💎የ ውስጤን ስሜት አወጣሁት,ሪም ተጨነቀች ተስፋ የለኝም😱🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 991

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +350

    ሙብየ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቅልን የምትሉ

    • @Aynu-o3x
      @Aynu-o3x 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አንተስ 😂😂አንተም እንደዛው😂😂

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ​@@Aynu-o3x ማነዉ እሱ አሁን እካ ብራ መስላሻል😂😂😂😂😂

    • @HayatMulla-ir2bv
      @HayatMulla-ir2bv 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መቸአዳቶቶለአመጡሙቢብቻአዴለምዴሞእሚለቀዉሑላችሑምስሩልንስጠፉእኮእንናፍቃለን❤❤❤❤❤❤❤እናሑላችሑምቶቶለልቀቁልንዴሞተናፍቃችሗል❤❤❤❤❤❤❤

    • @بروهانسيم
      @بروهانسيم 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅

    • @BettyeB-u1i
      @BettyeB-u1i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አነት ቃስ ቤ ቃስ ተለቀቀ 😂😂

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ቁርአን ቅራ ሶላት ስገድ ዚክር አብዛ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +190

    ቁርአን ቅራ
    ሶላት ስገድ
    ድአ አድርግ
    ዚክር አብዛ
    አላህ ልብህን ያረጋጋልሀል انشاءالله
    አብሽር

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል❤❤❤

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @AssMmm-br4ou
      @AssMmm-br4ou 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @HjijaHjija23
      @HjijaHjija23 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤😊😊😊

    • @SeadaAhmed-wz1du
      @SeadaAhmed-wz1du 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤ሳህ

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሙቤ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አላህ ያግራልህ ሁሉንም ነገር አይዞህ እዱኒያ ብዙ ውጣውረድ አላት አብሽር

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    በፈጠራቺሁ ላይክ አድርጉለት ሙባዬ😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ ❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +133

    አይዞን❤ ሙቢዬ ወንድሜ ጉዞ ወደፊት

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤👍

    • @mftube5344
      @mftube5344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ❤😊

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ደምሪ❤❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    11:09 ሪምየ👍👍ሙስሊም ተስፍ አይቆርጥም ❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +157

    አው ትክክል ነው ሙቤ በዚ ሰምን ፊቱ ልክ ያልማሰላው ለኔ ብቻ ነው ግን 😢😢😢😢😢😢😢እስኪ ልብ ያላው ብቻ ላይክ 😢😢😢

    • @DghFhj-b8y
      @DghFhj-b8y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ😢😢😢

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አይቻለሁ ሀሰንን ፕራንክ ያረገው ለት ብዙ ግዜ ድካም አቸበት አለሁ

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ ሙህኖነዉ

    • @1356Meryem
      @1356Meryem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳአ​@@אלעדמסלה-ת3ו

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ጨጎራየን እያመመኝ ነው ስላለ ነው እጂ ልክ አደለም የኔ የዋህ ወንድም አላህ ሰላም ያረግህ

  • @Beba873
    @Beba873 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ሪም ግን ስርአቷ ደስ ሲል ዋው ድምጿ እራሱ ውበት አለው 👌👌👌

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ከፈጅር ሶላት በፊት ሁለት እረከአ ሶላት ሠግደህ ዱአ አርግ ወንድሜ

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደሙሩኝ❤❤

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የኔአባት አንገትህን አትድፋ ቀናበል አንድቀን ያነሳናል አንገታችንን የደፋነው ሁሉ ደእዋ አድርግ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ወንድሜ አይዞህ

  • @Nebiha771
    @Nebiha771 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ደስ ስትሉ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ሰኪና ይስጠን መረጋጋትን

  • @حميده-ظ9ف
    @حميده-ظ9ف 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    እችልጅ ግን አስተሰሰባ ደስ ሲል

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በጣም

  • @fatemahery
    @fatemahery 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +49

    ሙብየ ቶሎ ቶሎ ቨዲዮ ይልቀቅልን የምትሉ😢😢

  • @Samsnater123
    @Samsnater123 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ማሻአላህ ልጅትዋ ስነስርአቷ ደስ ይላል

  • @زينبلمى
    @زينبلمى 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +101

    የሙሀመድኡመቶች ባያለችሁበት ያላህ ሰላም እና ያላህ እዝነት ይውረድባችሁ ያረብ

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንን ውደዋ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤

    • @ZenatAbdurahaman
      @ZenatAbdurahaman 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንንን❤❤❤❤❤

    • @Zahra009-ir6cy
      @Zahra009-ir6cy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን

    • @Fatima-p2x9z
      @Fatima-p2x9z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደሙሩኝ እህቶቼ❤❤❤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ዚክር፣አብዛ ሶላትህን ባግባቡ ስገድ ሙብየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ሙባዩ ምን ሁነህ ነዉ ተዉ ቀና በል ከፍቶህ ማየት አፈልግም አንተ ምርጥ ልጅ ነህ እሥኪ ቪደዉን ሥጀምሩ ላይክ ሸር እናድርግለት ቶለ ቶለ ሥራ አንተም 150kእድገባ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቸነሌን ሰብክረይቭ አድርጊልኝ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    ሙቤ ወደራስህ ተመለስ ሲጀመር እየከሳህነው አንተና ሀይሚ😢❤

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ከልጅተ ፍቅር እዞት ነው ማሰለኝ ሀይሚም ከብሩክ 😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@حمي❤❤❤ፍቅር ያከሳል እዴ😂😂😂😂ده-ظ9ف

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@SameraSamera-i3x በጣም እንጂ አሉ ነው ግን እኔ አልሞከርኩትም ክክክክክ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@حميده-ظ9ف ኧረ እህታለም እኔ ስመስለኝ ፍቅር ደስ የሚል የሚያስቅ የሚያስደስት የሚያዝናና ነበር የሚመስለኝ የሚያከሳና የሚያስለቅስ ከሆነ ይቅርብኝ ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂

    • @حميده-ظ9ف
      @حميده-ظ9ف 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@SameraSamera-i3x አው እኔም እንደዘ ከሆናማ ይቅርብኝ ብዬ ነው የተውኩት ክክክክክ ይቅርብሽ ዝምብለን እንሻቅል

  • @ZinetNurye
    @ZinetNurye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ምርጥ ሀሳብቢጣመሩ ምርጥ ጥንዶች ይወጣቸዋል ልጅቱ በሳል ደርባባ ናት

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ምርጥ ሴት ማለት አንችነሺ ሪሞ ሙቤ በርቱ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሙቢዬ የኔ ወንድም አይዞክ ሁሉም ነገሮች ይቀየራሉ ተስፉ አትቁርጥ በርታ ጠንካራ መሆን አለብህ 😥😥😥😥

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሙቤ የኔ የዋህ አዞክ ሁሉም ያልፋል ጤና ና ሰላም ካለ ሁሉ በሂደት ይስተካከላል ተስፋ መቁረጥ የለበክም ስለዚህ ችግር ማጣት መከፋት ሁሉም ነገሮች ያልፋሉ የሰው ልጅ ሞት ብቻ ነው ማያልፈው. እንጂ ሁሉ ያልፋል ❤❤ ደግሞ እሷ በጣም ካልጠበኩት በላይ ሁና መጣች የምር. ምክሯን ደስ ይላል የኛ ችግር ኮ ከኛ በላይ ያለው እንጂ ከኛ በታች ያሉ አለማየት ስንት አለ ሰርቶ መብላት ማይችል ከሰው ሚጠብቅ. አልጋላይ የሚውል እረ ስንቱ. አይወራ ነው ግን ስለሁሉም ነገር. ተመስገን ማለት አለብን ባለን ነገር እንዲህ ቁመን እንድንሄድና እስከዛቺ ሰአትና ደቂቃ እንድናይ ያረገን ራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት አለብን❤
    የሰው ልጅ ሐዘንም መከፋት ደስታን ሁሉ ያለነው ደግሞ ህይወት ፈተና ናት ህይወትም ትቀጥላለች
    እውነ

  • @SelinaSelam-b5w
    @SelinaSelam-b5w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ሙቢዬ ጀግናነህ እኮ ወንድሜ ደሞ ሁሉም ያልፋል

    • @SelinaSelam-b5w
      @SelinaSelam-b5w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ያልፋል ያለፋል እንጂ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሙባረክ ግን እኔን ብቻ ነው የሚያዛዝነኝ አብሽሪ ሙባየ በረታ ኢንሻአላህ አላህ ከአንተ ጋር ነው

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      saw saw sae saw saw saw saw saw

    • @SurprisedAlien-eh4gj
      @SurprisedAlien-eh4gj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠለላህአሊሂወሠለም

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Saw saw saw saw❤❤

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሙቤ አብሽር. ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም. ሰላት. ዱአ አድርግ. ዚክር. አድርግ. ለሊት ተነስተህ. ስገድ. ከሌሊቱ. ሶስት ሰአት. ስገድና. ያረብ በል አልቅስ. ለጌታህ. ተናነስ. ከልብህ ዱአ አድርግ. አላህ ያሰብከውን የሰጥሃል. ቢኢዚኒላህ. አብሽር. ቁርአን አብዝተህ ቅራ

  • @kokkhkoka5647
    @kokkhkoka5647 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዋው አሪም ምርጥ ልጅ ናት የምር አስተሳሰቧ
    እና ሙባችን አይዙህ የማያልፍ ቀን የለም ዛሬዛሬ ነው ነገ ደግሞ የላቀን ነው በተረፍ ወደ ፈጣሪ ቅረብ መፍተሔ የሚገኘው ከፈጣሪ ነው እሽ

  • @RedaiteAmbachew
    @RedaiteAmbachew 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    🎉🎉🎉❤❤❤❤አይዞህ ዉዲሜ የሰው ልጅ ሁኖ ተስፋ አይቆጠርም እሺ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ጎበዝእሪምዬ መሻላህየኔአስታዋይ 👌🎉🎉😍

  • @mftube5344
    @mftube5344 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ሙባዬ የኔ ወንድም እባክህ ወደራስህ ተመለስ ሙዕሚን ተስፋ አይቆርጥም ደግሞ አንተ ጀግና ነህ በርትተህ ከሰራክ ያማያልፍ ነገር የለም ጉዞ ወደፊት 150💪💪💪💪❤

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አብሺር ሙብዬ ሀሉም ያልፊል ጉዞ ወዳፊትትት 💪💪💪💪💪💪

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ሙቢነቴ የኔ የዋህ አንተ እኮ ጅግና ነህ ኣይዞህ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ለባጎ ነዉ እሺ ወንድሜ🥺❤

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ፈጣሪ ጃከቱን አነጠፈላም😳 🙆 አበት ለሴት ልጅ ያለው ከብር🙆♥♥♥♥♥♥♥

    • @Deri.love2
      @Deri.love2 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤🎉🎉😅😮

    • @fatemahery
      @fatemahery ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤😮😢

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ሙባ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው አላህ እያለ አልሃምዱሊላህ በል እኛ ፈጣሪን የምናስታውሰው ሲቸግረን ብቻ ነው ስታጣም ስታገኝም አልሃምዱሊላህ በል 🥰🥰🥰

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አልሀምዱሊላህ

  • @HaymiiTube-hm3kc
    @HaymiiTube-hm3kc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +95

    አረ ሙቤን 150kእናሥገባው😢😢😢😢😢 ቁጪ አለኮ እናቀሳቅሰው

    • @Thisismyusernname1234
      @Thisismyusernname1234 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሀሚ ግን ከሙቤም ጋ አብረሽ ስሪ

    • @Almaz2024-c9p
      @Almaz2024-c9p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀይሚ አይደለችም​@@Thisismyusernname1234

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ደምረኩሽ ደምሪኝ ስወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Thisismyusernname1234የኔ ውድ ደምሪኝ❤❤❤❤

    • @የልቤAንጉስ
      @የልቤAንጉስ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Etutube22
    @Etutube22 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይዞን ሙባዬ ተስፋ እዳትቆርጥ🥰

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    سبحان الله
    الحمد الله
    لا اله الا الله
    الله اكبر

  • @በረክትዩቱብ
    @በረክትዩቱብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    የኔ ወንድሜ ሙቤ ተስፋ እግዚአብሔር አድርግ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው😢😢😢😢😢🙏

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አብሺር ሙባዬ 🥺ሁሉም ነገር ሌ መልካም ነው ዋናዉ ጤና ነው ተመስገን በል 🙏😊

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሚፍተዬ የኔአስታዋይ መሻላህ ሁሉምሰውየራሱየሆነችግርአለበትበስአልሀምዲሊላ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙቤ የኔ የዋህ የሤትልጂ ክብር ያለዉ የሚለይ ነዉ ?የምተ፣ትሉ❣️🥀🥀🥀🥀❣️

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንሻአላህ ሁሉም ያልፈል ሙቤየ አይዝህ ወንደሜ

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ቁራአን መቅራት አብዛ ሐድሶችን መዳመጥ አብዛ በአሰብህ የለዉን ሁሉም ጭንቅ ይለቃሃል

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሙቤ አብሽር ወንድሜ ተስፋ አትቁረጥ ነጌ የተሸለ ቀን ነው ሁሉም መልከም ይሆናል😢😢

  • @NeiMah-yj7uw
    @NeiMah-yj7uw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሰላትን በውቀቱ ስገድ ዱአ አድርግ አብሽር አላህ ከንተጋ ነው

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይዞህ እኛ ራሡ በስደት ብዙ ተፈትነንም በብዙ ብርም እየሠራን ምንም ቤተሠብ አላሥደሠትም ለራሣችን ራሡ አልሞላልንም ብቻ አልሀምዱሊላ አመታት ብቻ ቀጠርን

  • @FgIt-f2r
    @FgIt-f2r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ላተቅነጡ ሚን ራህመቱላህ ኒካ እሰርላት

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙባየ የኔየዋህ አይዞህ አይክፋህ ታገስ ሁሉም ያልፋል የኔወዲም የኔየዋህ❤❤❤❤

  • @FatiaMaki
    @FatiaMaki 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላት ሰግድህ ዱአ አርግ ውስጥህ ይረጋጋል ወድሜ

  • @GFg-i6b
    @GFg-i6b 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አብሸር የኒ ወድም ወደ አላህ ድአ አርግ ሠላት በሣቱ ሥገድ ሠላት የሁሉ ነገር መፈቻ ነዉ

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሙባነቴ😢 አይዞህ የኔወድም ሥሞኑን ልክ እዳላደለህ እፊትህ ላይ የነበባል 😢😢 ብቻ አይዞህ ዱአአድርግ ያሥጨነቀህን ሁሉ ለውሥጥ አዋቂው ላላህ ሡባሀነሁ ታአላ ንገረው ተሥፋ እዳቆርጥ ተጎንህ አለን አብሺር ካአላህ በታቺ 😢😢😢😢😢 ሁለየም ቪደወ ልቀቅ ቻናልህ በጣም ደክሟል 150k እናሥገባው እሂን የዋህ ገራገር ልጅ 😢😢😢😢😢

  • @almanal8814
    @almanal8814 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙቤ አብሽር ወድሜ ዚክር አብዛ ሰላት በወቅቱ ስገድ ደግሞ ሪምዬ ብለዋለች ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም የኔ ቆጆ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሩኝ,በቅንነት,,🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ዘ4ከ
    @ፍቅር-ዘ4ከ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ኧረ ሙቤ አንተ ስትስቅ ነው የሚያምርብክ የምን ተስፋ መቁረጥ ነው የሴጣን ጆሮ ይደፈን እግዚአብሔር አምላክ አለ ጉዞ ወደ ፊት አብሽር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ፍቅር ከሚፍታ ይዞህ መሆን አለበት😂😂😂😂 በሂወቴ ሁለት አዲስ የመጡ ሚፍታና ሪም አላልክም እኔ አይደለሁም ግን የፃፍኩት እጄን ነው😂😂😂😂ለማንኛውም ፈጣሪ ካሰብክበት ያድርስክ እኛም የመዳም ቅመሞች ያሰብነውን ተሳክቶ ሀገራችንም ሰላም ወርዶ በሀገራችን ጥሩ ነገር ለመስራት አላህ ወደ ሀገራችን በሰላሙን ይመልሰን ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን 🤲🤲

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንንንንን

    • @Mayrama-q1x
      @Mayrama-q1x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen amen

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን አሚን

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንን❤

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚንያረቢ

  • @yugu4361
    @yugu4361 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሙቡዩ የኔ የዋህ ኣይዞህ ሁሉም ነገረ ለበጎ ነው🥺

  • @ራድነኝስደተኛዋ
    @ራድነኝስደተኛዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አማኝ ተስፋ አይቆርጥም አላህ ነው ተስፋችን ወደ አላህ ሽሽ ተጠጋ አብሽር ያኪ❤❤

  • @የክርስቶስባሪያነኝየእማም
    @የክርስቶስባሪያነኝየእማም 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሙቤ የኔ የዋህ ወድምነቴ ያልፋል😢😢 እናትህንም ፈጣሬ ይጠብቅልህ አይዞህ ሙቤን እምወድ ላክ❤❤🎉

  • @almazabrha660
    @almazabrha660 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ኣይዞህ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሄር እያለ ተስፋመቁረጥ የለም 🙏🙏🙏

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ እማ❤

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@yewhin21 እሺ👏😍😘

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሙቤ አይዛህ ሁሉም ነገር ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም😍😍

  • @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ
    @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    አብሽር ሙባየ ሰሞኑን ፊትህ ይለያል ብቻ አብሽር ወድሜ😢😢😢

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞክ ሙባየ ሪምየ ደሞ ምክረሽ ደስ ይላል አስተዎይ ልጅ ነሽ ደሞ ቶሎ ቶሎ ቪዶ ሰራ አይዞክ ጠንካራ ሁን ማንም ደስተኛ ሆኖ አዩኖርም

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙቤ አብሽር በዲንህ ጠንክር ሠላትክን በወቅቱ ሠግደክ ዱአ አድርግ እራህን በሆነው ባልሆነው አታጨናንቅ ደሞ እየከሣክነው እራሥክ ጠብቅ ውድ ውማችን❤

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሙቤ አይዞህ ኢንሻ አሏህ ሁሉም ነገር ቀአሏህ ፍቃድ ይሳካል ብቻ ሶብር

  • @dhhhr1393
    @dhhhr1393 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ሙቢዬ የኔ የዋህ ማፍቀረር ኮ ፀጋ ነው ተስፋ ኣለመቁረጥ🥰

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የኛሙቤ የኛየዋህ ኑርልን አባ መልካሙን ሁሉ ነዉ ምመኝልህ❤ሪምዬ ተከባከቢዉ የኔናት ወላሂ በጣም የዋህነዉ

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የሀምዬ መከታ ምን ሆንክብን😢😢😢🙆😣

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    አይዞህ ሙብዬ ሁለተኛ ተስፋ ቆረጥቆኝ እዳትል ተስፋ የሚያስቆርጥ ሴጣን ብቻ ነው በቻልከው መጠን ቁርአን ቅራ ነገሮችን ሁሉ ለፈጣሪ ስጥ ወድሜ ፍቅር ደግሞ ተስፋ አይስስቆርጥም ፍቅር ደስ የሚል ነገር ነው ዋናው በፈጣሪ ያንተ ያለውን ሰው እስኪሰጥህ መታገስ ነው ትልቁ ነገር በዚች ምድር ላይ ስንኖር በህይወታችን ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙናል ግን ትልቁ ነገር ጤና ነው የማያልፍ የለም ብቻ ትግስተኛ መሆን ነው እኔ በስደት በጣም ከምልህ በላይ ተስፋ የሚያስቆርጦ ገጥመውኛል ሀገራችን ያለው ጦርነት ብቻ ሰው የማያውቀው ፈጣሪ ብቻ የሚያውቀው ስንት ነገር አለ በህየወታችን ግን እኔ ከተረዳሁት ነገር በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜ የለኝም አለሁ የሚለን የፈጠረን አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ስለዚህ ስለሁሉም ነገር ተመስገን እያለን ህይወት ይቀጥላል በርታ ጠካራ ሁን ብዙ ችግሮች አልፈሀል አሁንም ታልፈዋለህ ሙብዬ ግን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ብትችል በሀይማኖትህ ላይ ፎከስ አድርግ ይች አለም እያሳሳቀች ነው የምትወስደን ፈጣሪ ብቻ አይነ. ልቦናችን ያብራልን😢😢😢

    • @fatemahery
      @fatemahery 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤😢😢

    • @fatemahery
      @fatemahery 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ❤

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ማሻአላህ ደስ የሚል ምክር አላህይጨምርልሽ ሳህ ዋናው ነገር ጤና ነው ሌላው ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሚን ውዴ 😢🎉ያችም የልብሽ መሻት አላሕ ይሙላልሽ😢ሁላችንም ከፍቶናል😢🎉❤

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Fatma2300-pt2mp አሜን ለሁላችንም በተለይ ስደት ላይ ስትሆኝ ብቻ ተመስገን

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙብዬ የኔ ወንድም አይዞን ቀና በል ሁሉም አላፊ ነው

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይዞህ ሙቤ ወንድሜ ቁራአን ቅራ ሰላትህ አጥብቀህ ስገድ ዝክር አብዛ አላህ የተመኘሁን ሁሉ ያሳካልህ🎉❤

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🙏

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ሙባዬ የሀይሚ መከታ ግን ሀይሚየና አተ ሰሞኑን እየከሳችሁነው አትጨናነቁ ሁሉምነገር ሀላፊነው የኔ ውዶች😢🎉❤

  • @werwer9219
    @werwer9219 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ውቢዬ የኔውድ አይዞህ 😢😢😢😢ሶላትህን ባግባቡ እየሰገክ ዱአ አርግ

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እሄንን የምታው ሁሉ አላህከከፊነገርይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @HayatA-i6z
      @HayatA-i6z 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @ሩፈይዳ
    @ሩፈይዳ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሙቢ ቁረአን የልብ ብርሀን ነዉ ሁሉንም ተዉነ ቁረአን ቅረ ሶለት በወቅቱ ስገድ ዚክር አብዘ ተስፈህን በአለህ እንጂ በሰዉ አትፈልግ ህይዋት ብዙ ዉጠዉረድ አለት እኘ በሰዉ ሀገር ሆነን እንኳን ነገችንን እንነፍቀለን 😢እነ አለህ ማሶብሪን❤ለይነገ አይጨልምም እንሻ አለህ❤አብሽር ዋንድሜ 😢ሚፍተ ማሻ አለህ አገለለፅ❤❤❤❤❤❤

  • @Zinach-d9j
    @Zinach-d9j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ምርጥ ሤት ተባረኪ ግን ከጉኑ ሁኚ

  • @Saada-z8q
    @Saada-z8q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞን የኔ የዋህ ሶላት ሥገዲ ዱአ አድርግ ቁረአን ቅራ

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞክ ዘንድሮ ብዙ ነገር እናያለን እንግዲ ውበረኪ ፍቅር ይዞታል የምትሉት እስኪ በላይክ ብቸግጪልኝ😢😢😢

  • @FatumaAhmed-r1s
    @FatumaAhmed-r1s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Wlhi mirxe mkir nw Allha ysxelne 🙏muba dua abza❤

  • @WosilahSilah
    @WosilahSilah 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙቤ አብሽር ወንድሜ ያልፋል❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አው ሙቢዬ😢ሠሞኑን ደብሮካል😢አብሽርሪ ጠክር የልብኸን አላሕ ያሳካልክ😢ቶሎ ቶሎ ቪዶ ልቀቅልን የምትሉ😢🎉❤❤

  • @Fatima-p2x9z
    @Fatima-p2x9z 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማሻ አሏህ ጥሩ መክሮሀል ሶላትህን አጥብቅ

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሙቢዬ የኔ የዋህ አይዞክ ተስፋ አትቁራጥ😢❤❤❤

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙቢ ወዲሜ ሰሞኑን ልክአይደለህም እደዚህ አትሁን አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ ትንሺ ታገስ ዱአ አዲርግ❤❤❤❤❤❤❤ወዲሜ ቶሎቶሎ ልቀቅልን

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይዞህ ወድማችን መቸም ተሥፍ እዳቆርጥ 😢😢😢

  • @hawi5845youtube
    @hawi5845youtube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙባዬ አይዞ የኔ የዋህ ወንድም ተውላይክ አድርጉት ስራ ስሆን ቪድው ከፍቸነው የሚሄደው ሁሌም ቪድወ ስራ እናበረታታሀለን ሙባዬ👍👈

  • @astubtube
    @astubtube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    አይዞን ሙቤ አይክፋህ 🥺😌 መቼም ቢሆን ተስፋ እንዳትቆርጥ

    • @yewhin21
      @yewhin21 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደሙሩኝ ማር❤

  • @Jmeila-zu5zm
    @Jmeila-zu5zm 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞክወድም አባሽር ለኸይነው ብለህ አስብ ሁሉምነገር አልጋ ባልጋ አይሆንም እደዛማከሆነ የፈጣሪን ውለታእንረሳለን እና አልሃምዱሊላህ

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሙቤ ወንድሜሜሜሜሜ አይዞህ ወደፊት ብቻቻቻቻ መጎዝ ነዉ ሂወት ዚግዛግ ናት ሁሌ ቀጥ አትልም አንተ ደግሞ የድርሻህን ተወጣ የነጠዉ ባለታሪክ ሙባረክ ሙቤ ጀግና ነህ ትችላለህ ብቻ በርታልን አይዞህ ጠንክር ወደ ፊት ብቻ ነዉ ፍቅርም ከሆን ይፈታል ከባለ ተፈቃሪዋ ጋር ሁነህ ፍታዉ እና አይዞህ

  • @ZinetSeid-g8n
    @ZinetSeid-g8n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዙህ ሙቢ እሪም ❤❤ውነትሽን ነው ሙስሊም ተስፋ አይቁርጥም❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፍቅር ፀጋ ነዉ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ,በቅንነት😅😅😅

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘላለም ታማኝ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ሙስሊም ተስፋ አይቁርጥም የኔ ዉንድም ሙባረክ😢😢😢

  • @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ
    @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሙቤ ግን ድምፁ ማሻ አላህ ❤ ሪም እርግት ያለች ልጅ ማሻ አላህ ❤ ደግሞም ኮስታራ ናት 😂❤❤❤❤

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yitameru ende😂😂😂😂

  • @Pnice-hq3fp
    @Pnice-hq3fp 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወደ አላህ እንጠጋ እሚጨንቀን አላህን ስንርቅ ነዉ ዱአ ዚክር ቁረአን እብዛ እርዚቅ በአላህ እጂነዉ

  • @fatemahery
    @fatemahery 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    መብ ወደራሰህ ተመለሰ ሰጀመር እየከሳህነዉ አንተና ሀይሚ😭😭

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመልከች እኮ ሙቤ በዚ ስሟን ልክ አይደለም ብሏል አይዞህ ለእናትህ ስትል በርታ
    ሁሉም ነገር ብያስጠለኝም ለእናቴ ብቻ መኖር እፋልጋለው ብቻ Alhamdulilah❤️

  • @seade127
    @seade127 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ስደት ምርርርር ያላችሁ አሏህ የማያልቅ የማታ እንጀራ ይስጠን እና በሀገራችን እንኑር ዛሬስ ደከመኝ ከፋኝ ከመር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ደምሩኝ አስደስቱኝ

    • @AYshaAdem-oe4es
      @AYshaAdem-oe4es 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝእኔንምልደምርሽ

    • @seade127
      @seade127 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AYshaAdem-oe4es እሽ

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ. ምሩሪ. ብሉኝል😢😢😢😢😢😢😢

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    🎉🎉የኔወድም። አይዞወህ ሁሉም ለበጎወነዉ። የሙዉ ቢይ ወዳጆወች። እባካችሁ 200 እናስገባዉ አይከፈልበት🎉🎉🍹🍹🍹

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሙባዬየኔየዋህየማያልፍየለም ሁሉምያልፋል የማይወድቅየማይነሳ የማይፈተንየለም እኛሰወች አላሁሱበሀነሁታላ ወደዝችምድርሲመጣንለፈተናነው ፈተነውን ማለፍአለማለፍ የምችለውእኛነን ጠካራተሆንእናልፈዋለን ከኛየሚጠበቀው ሶብር አላህንማውሳት ለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ መለትነው እናበርታሁሉምለህይርነውእሺወድሜ

  • @fatumafatuma739
    @fatumafatuma739 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አብሽር ሙቤ ዱአ አድርግ ሙስሊም እኮ ተሰፋ አይቆርጥም