ይች ጉደኛ የማታፍር ደግሞ እከሳለሁ ትላለች ሀቢባን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @KalklkDanAyten-s2k
    @KalklkDanAyten-s2k 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ወይ ጉድ ይገርማል ምን ጉድ ናት ግን😅

  • @እሙሀቢብTube
    @እሙሀቢብTube 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ሀሪፍ ቆይታነበር በርችልን ሀቢባ ቤት አሰማው የለን🎉🎉🎉

  • @የአባይንግስት
    @የአባይንግስት 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፍቅር
    ወይ ሀቡ ግን እኮ ምክንያት ሊኖራት ይችላል ብቻ አላውቅም ፈጣሪ ይወቀው ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን

  • @AsuRME1619
    @AsuRME1619 4 วันที่ผ่านมา

    አ😅😅😅😅

  • @cequa4067
    @cequa4067 6 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰቦቻና የመለጠፍ መብት የላችም የሱን ፎቶ ብቻ

  • @cequa4067
    @cequa4067 6 วันที่ผ่านมา

    በቃ አጥፍታለች ተፋታዋት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 วันที่ผ่านมา

    እህቶቸ ሀቡ በየት ላግኛት እስኪ ተባበሩኝ ቲክቶክ የለኝም ምከፍት መግኘት እችላለሁ ወይ እህቶቸ ተባበሩኝ ሀዋላ ሚልክ ሰዉ ብሬን በልቶኘ ነዉ😭

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 5 วันที่ผ่านมา

      የት ነሺ እህቴ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 5 วันที่ผ่านมา

      @Samera-kd5nz ሳኡድ ነኝ ምታቁ ተባበሩኝ ሀቡን ማግኘት እፈልጋለሁ እገዛዋ ያስፈልገኛል

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 5 วันที่ผ่านมา

      @@FhfGnf-tn6sm እሺ በስው ቶክቶክም ቢሆን ገብተሽ ታውራ አለሽ በውስጥ ለማውራት ስልክ እቀበልልሽ አለሁ

    • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
      @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ  3 วันที่ผ่านมา

      ቴክቶክ ክፈችና ከመት ፃፊ ተባበሩኚ በያቸው ያስገቡሻል​@@FhfGnf-tn6sm

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 วันที่ผ่านมา

      @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ እሽ ዉደ አመሰግናለሁ እኔ ምልሽ ዉደ ሊቭ ለመግባት ፎሎ መኖር ያስፈልጋልደ -😥እንደት እንደሚሆንልኝ አላዉቅም የሚዲያ ሰዉ አይደለሁም ቀርሞ ይርዳሽ በይኝ😥