ነቢልን እንታደገው የተፈራው ተከስቷል ኢናሊላሂ nebil nur ሳዳት ከማል Ethiopian minber tv Sadat Kemal seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @alemantube
    ❤️ አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
    «ዕውቀትን ከፈለጋቹ #ቁርዓንን አሰራጩ፤ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻም እውቀት አለበት።»
    #subscrib
    #Share
    #like
    #ላይክ #ሼር
    #remedan
    1☞ ቁርዓንን በቀላሉ ለማንበብ የሚያስችል ክፍል 1
    • ቁርዓንን በቀላሉ ለማንበብ የሚያስች...
    2☞ ቁርዓንን በቀላሉ ለማንበብ የሚያስችል ክፍል 2
    • ቁርዓንን በቀላሉ ለማንበብ የሚያስች...
    ☏ የቴሌግራም ቻናል
    ☞ አል ኢማን Tv
    t.me/joinchat/...
    ☞ አል ቁርዓኑል ከሪም
    t.me/joinchat/...
    ♘ በውስጥ በኩል መልዕክታቹን ለማድረስ
    ☞ T.me/Alemanfeedbackbot

ความคิดเห็น • 276

  • @alemantube
    @alemantube  2 ปีที่แล้ว +43

    ላይክ ሼር በማድረግ
    መረጃውን ለሌሎች እናድርስ።

    • @hadiyashukur6249
      @hadiyashukur6249 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ሆይ! ኻቲማችን አሰምርልን يارب يارب يارب

    • @rabiyat8832
      @rabiyat8832 ปีที่แล้ว

      እሺ

  • @see5404
    @see5404 2 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ሳዳት ጎበዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @mohammedsafi6112
    @mohammedsafi6112 ปีที่แล้ว +2

    ሳዳት ከማል አለህ አምሳያህን ያብዛልን አንተም ስጋ ለባሽነህና መልካም ስራህ ይውደድልህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን አላህ ከመጥፎ ነገር ይሠዉረን ጥሩ ነገር ይምራን በሰማነዉ ትምህርት እምንወስዲ ያዲርገን ኡስታዛችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @semirakebede6497
    @semirakebede6497 2 ปีที่แล้ว +5

    جزاك الله خير

  • @SSs-de9fz
    @SSs-de9fz 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህያርብኡስታዛአላህይጠብቅህ

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 ปีที่แล้ว +13

    አኡዙቢላ ማነውእንዴኔ የዴነገጠው
    ሱለላሁአለይሂ ወሰለም ፊዳከአቢ ወኡሚያረሱለላህ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀዉ አብ መሬም አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለት

  • @بنتمحمد-ل8ق
    @بنتمحمد-ل8ق 2 ปีที่แล้ว +21

    ሳዳተ ከማል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 👍👍👍👍👍 አላህ ልቦና ይስጠን

  • @tube2341
    @tube2341 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚቤት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ዘመኑ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ግን እንደሠው አይደለም የምህረት አምላክ ይቅር ይበለን 🙏🙏

  • @ዙምራከማል
    @ዙምራከማል 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ አንተኮ ልዩ ነህ አላህ ይጠብቅህ እኝም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @hibaMohammed-v4p
    @hibaMohammed-v4p ปีที่แล้ว

    Hustazeye wellahi betam new menwedk Allah legna lejaheloch sil jelilu yetbekelen!!!!

  • @HusniyaDelil
    @HusniyaDelil 8 หลายเดือนก่อน

    Allah kettegnawn menged ymran

  • @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ
    @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ወላሂ በጣም የሚሳዝን ነገር ቢናር ይሂ ነዉ ግን ለምን ሴትን ይመሳሰላል ወንድ ልጂ የአላህ ወንድሜ ሳዳት ።ከማል በለህበት አላህ ይጠብቅህ ወሳኝ እን ግደታ የሆነ ትምህርት ነዉ ያአላህ ወደት እያመራን ነዉ በአቡ ማሒር መልእክት

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ውድ ኡስታዛችን ያረብ አላህ ሀራም ካረጋቸው ነገሮች ይጠብቀን ያረብ ለሁላችንም ሙሲሊሞች ሂዳያ ይስጠን ያረብ ከ አቡ ማሂር ተልኬ ነው የመጣሁት

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ኢዳያ ይስጣቸው አለህ ከእደዚህ አይነቱ አጠያፊ ነገር ሁሉ ይጠብቀን እኛማ ቀልባችን ደርቃለች አላህ ሆይ እንደኛ ጥፋት ሳይሆን እንዳተ ምህረት ማረን መጨረሻችንንም አሳምርልን የምር በጣም ያስጠላል በአሁኑ ሰአት የምነየው ነገር

  • @aminat9814
    @aminat9814 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁወይጉድ አኡዙብላሂዴነጥኩኝ 😩 አላላህይቅርይበለን

  • @መኪነኝየራያዊ
    @መኪነኝየራያዊ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ አላህ ምጨርሻቸነን አሳምርልን ከአቡ ማሂር ቤት

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube9827 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም ወሌኩም ወረማቱላህ ወበረከቱ አህላን ወንድማችን ማሻ አላህ በጣም መስመር የምሰቱት ብዙነቻዉ በዚ ሰዓት ወንድ ስትመስሎ ሰትም ወንድመስሌ አላህ ሂደያ ይስጠቻዉ ከአብ መሒር ቤት

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላሂ ምንአይነትጊዜ ዴረሥ ያረረቢኝ አላህቀጥተኛውን መገድምራን እፍፍፍፍፍኡሥታዝ ሣዳትከማል አቸላህይጠብቅህ አላህይጨምርልህ 👍👍👍👍👍

  • @gut1792
    @gut1792 2 ปีที่แล้ว

    ሳዳትእረጅምእድሜይስጥህከጤናጋር

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካተሁ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ አላህ ሂዳየውን ይስጠው

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 2 ปีที่แล้ว

    ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خير الجزاء سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ውድ አላሆይ ቀጥተኛውን ምገድ ምራን ያርብ አላህ አገራችን ሰላም አዲርግልን ያርብ አገራችንን ሰላም አዲርግልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ፈርጃውን ቅርብ ያዲርግልን ከይር ከተመዘገበላቸው አዲገን ቀጥተኛውን ምገድ ምራን ያርብ ‏اللهم صلي على محمد ‏اللهم صلي على محمد سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله يا عم تقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠለሏህ አለሂ ወሠለም

  • @marimeali8331
    @marimeali8331 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 ปีที่แล้ว

    ከአቡ ማሂር ቤት አላህ ጀዛክን ይክፈልህ አልሀምዱሊላህ የቲክቶክ አካውት የለኝም እነዚህንም አላቃቸውም ነቢል የሚባለውንምአላቀውም

  • @የአልኢማንሰላምሚኒስተር
    @የአልኢማንሰላምሚኒስተር 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለንንንንንማሜው

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 2 ปีที่แล้ว +10

    ጀል ሲመክሩት የቀኑበት ይመሰለዋል አኡዙቢላህ

  • @foziyayesuf4426
    @foziyayesuf4426 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @tube9919
    @tube9919 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይክም ወረህመቱሏህ ወበረከቱ በትክክል ወላሂ የረብ አለህን ፈሩ 😭😭አለህ ይጠብቀኝ የረብ የረብ አገረቸንን ሠላም የደረጋ 🌿🌿🌿አቡ ማሒር 🌿🌿የላከኝ 😭😭

  • @ahlamhasen4822
    @ahlamhasen4822 2 ปีที่แล้ว

    Inalilahi weineileyhi rajiun

  • @hafsadubai3402
    @hafsadubai3402 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ጀዛክም አላህ ኸይረን ማሜ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ማሜ ባለህባት አለህ ይጣብቅህ በጠም ጡሩ ስረናው እየሰረህ የለህው ለንተና ለማሰሎችህ ከይር ናገር ለምተቃርቡት ጀዘቹን አለህ ይክፈለቹ ማሰለቹን የብዘልን እኛም ሰምተን ከሚጠቃሙበት በሮቹ የድርገን ቃጥልበት አለህ ይጫምርልህ
    አቡ ማሂር ልኮን ናው ከቤትክ የማጣንው

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ-p1r
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ-p1r 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀንአላህአላህይጠብቀን
    አቡመርየምአላህይጠብቅህ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mahmmedkedir7083
    @mahmmedkedir7083 ปีที่แล้ว

    ምክር በንታ ይብቃ ኡስታዝ ሀያትህን የርዝምልን።

  • @ዛዉያነኝየአልኢማንተ-ጰ3ሰ
    @ዛዉያነኝየአልኢማንተ-ጰ3ሰ 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀነ አላህ ፍዲያ ስጠን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ
    @ቢንትሰኢድየአልኢማን-ኘ9ጀ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ አቡ መሪየም አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ በዝነትህ ኢለሂ አላህ የሂድኩም

  • @ሀዩ-ዐ5ሐ
    @ሀዩ-ዐ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ቀጥተኘውን ምገዲ ይምራን እፍፍፍፍ ሳታሴት እምላይ ነው ያለህው አተ ገልቱ አላህን አፈራም እደ ብቻ ዘመናችን በጣም ተበላሸ ግን አላህ ሆይ አደኘ ሰራ ሳይሆን እደተ ቸርነት ይቅር በለን ያረሂም 🌺🌺🌺 አቡ ማሂር ልካኘ ነው

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ አብ መርይም ጀግናችን

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat7213 ปีที่แล้ว

    አድስ ነኝ::

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ አሁንስ አላህየ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብ ጀዛኪላህ አቡ መሬም

  • @tube-jy9fm
    @tube-jy9fm 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለይ ወበራከቱ አል እማን አራ ግን አለህ ፊሩ ሰህህህህ ኡሱታዝ አለህ ኡምርክ ያራዝምልን ያራብ አቡ ማሒር ልኮን ነዉ

  • @toybabintmehammd1346
    @toybabintmehammd1346 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም አላህ ሂድያ ይስጣቸው ግርም የሚለኝነገር ሙስሊም ሆነው ካፊር የማይራዉ ነገር ሲሰሩ

  • @halidebrahim7591
    @halidebrahim7591 2 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍

  • @FA-ic8ct
    @FA-ic8ct 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ቀጥተኛዉን ምንገድ ምራኝ አላህ ሂዳ ይሥጣቸዉ

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ናችው ከዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ እናም ወደቤታችው የላከኝ ወድማችን አቡ ማሒር ነው አቡዬ ወድሜ እናመሰግናለን አተ ቅን ወድማችን ነህ ሰወችን መርዳት የሚያስደስተው. እናም ወድሜን አቡ ማሒር ሳለመሰግን አላለፍም እናም ወደመጣሁበት ስመለስ. ውድ ቤተሰቦቸ ትምህርታችው እውነት ነው ትክክል ነው አዎ መልካም ነገርን መስራት መልካም ነገርን ማድረግ ነው ሰለዚህ በሁላችነም አደበት መልካም ነገር እንስራ በቲክቶክ ያለጉድ አቤት አቤት ጉድ ነውኮ የቲክቶክ ህገወጥ እኮ እደጉድ ነግሷል ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያጣልን ፈጣሪ እህት ወድሞቼ ጠክሩልኝ በርቱልኝ

  • @aminaimam5236
    @aminaimam5236 2 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @kemilamuhe4595
    @kemilamuhe4595 2 ปีที่แล้ว

    ሡለላህአለይወሠለም

  • @መክያቢንትአህመድ
    @መክያቢንትአህመድ 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ እደው ስንቱን እሰማለን ስንቱን እናያለን ያረብ አንተጠብ ቀን ሱብሀን አላህ ያረብ ምን ይሻላል በጣም እሚስጣላ ወቅት ላይ ነው ያለነው ያረብ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ መጨረሻ ሳምር ነዉ😥😥😥😥

  • @ኡሙማሂር-ቨ5ጨ
    @ኡሙማሂር-ቨ5ጨ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሂዳያ ይስጠን ያለንበት ዘመን ያስፈራል ለሰብስክራይብ ለላይክ ተብሎ ድንበር ማለፍ ቱ አላህ ከነፍስያ በሽታ ይጠብቀን

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 ปีที่แล้ว

    አስላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበርካቱህ እንደት ናችሁ. አይ ስው ኣር ወደየት እየ ግድን ነው ባአሏህ አኡዙ ቢላህ አላህ ይጠብቀን. አሁን በዚህ ዘመን ተጃጂሏል ወላሂ. ለማንኛውም. እኔ የመጣሁት. ወንድማችን አቡ ማሄር ልኮኝ ነው. መልካም

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህይጠብቅህ ኡስታዝ ሰላላሁ አለይወሰለም እኔ የሚገርመኝ አላህ ቀዋም ካለዉ ቡሃላ ሴት ለመምሰል መጓጓት ሱብሃን አላህ በጣምነዉ ሚድያላይ ሴቱም ወዱም ሙስሊሙነዉ ሲጃጃል የሚታየዉወላሂ በጣምነዉ የሚያስጠሉት አቡማሂርነዉ የላከኝ

  • @እስልምናየውበቴ
    @እስልምናየውበቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ተህይረኞተች ያዲርገን

  • @cvg8293
    @cvg8293 2 ปีที่แล้ว

    ሁስታዝ አላህ. ይጠብቅህ. ምክሩ. ልብ ይነካል

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀን አላህ አይዱኒያ ወላሂ ያሳዝናል ኡስታዜ አላህይጠብቅህ የኛጀግና የተዉሂድአርበኛ በመጨረሻም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ለነሱም አላህቀልብ ይስጣቸዉ

  • @hayatbedru5129
    @hayatbedru5129 2 ปีที่แล้ว +7

    ነቢል ሆነ አብረው ሚሰሩት ወንዶች ጉርፕ በጣም ነው ሚያስጠሉት ሀያትን ጨምሮ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጀውን ከእህአይነቶች አላህ ይጠብቀን ኡስታዝ አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 ปีที่แล้ว

    አኡዙ ቢሏሂ

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤት በአቡ ሼር እውነት ነ ቲክ ቶክ ስንቱን አበላሸ ሰለጠንን ብለው እግዚአብሔር አሳዘኑ ሀገራችንን በእንድዚህ አይነት ሰዋች ነው ይሄ ሁሉ መከራ ችግር የደረረባት ስድብ የትንሽነት መገለጫ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ይሄ መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን ነው እግዚሆ ያስፈልገናል እግዚአብሔር በድለናልና

  • @ጀሚላየአልኢማንፕሬዝ-ለ8ደ
    @ጀሚላየአልኢማንፕሬዝ-ለ8ደ 2 ปีที่แล้ว +6

    *አኡዙቢላህ አላሁሙስተአን ጊዜው እየመሸ ሰው ተበላሸ ቄማው ደርሷል አላህ ይዘንልን😢😢😢*

  • @مدينتي-ع2ظ
    @مدينتي-ع2ظ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይህ ራጅኡን
    ላሀውለቁእተኢላቢሏህ
    ያኡመት ሙሀመድ እነዚህን ሠዎች አታበረታቱ
    አታበረታቱ ተውውው ሠብስክራይብ አታድርጉ አትከታተሏቸው ፎሎው አታድርጉ

  • @ጀሚላየአልኢማንፕሬዝ-ለ8ደ
    @ጀሚላየአልኢማንፕሬዝ-ለ8ደ 2 ปีที่แล้ว +2

    *አላህ ይሄን ቲክቶክ የሚባል አፕ ያጥፋልን እኔ ወላሂ ቲክቶክ የሚባለውን አላውቀውም ባለፈው የመዳም ልጆች እኛኮ ቲክቶክ እንሰራል ትከታተይናለሽ ወይ ሲሉ መዳም ሰምታቸው ልታበላሿት ነውደ ብላ ተቆጣቻቸው ከዛ ስልክሽን አምጭ ብላ ስታዬው ቲክቶክ የለኝም ሻጥራ አለችኝ 😂😂😂*

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ሆይ ሀቲማችንን አሳምረንል ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢላህ ደግመህየኡስታዝንፎቶአለጥፍ አኺ

  • @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ
    @ኡኽትሙሀመድ-ፈ4ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ኢናአሊላሂ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ቆንጃና አረፍ ስራ ነው የኒ አሰልጀዛከላከይሪ አረፍ ትምህርት ስፈልገው የነበረ
    🍹🍹🍹🍹አቡማሔእ ልኮኝ ነው

  • @emutube345
    @emutube345 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ ሱበሀን አላህ አላህ ከሰጠን አንሶን በፆታላይ እያላገጥን አላህ ይጠብቀን ያረብ
    አቡ ማሂር ልኮን ነዉ

  • @hayu-ld2pd4fi5c
    @hayu-ld2pd4fi5c 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሂድ አርበኛ አላህ ይጠወል ኡምርክ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ ሀስብን አለሁ ወኒማል ወክሊ

  • @zandstube5069
    @zandstube5069 2 ปีที่แล้ว +2

    የአላህ ከዱነያ ፉትና ፈሳድ አተ ጠብቀኝ ነፍሴ ለኔ አትተዋት ያረብ መጨረሻይንም አተ አሳምርልኝ يرب

  • @memona1367
    @memona1367 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂኡዝታዝብሎምንነህአላህከክፍነገርይጠብቅህ

  • @መዲወለየዋየማሜናፍቂ
    @መዲወለየዋየማሜናፍቂ 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም

  • @ቲቲነኝየaአፍቃሪ
    @ቲቲነኝየaአፍቃሪ ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላህ

  • @fatumayasin5980
    @fatumayasin5980 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብዩና ሸፊኡና አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ ሱበሀን አላህ አላይ ሂዳይስጣችሁ👍👍👍👍

  • @ethiobmaths4011
    @ethiobmaths4011 2 ปีที่แล้ว

    አቡ መሒር ልክኝ ነው ሰለላሁአለይሂ ወሰለም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከመመሳሰል አላህ ይጠብቀን ከሶሻል ሚዲያ ፈተና አላህ ይጠብቀን ለሁሉም ተውበት አላህ ይስጠን

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ትምረቱን በጣም ነው የምወደውውውውው አላህ ልቦና ይሥጠን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ ከወንድማችን አቡ ማሂር ልኮች ነው 👍👍👍👍👍👍

  • @taybawalloetube9020
    @taybawalloetube9020 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላከይር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @jemurade
    @jemurade 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቢት ይሁን
    አደጋለው ወዶችም ኒኪብ ጎደኮነው
    አይ ሲቶችን ለማራቆት ነው ዴ አረፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ለኒካባችን ፍትህ ለዱቂታችሁ አደጋለሁ👎👎

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለአል ኢማን ቤተሰቦች በሙሉ
    አላህ ወንድ ሆኖ በሴት ከመመሳሰል አላህ ይጠብቀን ያረብ አላህ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ ካቲማችንን ያሳምርልን ሴታሴት የሆኑ ወዶች ተረግማዋል ወዳወድ የሆኑ ሴቶች የሚሚመሳሰሉ ሴቶች የተረገሙ ናቸው ብለዋል ሰ' አ 'ወ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዜህ ቤት በጣም እናመሰጎናለን በጣም ጠቃሚ ቭዲዮነው ወጣቱ ልብ በነገዛ በናሰተውል ከፈጣራጋር ባንጣላ መልካም ነው አናመሰግናለን 😥😥😥አብማር ልኮኝነው

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቀን ያረበሰ በጣም የሚከብድ ግዚ ላይ ነው ያለነው ያረብ ወላሂ በጣም በጣም ከባድ ነው 😥😥😥 አይ ዱኒያ እደዛህ ታረገናለች መቸም ላይሞላ አላህ ይጠብቀን አጅ አብ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ የመጨረሻቺንን ነገር አሳምርልኝ ያረብ አሰላሙ አለለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ውድ ያገር ልጅ የሰው ዘር በሙሉ ባለበት ሰላሙን የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቺሁ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ተምንም በላይ የሰው ሰላም የአገር ሰላም ቲኖር ነው አገራቺንን ሰላም ያርግልን ያረብ አለሀምዱ ሊላህ የተከበረው ሸህሩል እረመዷን መጣልን አህለቢክ ያረመዷን በሰላም ደርሰን በሰላም የምንፆም አላህ ያርገን ያረብ✅✅ ሰው ስትሆን ፈተና አለ ተፈተናም ቡሀላ ደስታ እዳለ ማሰብ አለብን 👍 ውድ የኢስላም ልጆቺ አድ ነገር ላስታውሳቺሁ ምናልባት ማስታወስ አይጀፋም አሁን እደሚታወቀው እረመዷንን ለመቀበል ቀናቶች ናቸው የቀሩን ምን ያህል ዝግጂት አርገናል ተምንስ ተቆጠብን መቼም እረመዷን መጣ ትንባል አብዛኞቻቺን ስቃቺን ሆዳቺን ነው ሌላ ማሰብ ሀቅን መቀበል በጨለማ መጎዝ ነው ሁላቺንም በተውበት ንሰአሉላህ ኢልመን ጠይበን አላህ ጥሩ ባህሬ እዲወፍቀን ተምንም በላይ የአኬራቺንን ነገር የምናስብበት ቀን ይወፍቀን በርቱ አላህ ተጀነት ሙሽራ ተተፃፈላቸው ባሬዋወቹ እዲያረገን ታለንበት እደፍየል ቅጣል ተማላመጥ የሰው ስጋ ተመብላት ተተለያዩ ወጀል ነክ ነገር ላለመድገም አላህን በመገዛት በብቸኚነት እሱን ለማምለክ እንጣር አላህን እንለምን
    በቅንነት አዝናኝ እና አስተማሪ ነገሮቺን ያገኛሉ ወደቤቴ ጎራይበሉ አህለቢክ ያረመዷን የተራበ የሚጠግብበት ያጣ የሚያገኝበት የተከፋ የሚደሰትበት
    የታመመየሚድንበት አላህ ያርገው ያረብ።

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም እዚህ ቤት ያረቢ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረቢ አላህዬ አንተመጨረሻችንን አሳምርልን ያረቢ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ሳዳት ከማል በለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ. ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ አላህዬ ኸይር ስራ አሰራን አንተ የጠላህውን የምንርግ የምትወደምን የምንቀርብ አድርገን ያረብ. አንተ ሀቲማችንን አሳምርልን

  • @hedayatube9980
    @hedayatube9980 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ካቡ ማሂር ነው የመጣን አላህ ይጠብቀን ምገድ የሳቱትን አላህ ይመልሳቸው ያረብ ሱባሀን አላህ

  • @sadiyabentreshad7589
    @sadiyabentreshad7589 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ሰላም ለሁላችሁም ሰላም ላገራችን ሰላም ለሁላችሁም አላህ አገራችን ሰላም ያደርጋት መልካም ሴራ ለራስ ነው መልካምነት ለራስ ነው መልካም ሰው መልካምን የገኛል ከዛስ ለሰዎች ጥሩ ስራ እንስራ ሰው ባየን አላህ የአይን ከዛስ ቀጥል ቢለን ጥሩ ነገር ለሰዎች የባድ ወንድፈየ ኮን አይን ኮንጎን ፍየ ቤላ አብ ማሒር መጠህ ው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱ ላሂወበረካአቱ አላህ። ሂድያይሰጠ ን ኡስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ባለሆበት እዳተያለዉ ያብዛልን እኛረ አላህ ቀጥተኛዉ ይምራን ጡሩመካራችን ኡሰታዛችን ሱለላ አለይህ ወሰለም አረ ዘረኝነት አላህ ያጥፈልን እኔ አቡ ማሒር ልኩኚነዉ

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 ปีที่แล้ว

    በአቡ ማሂር መልዔክት አሰላሙለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ያላህ ያከሪም በዱኒያ እያለሁ ሀቲማየን አሳምርልኝ በጣም የሚያስጠላ ግዜ ደርስን ወጣቱ ዶራል አወርዉ ዲኑን እየተዉ ዉዶች በሴት እየተመሰሉና ከሀጅ ነብይ ጋር እየተሻሹ በአስባልት መሄድ ጀመሩ ያርብ አንተዉ ቀኙን መንገድ ምራቸዉ ሰ ዐ ወ

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅህ የኔጀግናው ወዲሜ💚💚💛💛❤❤❤☝☝☝👌👌👌👌👌👌

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ ይብዛልህ ብሮ ባለህበት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ፈጣሪ አንተ ዉጭም ዉስጥም ያሉትን አንተ ተብካችሁ በጣም የሚደብር ዘመን ላይ ነኝ ፈጣሪ እሱ ይቅር ይበለን አርፍ ምክር ነው በቀጣይ ሌላ አዲስ ነገር እንድየምመታህ ተስፋ አለን እናመሰግናለን 🙏

  • @ሀዩቲናyoutube
    @ሀዩቲናyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስብሀን አላህ ይህ ቲክቶክ ስንቱን አበላሸዉ አላህ ለሁላችንም መጨርሻችን ያሳምርልን ወንድማችን ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ የተዉሂድ ጀግና አል ኢማን ጀእዛ ከእላህ ሀይር ካአብ ማሒር ቤት ነዉ የመጣሁት

  • @AbrarKemalTube
    @AbrarKemalTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ከአቡ ቤት ነበር የመጣሁት ግን በጣም የምወደው ኡስታዝ ብሰማው የማልጠግበው ነው አላህ ይጠብቅህ ሳዳት

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሀለን ወሳህለ አኡዙቢላህ ምን አይነት ጊዜ ሆነ ሴት እደ ወንድ ወንዱ እንደ ሴት የሆነበት ጊዜ

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ነገሮች ማሻ አላህ አላህን ፈሪ ባሮች አላህ ያድርገን ያረብ ከአቡየ ቤት

  • @narty46
    @narty46 2 ปีที่แล้ว

    ቆይ የሣዳትን ፎቶ ለምንድን ነዉ እምትለጥፉት ???እሡ መታየት አይፈልግም እናንተ ፈልጋችሁ ፎቶዉን ትለጥፋላችሁ ምን እየሠራችሁ እንደሆን ይታወቃችኋል ????ፎቶዉን አትለጥፉ በቃ

  • @foz2810
    @foz2810 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ፋራ ወንዲሜ የኡስታዝን ፎቶ አጥፋ

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነህ ወንድሜ ሰላምህ ብዝት ይበለን ምንታደረጊዋለሽ ይላል ዘፋኙ ወዶ አይደለም From. Abu Maher.

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጤና ይሰጥልን ፍቅር ይሁን ውይ የዛሬው ይለያል ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣን በእውነት በጣም ይከብዳል ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን ቤቱ ማርን ይቅር በለን እንደእኛ በደል ሰይሆን እንዳንተ ቸረነት አቡ ማሒር ልኩኝ ነው