሁሉም ትገቢለሽ ይመችሽ ዳጊየ!!!
ጎበዝ ነህ ምርጥ ትምህርት ይወስድበታል ከእውነት ምንም አይነት ስራ ቢሆንም አለመናቅ ነውየሰው ልጅ ከትንሽ ተነስቶ ነው ትልቅ ላይ የሚደርሰው መሰላል ከታች ሆነን ወደ ላይ ለመውጣት ትዕግስትና የመሰላሉ ጥንካሬነት ይወስነዋል ተስፍ ካልቆረጥን ጫፍ ላይ እንደርሳለን ደግሞ ማንኛውም ስራ ገንዘብ ካገኘበት መለወጥ ይችላል ዋናው ለስራው እችላለሁ ብሎ መነሳትና ጥንካሬነት ነው
ትክክል ማማዬ
ማጀቢያው ሙዚቃ እንደ እኔ. የተመቸው እስቲ ላይክ ላይክ
ዳጊ ኮፊደስ ጨቅ ነው በርታ በጣም ቆንጆ ነህ 😍😍😍😍😍😍
ዉይኔ ዳጊ ወድሜ ትህትናህ ደስስስ ስትል ተባረክ
Dagiye🤴🤴🤴🤴🤴
ዳጊየ የኔ ቆንጆ ምናለ እረዳቱ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ውይ ስንሳፈር እንጅ ስንወርድማ ባፋችን ነው ሚደፉን እረዳቶችና ሹፊሮች ከዳጊ ተማሩ
k^kk ስወድሽ ቤቴን እይልኝ
@@YeWahaMarMedia አልገባኝም
ወይ ኢሄ ልጅ ጎበዝ ሁሉም ነገር ትሞክራለህ ጥሎብኝ ደስ ይለኛል
ዳጊየ እኔም እንደአንተ አጭር ነኝ እንጋባ እና እረጅም ልጅ እንውለድ ኮንፊደንስ ፓ ነው ከእኔጋም
ክክክ ወይ ዳጊ ፡፡ ዳጊን የሚወድ ላይክ። ይግጩኝ ፡፡
OMG kojnooo selam Amee
90
Hi boy you are so smart thanks lot good lesson for tixe helpers olsw for driver thanks
ሀይሉ ስላየሁሁ በጣም ደስ ብሎኝአል ያገራይ ልጅ, ግን ለዳግይ ሂሳብ
This is just like taxi in Kampala. You just have to wonder of African traditional public transport. Even in South Africa it is like this. Viva Afrika!
WoooooW ተመቸኝ ዳጊየ ኣላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ኣቦ ይመቻቹ ኣገሬ ኣስታወሳቹሁኝ ኣገራችንን ሰላም ያድርግልን የፍቅር የብልጽግና የመተሳሰብ የእድገት ዘመን ይሁንልን amiiiiiin
ዳጊዬ በጣም እማከብርህ እምወድህ ግን የታክሲ ግፌያ ቀረእውነት ነወ ከምንም በላይ ክብር ነወ ሰውንም ስራ ማክበር ነወ
ዳጊ ምርጥ ጎበዝ በራሱ ሚተማመን ሰው ደስ ይላል በርታ
ዳጊየ ዋውውውው ደስይላል መልክስትህም ዝበላት ለራሷኮተት ኡፍፍፍፍ አዳዶቹ ሰወች እኮ የተረገሙናቸው ወላሂ
በጣም ይቺ የነቀለይ
በሥመአብ ጌታዬ ሣይሠጥ ሠጥቻለሁ ይላል ሆይይይ
ዳጊዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ ምችት ይበልህ አባ
ሁሉም ነገር የምትሰራው ሁሉ በጣም ሃርፊ ዳግየ ምርጥ ሰው
ዋው ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው
አቦ ዳጊዬ ይመችክ ኮፊደስክ ያሌለ ነው ጀግና ጠካራ ነክ
የዝህ የልጂ ጥንካሬ ይገርማል በጣም ጎበዝነህ በራሥህ የምትተማመን ጀግና
ዳጊየ አበሣ በውነት በጣም ደሥ ይላል እሥከማይ ቸኩየ ነበረ ጨረሥኩ
ጎበዝ ዳጊ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ በርታ
ቀደምሽኝ😘😘
@@kedoabdullah4281 መጣሽልኝ ሪችዬ
@@amiwelloyewa1849 መጣሁልሽ ማማዬ
በራስመተማመኑን አደቃለሁ በጣም ጎበዝነዉ እራሡንሁኖይኖራል
ዳጊየ አድናቂህነይ የኔምርጥ በርታ
አረ ሠው ግን ለነገር ሢቸኩል አቤት ትግስት ጥሩ ነበር እኮ ግን ምን አለበት ለሠላም ብንሮጥ ለጠብ ከምኑረጥ ዳጊ በርታ ጀግና ነህ ለኔ
ዳጊ ማኛ በርታ ጎበዝ ይመችህ አድናቂህ ነኝ የ ነኝ የመዳም ሻቃላ
Ist min albet sew irs bersu yemayi kebabirut bek sidibu hulu gin redatu bexam betitina yetemol tebarek
ዋሌና ሰላም ጠፋቹኮ ብትመጡ ምናለ ትመቹኛላቹ ኪሩቤል ነኝ❤❤❤❤
SIRA QAYIROWAL EKO WONDIM
Dagiye yemiwodih lij
ዋዉ ዳጊ ጎበዝ የታክሲ እረዳት ሆነህ ነው የሰራኸው👍
ስንት አይነት ሰዉ አለ በእግዚአብሔር
ዳጊ አሪፍ ስራተባረክ ማክበርህ ይበቃል
ዳጊየ።ይመችክ
Dagiyyy tilobegn sewedehhh😍😍😍beretalen
ያሺርሺ በሉኝ ፣እህቶቺ ዱአ አዲርጉልኝ ( አሞኛል )
አላህ ያሺርሺ ማማየ
አላህ ይድርስልሽ የኔ ቆንጃ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህያሽርሽ ሁቢ
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴዋ
ዉይ ዳጌየ ስወድህኮ የማዳምን ስራ መች ልጋብዝህ🤗😂😂
😂😂😂😂
ክክክ
መከባባር የለም ኢትዮጵያ ትትናም የለም እግዛአብሄር ልቦና ይስጠን
የእናቴ ልጅ እኔ ድርቅ ልበልህ እንዲህ ነዉ ተዳርቀህ የምትዉለዉ ,,,,ሠዉ ከስድብ ዉጭ የሚያቀዉ ነገር የለም
Wedmeshe new
@@አለምመቻል አደለም ወንድሜም እንደዚህ የታክሲ ስራ ነዉ የሚሠራዉ ይህ በአንድ ቀን እንዲህ በስድብ የወረዱበት ወንድሜስ ስንቱን ችሎት ይሁን ብዬ ነዉ
Dagi ye Macmillan Arif lay nesh
በጣም ጥሩ ነዉ ኢትዮጵየ በአለሺበቴ ሰላምሺ ይብዛ❤
ጎበዝ ዳግ ደስ ይላል አስተማር ነው
TsevayiSinyiDagiii😍🙏
ዳጊክየመጨረሻ ጎበዝነህ ምርጥብቃት።
አቤት የታክሲ ውስጥ ጭቅጭቅና የረዳቶች መልስ እንዴት እንደሚያዝናና ።ኮተት ትላለች ያንኳትሽ የእቤትሽን አመል እዛው
በአጣጋቤ ብትሆን በጥፍ ብያት ነበር በገዛው መኪና በራፎን ከደራስች ብሀላ ትስድባሌች እች ሌባ ነት
😀😍ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ
@@etmtube5797 እሽ ደግሞ ለማድረግ
Lij Dagi God bless you
Hi Selma yene marrr huniti mashalla 😗😗😗😗😗😘😘😘😘😘😘
ሲም ካርድ ሰራ ብርቁ አደለም እንጨት ቤትም ይሰራል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይኔ ጉዴ ሴትነቴን ጠላሁት ምን ጉድ ነው ሴትየዋ ሰውን ንቀቷና ስድቧ እግዚኦ
ትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ
ጐበዝ ዳጊ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ
Aye yehe eko edederama new yeserot artistuche alobt gen betam astemare new
ዳጊየ ሳላደንቅህ አላልፍም ትችላለህ ግን አልከፍልም ብላ የሄደችቷ ደንቀራ ገገማ ነች ብሽቅ ነሽ አቦ ሰምተሻል
Lemindenew wenber yelelachihu le engedachihu ferenj mekonu new????? Aremut
Enda wenber lemen yelem
Ty ena pls betam yegodelenal
I love you Ethiopia
ማሻ አላህ ዳጌ
በ እውነት በጣም ጎበዝ ነክ ታዳጊ👍👍❤👌
ዳጊ የኔማር ጣፍጭ ነህ እሺ ጀግና
ዳጊየ በርታልን። ጋበዝ ውይ .ፀባይ
ምርጥ ልጅ ይመችክ ዳጊ
እኔስ ሀገሬ በጣም ነው የናፈቀኝ እስኪ እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው (ሰላሟ)👈 ናፍቆኛል 💚💛❤ዳጊ ምረጥ ልጅ ሙድህ የሌለ ነው ሚመቸኝ
💔💔💔💔💔😭😭😭😭
ፕሮግራም ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ኤዲት ብታደርጉ መልካም ነው።
uuu yesadibesh yehedshu setiyo diffit yargish kotet hanchi nesh cogagit tultulla
ይመችህ ምርጥወድምነህ
ደስ ይላል አስተዋይ ዳግየ
ኧረ ይመችህ ያልከፈለችው ልጅ ግን በጣም ትገርማለች
ክክክክክ😘😘😘😘
ዳጊ የሚደንቅ ነው ስንት ሼም የሚባል የማያውቅ ሰው አለ ባክህ?...ይመችህ! " ሾላ ሀሳብ ውስጥ ሆና ነው " ያልካትን ፈረሀ እግዚአብሔር ያላትን የመሳስሉ ልጆች ሰሜን አሜሪካ እንዳይመጡ የተከለከሉ ነው የሚመስለው ልበል?...ስነስርአቱዋ ጨዋ ያሳደጋት ድርብብ ያለች ልጅ ናት እዚህ አብዛኛዎች ስለ አልኮል አይነት ጠይቃቸው ያለሱ የሚያቁት የለም!
ዳጊ ጀግና ነህ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት
Dagi ye sewedh babaye
ዳጊግን ኮፊደንስህን ተመችቶኛል ዋሌና ሰላሜ ስወዳቹ

ዋው በጣም አድንቄአለው ትትናህ
እውነት ነው ዋናው ለሰው ልጅ ትልቁ ፀጋ ትትና ነው
ካንተ ብዙ ሰው ይማራል
ወይኔ ይህ ልጂ ደስ ሲል እህ በተለይ ኮፊዶሱ
ዳጊየ የኔ ጅግና ጥሩ ስራ ነው ያስተምራል ዋናው ሁሉም ችለህ ንሮ ማሸነፍ ስኬት ነው የሰው ልጅ ኣይስረቅ እንጂ ምንም ኣይነት ስራ ሰርተህ ማደር ትልቅ ፀጋ ነው
Wow exactlly dagi💖💖
ወይ ሲም ካርድ ሳትቆርጭ ከሁሉም ትገቢለሽ ይመችሽ ዳጊየ!!!
ጎበዝ ነህ ምርጥ ትምህርት ይወስድበታል ከእውነት ምንም አይነት ስራ ቢሆንም አለመናቅ ነውየሰው ልጅ ከትንሽ ተነስቶ ነው ትልቅ ላይ የሚደርሰው መሰላል ከታች ሆነን ወደ ላይ ለመውጣት ትዕግስትና የመሰላሉ ጥንካሬነት ይወስነዋል ተስፍ ካልቆረጥን ጫፍ ላይ እንደርሳለን ደግሞ ማንኛውም ስራ ገንዘብ ካገኘበት መለወጥ ይችላል ዋናው ለስራው እችላለሁ ብሎ መነሳትና ጥንካሬነት ነው
ትክክል ማማዬ
ማጀቢያው ሙዚቃ እንደ እኔ. የተመቸው እስቲ ላይክ ላይክ
ዳጊ ኮፊደስ ጨቅ ነው በርታ በጣም ቆንጆ ነህ 😍😍😍😍😍😍
ዉይኔ ዳጊ ወድሜ ትህትናህ ደስስስ ስትል ተባረክ
Dagiye🤴🤴🤴🤴🤴
ዳጊየ የኔ ቆንጆ ምናለ እረዳቱ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ውይ ስንሳፈር እንጅ ስንወርድማ ባፋችን ነው ሚደፉን እረዳቶችና ሹፊሮች ከዳጊ ተማሩ
k^kk ስወድሽ ቤቴን እይልኝ
@@YeWahaMarMedia አልገባኝም
ወይ ኢሄ ልጅ ጎበዝ ሁሉም ነገር ትሞክራለህ ጥሎብኝ ደስ ይለኛል
ዳጊየ እኔም እንደአንተ አጭር ነኝ እንጋባ እና እረጅም ልጅ እንውለድ ኮንፊደንስ ፓ ነው ከእኔጋም
ክክክ ወይ ዳጊ ፡፡ ዳጊን የሚወድ ላይክ። ይግጩኝ ፡፡
OMG kojnooo selam Amee
90
Hi boy you are so smart thanks lot good lesson for tixe helpers olsw for driver thanks
ሀይሉ ስላየሁሁ በጣም ደስ ብሎኝአል ያገራይ ልጅ, ግን ለዳግይ ሂሳብ
This is just like taxi in Kampala. You just have to wonder of African traditional public transport. Even in South Africa it is like this. Viva Afrika!
WoooooW ተመቸኝ ዳጊየ ኣላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ኣቦ ይመቻቹ ኣገሬ ኣስታወሳቹሁኝ ኣገራችንን ሰላም ያድርግልን
የፍቅር የብልጽግና የመተሳሰብ የእድገት ዘመን ይሁንልን amiiiiiin
ዳጊዬ በጣም እማከብርህ እምወድህ ግን የታክሲ ግፌያ ቀረእውነት ነወ ከምንም በላይ ክብር ነወ ሰውንም ስራ ማክበር ነወ
ዳጊ ምርጥ ጎበዝ በራሱ ሚተማመን ሰው ደስ ይላል በርታ
ዳጊየ ዋውውውው ደስይላል መልክስትህም ዝበላት ለራሷኮተት ኡፍፍፍፍ አዳዶቹ ሰወች እኮ የተረገሙናቸው ወላሂ
ትክክል
በጣም ይቺ የነቀለይ
በሥመአብ ጌታዬ ሣይሠጥ ሠጥቻለሁ ይላል ሆይይይ
ዳጊዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ ምችት ይበልህ አባ
ሁሉም ነገር የምትሰራው ሁሉ በጣም ሃርፊ ዳግየ ምርጥ ሰው
ዋው ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው
አቦ ዳጊዬ ይመችክ ኮፊደስክ ያሌለ ነው ጀግና ጠካራ ነክ
የዝህ የልጂ ጥንካሬ ይገርማል በጣም ጎበዝነህ በራሥህ የምትተማመን ጀግና
ዳጊየ አበሣ በውነት በጣም ደሥ ይላል እሥከማይ ቸኩየ ነበረ ጨረሥኩ
ጎበዝ ዳጊ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ በርታ
ቀደምሽኝ😘😘
@@kedoabdullah4281 መጣሽልኝ ሪችዬ
@@amiwelloyewa1849 መጣሁልሽ ማማዬ
በራስመተማመኑን አደቃለሁ በጣም ጎበዝነዉ እራሡንሁኖይኖራል
ዳጊየ አድናቂህነይ የኔምርጥ በርታ
አረ ሠው ግን ለነገር ሢቸኩል አቤት ትግስት ጥሩ ነበር እኮ ግን ምን አለበት ለሠላም ብንሮጥ ለጠብ ከምኑረጥ ዳጊ በርታ ጀግና ነህ ለኔ
ዳጊ ማኛ በርታ ጎበዝ ይመችህ አድናቂህ ነኝ የ ነኝ የመዳም ሻቃላ
Ist min albet sew irs bersu yemayi kebabirut bek sidibu hulu gin redatu bexam betitina yetemol tebarek
ዋሌና ሰላም ጠፋቹኮ ብትመጡ ምናለ ትመቹኛላቹ ኪሩቤል ነኝ❤❤❤❤
SIRA QAYIROWAL EKO WONDIM
Dagiye yemiwodih lij
ዋዉ ዳጊ ጎበዝ የታክሲ እረዳት ሆነህ ነው የሰራኸው👍
ስንት አይነት ሰዉ አለ በእግዚአብሔር
ዳጊ አሪፍ ስራተባረክ ማክበርህ ይበቃል
ዳጊየ።ይመችክ
Dagiyyy tilobegn sewedehhh😍😍😍beretalen
ያሺርሺ በሉኝ ፣እህቶቺ ዱአ አዲርጉልኝ ( አሞኛል )
አላህ ያሺርሺ ማማየ
አላህ ይድርስልሽ የኔ ቆንጃ
እግዚአብሔር ይማርሽ
አላህያሽርሽ ሁቢ
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴዋ
ዉይ ዳጌየ ስወድህኮ
የማዳምን ስራ መች ልጋብዝህ🤗😂😂