የጻድቃን አዲሱ መመሪያ ተጋለጠ! | ራያ..! ሲሪንቃ..! ደላንታ..!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @sisayraya983
    @sisayraya983 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ ይስጥልን ኢትዮ ኒዉስ አባታችን አቶ ታዲዎስ ታንቱ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታቸዉ የኔ አባት እዉነት ተቀብራ ዉሸት የነገሰችባት ዘመን ናት አባታችን እዉነት ስለተናገሩ ያለምንም ምክንያት እሄን ያክል አሰርዋቸዉ በዉነት ግፍ ነዉ
    እሰይ ገበሬዎች ጀግና የማረኩትን ለወጣቶች ያስታጥቁት

  • @agerager3521
    @agerager3521 3 ปีที่แล้ว +5

    በለጠ ና በላይ ማናየ ከማከብራችሁና የማደንቃችሁና የማከብራችሁ ምረጥ ኢትዪጰወች ናችሁ ሰለዚህ ፍትህ ለደላታ ወገልጤና ጠይቁልን

  • @dyie6840
    @dyie6840 3 ปีที่แล้ว +2

    ከሁሉም ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @vvc9039
    @vvc9039 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን 👍👍👍

  • @guadiederjew8148
    @guadiederjew8148 3 ปีที่แล้ว +2

    Go ahead my brothers❗️

  • @عليموسى-ب5د
    @عليموسى-ب5د 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว

    እኛም እናመሰግናለን ለሰጣችሁን ምርጥ መረጃ

  • @emebetabera827
    @emebetabera827 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለወሎ ፍትህህህህህህህ

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb 3 ปีที่แล้ว

    ኣሌሕ ከሓገራችን ጫትን ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 ปีที่แล้ว +6

    ጋሼ ታዴ እንኳን በሰላም ወጡ🙏

  • @hayimemarr2250
    @hayimemarr2250 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ዘንድሮ ሀገሬ በቃ ተስፋ ቆርጥንብሽ ማለት ነው ቤተሰቦቻችን አለቁ መርሳ ወልደያ ራያ ቦሆሮ ቤተሰቦቻችን አለቁ ፍትህ ፍትህ መርሳ በገጠር አካባቢ ድርሱላቸው 💔💔💔😢😓😢

  • @bf7767
    @bf7767 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ዘንድሮ ሰዎቹ ሹመት ላይ ነቸው የወሎ ህዝብ እሳት ውስጥ ነው😥

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 3 ปีที่แล้ว +6

    እረ እስከመቸ ነው ወሎ ስቃዩ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፍርድ ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @እውነት-አ1ደ
    @እውነት-አ1ደ 3 ปีที่แล้ว

    ሃይ የሚል የለም እረ ይቅር በለን ያአዞ መንፈሰ ነው💔🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @wearefriends1782
    @wearefriends1782 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምአችሁይብዛ

  • @adisujed1847
    @adisujed1847 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi selam nachehu

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወገል ጤና ፍትህ ትኩረት ለዋርላ ደላንታ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo 3 ปีที่แล้ว +1

    እነሱው ህልማቸውም ወሬቸውም ስለወበር ነው የሰሜን ወሎ ህዝብ እሳት ላይ ጥደው😏😏

  • @samiramohamed8130
    @samiramohamed8130 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว

    ስበር እራያ አጋዥ አጣ ይሄ ጀግና ህዝብ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ውዶች በሌ በላይ❤

  • @emalove2087
    @emalove2087 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም - በቅድሚያ ለምታደርሱት ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን:: ነገር ግን ከዚህ በፊትም በተደጋጋሚ እባካችሁ ወታደራዊ እና ውሳኝ መረጃዎችን አታጋሩ እየተባለ... ለምን እና ለማን ነው ይሆን እናንተ በዚህ አካባቢ እየዋሉ ነው እያደሩ ነው የምትሉት??? ኧረ ልብ እንግዛ ጎበዝ!

  • @እማየኑሪልኝለዘላለም
    @እማየኑሪልኝለዘላለም 3 ปีที่แล้ว +4

    እህ በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር ወንድሞቻችን ፍጣር ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 3 ปีที่แล้ว +1

    ወርቂት ሳይሆን ወርቄ ነው እሚባለው

  • @getyeamare5948
    @getyeamare5948 3 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ተፈናቅሎ ደሴ የገባው የአሸባሪዎች ተላላኪ ናቸው በደንብ ወጣቱ እና የመንግሥት አካል ቤት ለቤት መፈተሽ አለበት አማራ የተጠቃው በራሱ ሆዳም ጭምር ነው ጎበዝ ንቃ።

  • @tewodrosagazhu3313
    @tewodrosagazhu3313 3 ปีที่แล้ว +1

    bertuln beteleye akerareb new yemetachihut des ylal

  • @abaasabaas4905
    @abaasabaas4905 3 ปีที่แล้ว

    እናተ የምታወሩትና ስደውል የሚወሪን አይገናኝም

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 3 ปีที่แล้ว +3

    መጣችሁ በርቱ🙏🙏

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว

    ግን በእስር ጉዳይ ያሁኑ መንግስት ይሻላል ልበል ህውሀት ብትሆን ትገላለች አካላዊ ጉዳት ታደርሳለች እንደዚ በቶሎም አትፈታም እኮ

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው::በአገሪቱ ያሉት የመረጃ የክትትልና የደህንነት ጥበቃ ሞያተኞች ምንም አይሰሩም ማለት ነው?!?!?!እንዴት ሀጥዑ ጻድቃን ጋሸና ገብቶ ይመለሳል??!?!?!

  • @asmamawmekonnen2330
    @asmamawmekonnen2330 3 ปีที่แล้ว

    A

  • @adisujed1847
    @adisujed1847 3 ปีที่แล้ว

    Woldiya endet neche hebrtsbu berhabe eyaleqe new

  • @samtsegay9155
    @samtsegay9155 3 ปีที่แล้ว

    እኔንም እማ Facebook ጠምዶ ይዞኛል

  • @birhaneazazh6109
    @birhaneazazh6109 3 ปีที่แล้ว

    አቶ ታዲዮስ ታንቱ ካሣ ይገባቸዋል

  • @ወንቅሽንህይወቴነው9846
    @ወንቅሽንህይወቴነው9846 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ እስከመቸ ይሆን ስቃዮ በዛ

  • @JanhoyMedia
    @JanhoyMedia 3 ปีที่แล้ว

    አስደማሚው የክርስቲያን ታደለ የፓርላማ ንግግር|20 ተጠሪዎች ለጠ/ሚኒስተሩ አልበዛም? ሙሉ ቪድዮ👇👇👇
    th-cam.com/video/f4NVgtgOCl8/w-d-xo.html