☞"🔴ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ያለው ማን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 หลายเดือนก่อน +26

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መካሪ ተግሳፅህ ያስደስተኛል።

    • @Samuel-rv3kr
      @Samuel-rv3kr หลายเดือนก่อน

      ሲተገበር ነዉ የሱምልፋት ዎጋዎ ነፍስ ሲድን ይመስለኝል

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት መካሪ አያሳጣኝ ተግሳፅህ ምክርህን በጣም ደስስይለኛል እንደ አንተ ያሉ ቢበዙልን መልካም ነበር በእውነት እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ መምህራችን

  • @martamarta7193
    @martamarta7193 28 วันที่ผ่านมา

    እግዝያብሔር ይመስገን ደና መምህራችን ቃለህይወትያሰማልንበድሜ በፀጋ ያኑርልን ቸሩ አምላካችን አሜን፫

  • @AseWoru
    @AseWoru หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc หลายเดือนก่อน

    ዲያቆን ገብረመድን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ትግስትአበባዉ
    @ትግስትአበባዉ หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋል ያድለን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ😢❤❤❤

  • @fhch2131
    @fhch2131 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለህየወትን ያሰማልን አባቴ😢❤❤❤

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ❤❤❤

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹🌹

  • @WowLadeya
    @WowLadeya หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @mulataderajew3555
    @mulataderajew3555 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል !!!

  • @KidustAlemayehu
    @KidustAlemayehu หลายเดือนก่อน +1

    አሜን መምህር በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የመምህር ት/ት ደጋግሚ እሰማለሁ ምክንያቱም የእውነት አባት ነቸው ተግሳፃቸው በጣም ደስይለኛል ለራሴ እወሰደዋለሁ በእውነቱ ክርሰቲያን እህት ወንድሞቸ መምህርን እንጠቀምባቸው ብልህ እንሁን

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
    @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫

  • @weleteslase
    @weleteslase หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር❤❤❤

  • @mulughawaria7805
    @mulughawaria7805 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነዉ መምህራችን አስተዉየዉ አላዉቅም ነበር ቃለ ሀይወትን ያሰማልን

  • @promeabhsr-yo1xm
    @promeabhsr-yo1xm หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቃለሕይወትን ያሰማልን❤

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
    @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልነ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን💚💛❤💒🌹

  • @mimiAtena
    @mimiAtena หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን መምህር. የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን

  • @tigisttaye9803
    @tigisttaye9803 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደሰ ይላል አንጂ

  • @kukw9428
    @kukw9428 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በሰማነው እንድንጠቀም ያድርገን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የቅዲሳን አምላክ ከአዳም ዘር በሙሉ አይለየን አሜን!❤🙏

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞዎት ይድረሰን መ/ር ገብረ መድኀን እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወት ቃል ያሰማልን አይ አባቴ እኔስ ድንቁርና ሰልጥኖብኝ ምን ማንበብ እንዴት ማንበብ መቼ ማንበብ እንዳለብኝ አላቅ ብየ ይኾን ማንበብ የምፈልገዉ የቅዱሳን ታሪክ ነበረ እርስዎም ከሚሰጡት ት/ት ፍሬ ማፍራት እፈልግ ነበረ እኔ ግን ነበረ ብቻ ነኝ ልክ ነዉ አባቴ ማንብብ የሚጠቅመዉ ሕይወቱን ለመኖር ነበረ ድካም ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን እስኪ በተግባር እንድንኖረዉ

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @marshte2107
    @marshte2107 หลายเดือนก่อน +2

    መምራችን እድሜነ ጠነ ይሰጥልን ተግሳፀክ በጣም ነውየምወደው ከጥፍት ይመልሳል

  • @mekdiyedengilmariamlij
    @mekdiyedengilmariamlij หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመነውን ያስረዝምልን❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ረጅም ጤና ዕድሜ ያድልልን እናዳንተ የሚመከር አባት አያሳጣን❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +2

    ቸሩ አምላክ ይመስገን መምህር 🌹🌹 በእውነት ማስታዋሉን ይስጠን:እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልን ማስተዋልና ጥበቡን ያድለንእድሜናጤና ይስጥልን

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bluefuel7727
    @bluefuel7727 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ... ምክሮችህ ሁልጊዜ ይገዙኛል ያረጋጉኛልም 🙏

  • @EdenDesta21
    @EdenDesta21 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @rahelbogale3091
    @rahelbogale3091 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ በእውነት ፡ ጠቃሚ ፡ ምክር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን🙏

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 25 วันที่ผ่านมา

    አቋሜን ያሥቀዬረ ትምህርት ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር 🙏

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @SalmKebede
    @SalmKebede หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው እውቀት በመልካም አንጂ አነበብን ብለን ገደል የገባን ሰት አለን

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ቃለ ሒወትያሰማልን❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! መምህራችን እናመሰግናለን!

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን

  • @መድሀኒአለም
    @መድሀኒአለም หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ua21s24
    @ua21s24 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ
    @ተዋህዶዩቱብ-ጠ8ጠ หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምኅራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ሳብ ረዘም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 25 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ወድማችን ገበሪዉ 100/100ይበልጠና እኛ ቆመንኢድ ክፈዋችነን አነበብን የምንለዉ ሙሉ ሰዉ አያደርግም ድጋይ አፈራሸ መሆንን ሰዋች ነን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @አድናዘ_ተዋሕዶ
    @አድናዘ_ተዋሕዶ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tersite858
    @tersite858 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሰማልኝ ለእኔም የሚሰማ ልብ የሚሰራ አእምሮ ያድለኝ

  • @ማርያም12
    @ማርያም12 หลายเดือนก่อน

    ዋው የእውነት የማናስተውሉው ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማስተዋሉን ያድለን ግን በጣም አሳጠርከው ትንሽ ብትመክረን ነገር በአይን ይገባል ይባላል ፖስት ሁኖ ሳየው ደስ ብሎኝ ነበር

  • @frehiwotashagre6434
    @frehiwotashagre6434 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ሌላ ምንም አልልም ቃለ ሕይወትን ያሰማህ። አንዳንዴ ብዙ አለማወቅ ጥሩ ነው

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn หลายเดือนก่อน

    ወንድማችንቃለሂወትያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Dawitmedia4
    @Dawitmedia4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @natikassa491
    @natikassa491 หลายเดือนก่อน

    ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩልንን ሀገር የተማሩ ደናቁርት ሊያጠፉብን'ኮ ነው ጎበዝ

  • @MekdiGech
    @MekdiGech หลายเดือนก่อน

    በትክክል።

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 หลายเดือนก่อน

    ማስተዋልን ይስጠን አሜን

  • @BelayZenebe
    @BelayZenebe หลายเดือนก่อน

    አስተነያየትህ ተስማምቶኛል።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!

  • @lidiyat
    @lidiyat หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz หลายเดือนก่อน

    አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህርነ❤❤❤❤

  • @AaVv-m3z
    @AaVv-m3z หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ፈጣሪ ያክብርልን🙏❤የዘወትር ጥያቄየን አነሳህልኝ!!!! በጅምላ የምንነዳ ህዝቦች......የድሮውን ታሪክ የማናውቅ ትውልዶች። አገራችንን ያፈረሷት ፕሮፌሰር፣ ዶ/ር፣ኢንጅነር ወዘተ ናቸው ያጠፏት እና እያጠፋን ያሉት......ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 หลายเดือนก่อน

    Betam ewnet new memeher kalehiot yasemalen

  • @muluworkwolderufael7211
    @muluworkwolderufael7211 หลายเดือนก่อน

    እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳነ።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ ገብረ መድሕን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @SolomeGebremeskel
    @SolomeGebremeskel หลายเดือนก่อน

    ዛሬይሰማል

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቶችክ በጣም ጠቅመውኛል እንድኖራቸው እመ ብርሐን እንድትረዳኝ ገብረአምላክ ብላቹ አስቡኝ አመሰግናለው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 หลายเดือนก่อน

    Ewinet new memibir! Libona yisten Girum meliikt new betam yitekmal!

  • @lidiya727
    @lidiya727 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ምክር ነው እኔ ግን ልጆቼን በጣም በደጋገም እንዲያነቡ እወተውታቸዋለሁ

  • @dawithabtemariam2971
    @dawithabtemariam2971 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞ ኣባቴ እዝጋኣቢሄር ከኣንተጋራ ይሁን በርታልንኝ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @gdyfbvhurophb3315
    @gdyfbvhurophb3315 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih หลายเดือนก่อน

    ❤🙏🍃

  • @yelekalasnakew97
    @yelekalasnakew97 หลายเดือนก่อน

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እንዴት እንደምወደው!!!

  • @Nathanael-17
    @Nathanael-17 หลายเดือนก่อน

    It’s very important view point and I do understand where you coming from but I have different opinions about it
    ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ማለት በብዙ አውድ ሊተረጐም የሚችል በዙ አንድታ ያለዉ ነዉ። ማንበብ ዋና ግብ ማሳዉቅን ማሰልጠንን ነው። የማንበብ በዙ ደረጃወች እንዳሉት ሁሉ የማዉቅም ደረጃዉች ይለያያሉ። ሙሉ እዉቀት ግን ሰዉ ያደረጋል ሲባል ሌሎች ሰው የሚያደረጉ መንገዶች የሉም ማለት ግን አይደለም። ሙሉ እዉቀት እንድ ሰዉ ሲኖረው ግን የሰዉነቱን ክብር፣ ሰማያዊ ፀጋዉን ጠንቅቆ ያዉቃል ስለዚህም ወደ እምላኩ ፊቱን ያዞራል። ነገረ ግን ለማውቅ ሳይሆን ለመታዉቅ የሚደርግ ንባብ እንኳን ሙሉ ሰው ሊደርግ ይቅርና ከእራስ ጋር፣ ከሌሎችም ጋር፣ ከእምነትም ከባህልም ጋር ያጋጫል።

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +1

    ✅🤔አይ እዳዉ እየተነቃቀፉ እድሜ አለቀ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 หลายเดือนก่อน

    Memhr zkre kdusann metsaf ifelg neber balefew asgebchie aleke dgamie ayetatemm ketateme ngerugn ibakot betam new mifelgew itf arge asgebalew

  • @sebleeshete2634
    @sebleeshete2634 หลายเดือนก่อน +1

    ዘኀዘዘዘዘፈፈፈፈፈ

  • @Wshetbewshet
    @Wshetbewshet หลายเดือนก่อน

    ይምከሩን ከምን እንጀምር እንዴት እንጀምር ያስተምሩን አንጠልጥለውት ቀረ

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ታስተምራለህ ግን ከፖለቲካና አባቶችን ከማበላለጥ ብትወጣ ጥሩ ነው ። የግል አመለካከትህን በተማሪዎች ላይ ተፅእኖ እንዲያድር ባታደርጎ

  • @senaitaraya2589
    @senaitaraya2589 หลายเดือนก่อน

    ካብ፡ምህሮ ኣእምሮ ይብሉ ኣቦታትና፡

  • @tesfayfreweyni6362
    @tesfayfreweyni6362 หลายเดือนก่อน

    Selam lante yhun wendmie khale hiwet yasemalen wendmie bemn kante gar contakt madreg eshlaleh keyqrta gara wedmie

  • @getanehzewdu6182
    @getanehzewdu6182 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Abety24
    @Abety24 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወንድምአለም!!!አነደው ኡሾው ነው ዉሻው😂የሚባል እበብድ መጽሐፍ አንብቦ የሚኮራ ትውልድ፤ቅዱሳት መጻሕፍትን ሲያይ ገና የሚነስረው ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይልልሃላ😂😂😂

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 หลายเดือนก่อน

    መምህር በባለፈው ትምህርት በሳይንስ ስለ ስውሩ አለም ሲያስተምሩ የነበሩትን መምህር አልተመቹህም መሰለኝ መምህር አንተም ነካ ነካ አድርገህ ነው ያለፍከው ለምን በደንብ አታስተምረም ስለ ብሄሞት ሌዋታን ወዘተ ስለዚህ የሚያስተምር ከሌለ ያሉትን በማስተዋል እንከተላለን መቼም እንደሌሎቹ ጥያቄ እያለ ከማልፍ ብዬ ነው አመሰግናለሁ በዚሁ ችግኝ እንተከል የሚበሉ ፍራፍሬ በቤተክርስቲያን ዙርያ ጉዳት የለውም

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ ይህን ስለፀፍኩ አይዝናለሁማለትም ምንም እዉቀቱ ሳይኖረኝ የዚህን ያክል መናገር አልችልይሆናል በረግጥም አይቸዝምብል ደግት ስህተትይሆናል የመዳኒአለም ቄስ ተድሮ አየሁ ከዛም ላንድማርክሰ ሆቴል እንዳጋጣሚ ሂጀ ነበረ መምህር እንዲህ በመዝሙር ጭፈራ አይቸ መድረክ ተከረይተዉ እንደ መናፍቅ አላዉቅም ቪዲዮዉን እዩት
    ፁሁፉንተዉት ግን እዩት :ብርሀን ቲዮብላይ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን።

  • @meseretsisay6983
    @meseretsisay6983 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yabsirateeodrod368
    @yabsirateeodrod368 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @meseretsisay6983
    @meseretsisay6983 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @tizitakasa2358
    @tizitakasa2358 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው