አዝናኝ ጭውውት በወሎ ላልይበላ የባህል ቡድን አባላት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +23

    አይይይይ ይች አለም አንድ ይስቃል አንድ ያልቅሳል ብቻ ተመስገን ነው ሀገሬስ ስላምሽን ይመልስልን

    • @jemaladem2662
      @jemaladem2662 3 ปีที่แล้ว

      ቪዲዮሴክስብድ

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว

      አጀተረ አወ ልለዉ ሥል ቀደምሺኝ 😭😭😭😭😭😭

    • @zeenauaezeena5081
      @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว

      @@jemaladem2662 ❓❓❌❌❌ይህ ሳጥናኤሉ እራሱ ነዉ

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 3 ปีที่แล้ว

      አይዙሽ ሰላም ይማጠል በትእግስት።

    • @fatimahhassen9414
      @fatimahhassen9414 3 ปีที่แล้ว

      @@zeenauaezeena5081 ማሰብ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 ปีที่แล้ว +4

    ውቢቷ አገሬ ኢትዮጵያ ትቅደምምምም🕌🕌💒💒🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇷🇹🇷
    የማይበጀን ይውደምምምምምም🙏🙏🙏

  • @wollobeteamhara5093
    @wollobeteamhara5093 3 ปีที่แล้ว +34

    ሰሜን ወሎ አማራ አለቀ በረሃብ ፣በጦርነት መብራት የለም ውሃ የለም ኔትወርክ የለም የቤተሰብ ድምፅ ጠፋብን እስከ መቸ አማራ ሚድያ ምነው ወልድያ ንራያን ሀራን ሌሎችም ፍትህ ፍትህ ይሻሉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aነኝወሎየዋ-c3f
    @Aነኝወሎየዋ-c3f 3 ปีที่แล้ว +21

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ፍትህ ራያ ህዝብ 😭😭😭💔💔💔

  • @eutimjv
    @eutimjv 3 ปีที่แล้ว +30

    ፍትህ ለወሎ አማራ እናተ ጎጠኛ ሚዲያ እርኩሶች

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ይሂ ሚድያ ስለወሎ ግፍ ሣይሆን ስለ ድል ብቻ ነው የሚዘግብተ ሚኒሊክ ቲቨ በጣም ጎበዝ ነው!

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 3 ปีที่แล้ว

      @@DamatMedia2 ለማደን ለፍተው ሲያበቁ ልፋታቸውን እያከሸፉባቸው ወደሆላ ተመለሡ እያሉ ነው

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 ปีที่แล้ว +4

      @@DamatMedia2 አዝማሪ እናተ መከላከያ ልዩ ሀይል ፍኖ ሚኒሻ ሁሉም ወደ እናተ ነው የመጡት ይህም ሁኖ አውድሞሻል ሽንታም አዝማሪ ከደቡብ ወሎ ስንት ሚኒሻና ፋኖ ነው ወደ ጎንደር የመጣው ወለታ ቢሶች አሁንም እየታገለ ያለው ወሎ ላይ የወሎ ተወላጅ ብቻ ነው እኩል ከወሎ ጋር ጀግና ለመሆን ታስቢያለሽ

    • @eutimjv
      @eutimjv 3 ปีที่แล้ว

      @@DamatMedia2 የሸርሙጣ ልጅ ግም ማን አባሽ ነው ታዳ አሁን እየታገለ ያለው ወሎ አይደለሽም እበት ግም

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 ปีที่แล้ว

      @ሰው ከመናገክ በፊት ሰውሁን
      በረካ ሁኝ ንገሪልኝ ቅቤ ጠጣሁ እነዚህ ጎጠኛ እኛ ብቻ ጀግና ማለት ይወዳሉ
      አሏህ ይጠብቅሽ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክ😂😂😂የወሎ ሸግዬ የአነጋገር ዘይቤ በጣም ትችላላችሁ በርቱ ።

  • @ስደትበቃበለኝየማታእጀራየ
    @ስደትበቃበለኝየማታእጀራየ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ገሬገሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ መኮነን የወዜልጅ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጭንቀት ሰአት ህዝቡን ዘና ማድረግ ደስ ይላል። መቸም እያለቀሳችሁ ተመረቁ አይባልም። እንኩዋን ደስ ያላችሁ። ጦርነት እንደሆን ብርቅ አይደለም ለወሎየወች ቤተሰቦቻችንም እኛም የጦርነት ዜና እየሰማን ነው ያደግነው።

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 3 ปีที่แล้ว +1

    አየወሎሰትያለቅሳንሰትይሰቃንፍትህለሰሜንወሎ፣፣😭😭😭😭😭🙄🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 3 ปีที่แล้ว +6

    አፈር ብሉ ወሎ እያለቀሰ😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    እኛ ወሎየ ወች ፋቅር እኮ ነነ 🇪🇹🤝🇪🇷

  • @ፍቅርከወሎልጅሀዩ
    @ፍቅርከወሎልጅሀዩ 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅደላዬ ቱሉ አውሊያ ሀገሬ

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለኛ ወለየወች ይህ አይገባንም ነበር ፍትህ ለየዋሁ ወለየ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼም እንዴው ማጣፈጫ እኛን ታልጨመራችሁ አይሆንም

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን የዋህ ህዝብ በችግሩ ጊዜ ድረሱለት ይልቅ ቀን ያልፋል

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ሠላም ላገራችን

  • @መቄት
    @መቄት 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሶባታል አሁንስ😁😁😁😁

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለስሜን ወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚስኪኑ ገበሬ ለየዋሁ ህዝቤ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭

  • @fikadumolla8881
    @fikadumolla8881 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌

    • @bbeihrdnea4382
      @bbeihrdnea4382 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ሞትኩኝ በሰቅ😁😁😁😜

  • @zaynuzaynu4030
    @zaynuzaynu4030 3 ปีที่แล้ว

    መኮነን ስልክህን ላክልኝ ዘይኑ ነኝ ብርቱካን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይቆችየ የሀገሬ ልጆች ትለያላችሁ እኮ

  • @ፊጡማቢንትሁሴን
    @ፊጡማቢንትሁሴን 3 ปีที่แล้ว +4

    የወሎ ህዝብ እየለቀ እናንተ ስለጨዋታ አወሬ ማፋራዎች እንድው ምንይሻላቸሁል ?እርባካቸሁ ደምፅ ሆናቸው

    • @ፊጡማቢንትሁሴን
      @ፊጡማቢንትሁሴን 3 ปีที่แล้ว

      ተወ እንጅ የሚታገሎት በደንጋይ ነው እንዴ ?ጎንዳርና አፋር እኮ መከላከያ በሙሉ እዛነው ወሎ ላይ የሚሥራው ትንኩለ ግን ይለያል

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-የ1ተ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-የ1ተ 3 ปีที่แล้ว

      @@DamatMedia2 ትክክል

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-የ1ተ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-የ1ተ 3 ปีที่แล้ว

      @@ፊጡማቢንትሁሴን መግዛት ነዋ ገለቲ

    • @afi5295
      @afi5295 3 ปีที่แล้ว

      @@DamatMedia2 የኛም ቤተሰቦቻችን ሄደዋል ከደቡብ ወሎ አዱ ዘመዴ በጎደር በኩል ነበር የወሰዱት አላህ ይረሀመዉ ተሰዋ ሌላዉ ዘመዴ ደዉሎ በአፋር ድበር እደሆነ ነግሮናል ሌሎቹን ደግሞ በየት እደወሰዳቸዉ አላወቅንም እና ወሎ በሙሉ ዘምቷል እኔ ተወልጄ ካደኩባት ትንሽዬ ከተማኳ የትምርት ቤት ጌደኞቼ ሳይቀሩ ነዉ ዘመቻዉን ተቀላቅለዉ ሁለት ባስ ሞልተዉ የሄዱት እና ወሎ ባዳዎች ባመቻቹላቸዉ መንግስት የአሜሪካ ን አፍ ለማዘጋት በሴራ አስወርረዉናል የወሎ ገበሬ ባይኖር ኖሮ እስካሁን ወሎን አልፈዉ አ አ ከች ይሉላቸዉ ነበር

  • @umerabye7288
    @umerabye7288 3 ปีที่แล้ว +1

    እጭ እኔ እሚገርመኝ ብልግና ነው እምታስተምሩት ምድር ደብተራ

  • @سبحانءاللهوالحمدالله
    @سبحانءاللهوالحمدالله 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህለወሎ ሀዝብ ኡኡኡ

  • @tadmkr9777
    @tadmkr9777 3 ปีที่แล้ว +1

    የሰሜኑ ወሎ ይሳቀቃል፣ የደቡቡ ወሎ ይሳለቃል አይ ጊዜ

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 ปีที่แล้ว

    ጨዋታችሁ አይከፋም
    ሁልግዜ በትጋዜ ቀኑም አይገፍ
    ግን ዋና አገብጋቢ ጉዳይ በገፍ ለሚጨፈጨፉ ለሚፈናቀሉ ለሚራቡ ወገናቻችን ፍትህን ጠይቁልን በጣም በዛ በሰሜን ወሎ ግፉ በረታ አቶ አገኘሁ ና መንግስት የአማራ ሚድያ የት ናችሁ !!!?

  • @zaynuzaynu4030
    @zaynuzaynu4030 3 ปีที่แล้ว

    መኩ ኧረ በናትህ ስልክህን በአላህ ላክልኝ

  • @saas8229
    @saas8229 3 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭ወይ አገሬ አብይ ተጫወተብን የዋሕነታችንን አይቶ ለወሎ ሕዝብ ይሕ አይገባዉም ነበር

    • @abazashgetachaw7677
      @abazashgetachaw7677 3 ปีที่แล้ว

      Ante junta yehonk abiy bayhon ethiopia atinorm neber

  • @ጀማ90
    @ጀማ90 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ትዝ አለኝ

  • @ህድራመሀመድ
    @ህድራመሀመድ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው 😍😍😍😍😍😁😁😁

  • @faxumashayi9877
    @faxumashayi9877 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ😍😍😍😍😍❤💚❤💚❤💚❤💚

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሚሰቃዬው ህዝብ

  • @xssdxs2297
    @xssdxs2297 3 ปีที่แล้ว

    መኩየየኔወንድምአላህይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @garanewaye4153
    @garanewaye4153 3 ปีที่แล้ว

    አይ መኩየ ገፈለችዉ ፋጦነይ ጉድሽን ስሚ 😆😆😆😆😆😆🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢክሩነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኢክሩነኝየወሎዋቀበጥ 3 ปีที่แล้ว

    መኩየ ያሀገሪ ልጂ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰአት አይደለም

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ፍትህ

  • @hadiamohammed1050
    @hadiamohammed1050 3 ปีที่แล้ว +9

    ሠሜን ወሎ ህዝብ እያለቀ እናንተ ትቀልዳላችሁ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ድምፅ ሁኑንቤተሰቦቻችን አለቁብን ወደትእንጩህ ወደትእንሂድ ጭንቀት ብሶት ከቦናል፡ ዲረሱልን

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 3 ปีที่แล้ว +1

    😆😂😃😅😆የወሎ ገራገሩ

  • @stube3784
    @stube3784 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቶች በሸር ነው የመጣሁ በሞስ ላይክ ሰብ ቤተሰብ እንሁን በርቱ !

  • @mustefakbret4041
    @mustefakbret4041 3 ปีที่แล้ว

    ያማራ ሚድያ መቸ ነው ስለወሎ ህዝብ የሚዘግቡት

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว +2

    ረሀብና ጦርነት ነው ወሎ የምን ጭፈራነው ነገ የናንተም አይቀር

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 3 ปีที่แล้ว

    መገን ወሎ ማሩ

  • @እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ
    @እግዚአብሔርይፈርዳልእግዚ 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ አማራ ማስ ሚዲያ ደሜን አፈላችሁት የወሎ ምዲር በደም እየታጠበች እናንተ ትቀልዳላችሁ አይደል ምን አይነት ማሰቤያ ነው ያላችሁ እር ተው ሰውን ባታከብሩ እግዚአብሔር ፍሩ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ተዉ ኣማራ አንድ ሁን እርዷቼዉ የሠሜን ወሎን ኡህህህህ

    • @roza7336
      @roza7336 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @zinatmohammed6729
    @zinatmohammed6729 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈትህ ላገራችን ፈትህ ለሴሜን ውሎ

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭አገሬ ወሎ ተገላታሺ

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አላላችም ፈጦስ😁😁😁😜

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሁንየቀዲነው ሰው እያለቀ ኢጭ ስታስጠሉ

  • @zenapreyes748
    @zenapreyes748 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ

  • @ABvidio1
    @ABvidio1 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ 👍👍👍

    • @roza7336
      @roza7336 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @bezawubelay8712
    @bezawubelay8712 3 ปีที่แล้ว

    የመካነ ሰላሙን ቅርርቶ ለጥፉት አሚኮ

  • @amartube6757
    @amartube6757 3 ปีที่แล้ว

    አገሬ ጊምባ

  • @selamzenebe8669
    @selamzenebe8669 3 ปีที่แล้ว

    ዎሎ ላሊበላ ህዝብ እያለቀ ገልፈጡ

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሲያምሩ

  • @MohammedMohammed-ib3de
    @MohammedMohammed-ib3de 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው መጅርጋት

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ምን ያጃጅላቹሀል የገጠር ሰው እደናተ አይጃጃልም በግ

  • @abduahmed5635
    @abduahmed5635 3 ปีที่แล้ว

    እናነተ ጋር መደመራችን ያሳስናል ቢያንስ ሌላው ምን ይለን ይሆን ብላችሁ አታፍሩም እናነተስ ማፈሪያ እንጂ ማፈር አታቁም

  • @ሠለምቴዋየሸዋልጅ
    @ሠለምቴዋየሸዋልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    🙄🤨🤔እንዴት ነዉ የሚሣቅላችሁ😭 አስ የተፈናቀሉ የተራቡትን አፅናኗቸዉ እፍፍፍፍፍፍ ጭራሽ ወሎ ሆናችሑ ጨዋታ🤔 እኔ ሸዋ ነኝ ግን አመመኝ የወገኔ ሲቃይ😭😭😭አፈር ብሉ 🤨👎👎

  • @امماجيدماجيد
    @امماجيدماجيد 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዪጲያ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ፍትህ መንግስት አቅም እያለው ለምን ዝምታ አስፈለገ ችላ ማለት አስፈለገ ህዝብ አለገ ንፁሀን አለቀ ህፆናት አለቀ ገዘብ ተዘረፈ ተቃጠለ አረ ፍትህ ለሰሜን ወሎ

  • @haiabahahaiababa9857
    @haiabahahaiababa9857 3 ปีที่แล้ว

    ዋውደሥይላሉ

  • @bezawubelay8712
    @bezawubelay8712 3 ปีที่แล้ว

    ሚድያው ምን ያድርግ የሚዲያ ስራው ምንድነው?? ማስተላለፍ እኮ ነው። ወገኖቸ አትሳደቡ ሚዲያውን የነ ዋልታና የነፋና የውሸት ዘገባ አራጋቢዎች ተው። አሚኮ በጣም ብርቱ ትክክለኛ መረጃ የሚያቀርብ ሚዲያ ነው።

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 ปีที่แล้ว +1

    ታራ ነገር አትስሩ አይመጥናችሁም ይህን ስታቀርቡ ህዝብ እያለቀ አማረክልል ህዝብ እያለቀ በወለጋ በስዑድ ዓረቢያ ያልፍልናል ብለው ሲከራተቱ በየተላጀዋው በየሻራ ሲቀሩ እናንተ ግን ምነው ሀግባይ አጣችሁ የንፁሀንን ሂወት እየገበራችው ጨዋታ ታስተላልፋላቸው ግን ዓላማችሁ ምንድነው የናንተ ብልፅግና ህዝብ ማስጨፍጨፍ ነው የጨዋታ ሚዲያ ወይም የሰው ማስጨፍጨፍ ብልስግና ብላችሁ እርእሳችሁን ሚዲያውን ቀይሩ ጉድ ነው

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ዋውውው

  • @ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
    @ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ ዩተበሮች😭😭በማይቀለድ ሰአት ቀልድ 😭😭እኛ በሀሳብ እያለቅን😭😭ፍትህህህህህህህህህህህህህህ ለወሎ ህዝብ😭😭😭

  • @AaAa-zc6hh
    @AaAa-zc6hh 3 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ

  • @haiabahahaiababa9857
    @haiabahahaiababa9857 3 ปีที่แล้ว

    በሣቅ

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 3 ปีที่แล้ว

    🤣 Thank you AMICO for sharing!!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክ ደጉ ወገኔ😂😂😂

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 ปีที่แล้ว

    memar alememar hone endea yechewuwutu ferea hasab mendenewu

  • @hussensyum5513
    @hussensyum5513 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሰው እያለቀ ነገም ይመጣል በናተ ጠብቅ

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 3 ปีที่แล้ว

      አተ ደደብ ትግራይ አሥመሳይ

    • @hussensyum5513
      @hussensyum5513 3 ปีที่แล้ว

      አይደለሁም ሂድ ዉርጌሳ ስለማቅ ነው

    • @tsagawkebede7655
      @tsagawkebede7655 3 ปีที่แล้ว

      @@hussensyum5513 ካሆክ ወይ ተዋጋ ወይ አፍህን ዝጋ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 3 ปีที่แล้ว +1

    እረምንሸነዉ አይነፋም

  • @مريم-ل6ز6م
    @مريم-ل6ز6م 3 ปีที่แล้ว

    አረ ወደዛ አታስጠሉኝ የወሎባህል እድህአደለም አትጃጃሉ

    • @mubarkekadere7334
      @mubarkekadere7334 3 ปีที่แล้ว

      R bakishe ayidalme enida yate nashe waloo ???

  • @ነኝየናቴናፋቂወሉዮዋ
    @ነኝየናቴናፋቂወሉዮዋ 3 ปีที่แล้ว

    ፍተህለሰኡደስረኙቸ

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ወሎ ገራገሩ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว

    እንዴው ምንኛ ሸጋ ወግ ነውሳ
    ኧረ የቤተሰቦቻንን ድምጽ እንስማ እባካችሁ አንድ በሉን
    ሙተውም ከሆነ አልቅሰን ይውጣልን
    ሰሜን ወሎ ባለዉለታ ውለታው ይህ ነወይ??????

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ሠ5የ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ሠ5የ 3 ปีที่แล้ว

    ወቢቶ ሀገር ሰላምሸ ናፈቀኝ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛♥👏👏

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 ปีที่แล้ว

    Hiii Ababee koo kk

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    ወሎየወች እያለቅነ ታሣሥቁናላችሑ አረወዳ ሐጀቴም ጠብ አይል 😭😭😭😭😭

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 3 ปีที่แล้ว +4

    ረ ይደብራል ንፁህ ሰወች እየሞቱ በማያቁትነገር ከቤተሰባቸው እየተለያዩ እታ ትስቃላችሁ

  • @ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ
    @ወሎየዋነኝ-ጘ6ዘ 3 ปีที่แล้ว

    Yagera Lejoche

  • @welloyoutube6282
    @welloyoutube6282 3 ปีที่แล้ว

    ሰይዋ ክክክክክ

  • @እቴናትእንደገና
    @እቴናትእንደገና 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዶች ስታምሩ 💚💛❤ አገራችንን ሳላም ያድርግልን

  • @حليمهمحمد-ض2ج
    @حليمهمحمد-ض2ج 3 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውሳቅ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🇪🇹❤️💯🙏🏆🇪🇹❤️

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ♥♥♥

  • @atesedreda7556
    @atesedreda7556 3 ปีที่แล้ว

    Amehara medya le wolo hezb feth emayasma gotgna medya wogn eyalq ant teqldalh

  • @melkeyoutube7962
    @melkeyoutube7962 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @eke1914
    @eke1914 3 ปีที่แล้ว

    Have fun

  • @neza6422
    @neza6422 2 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @fatumafatuma6834
    @fatumafatuma6834 3 ปีที่แล้ว

    መግደርደርየሴት ወጉ ነው

  • @PuntEntertainment2435
    @PuntEntertainment2435 2 ปีที่แล้ว

    desalegn gedamu

  • @zinatmohammed6729
    @zinatmohammed6729 3 ปีที่แล้ว

    ቀልድነ ጨዋታ ከወሎጋ ነበረ ታዳ ምን ዋጋለው ጅታ ወረርን

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 ปีที่แล้ว

    ኦር አይነፋም እናንተ ግን ምን ሆናችሁ ውይ አዲሱ ትውልድ አማራ ስው እይቀበርክ በጀምላ ህዝብ እያለቀ ጭፍራ ምን እሚሉት ነው ኤጭ ምናለ እንደ ዘነፉኑ ጠላትን ተባብራችሁ ብትደመስሱ ግፍ አይሆንባችሁም እንዴ ህዝብ እያለቀ ጭፍራ ቱ

  • @jemaladem2662
    @jemaladem2662 3 ปีที่แล้ว

    ቪዲዮ ሴክስ

  • @zzedo9126
    @zzedo9126 3 ปีที่แล้ว

    ደቸ ብሎ ምድረ ሸፋፋ ሁላ አሁን በዚህሰአት ትቀልዳላችሁደ
    ድምጽ ሁኑን ለሰሜን ወሎ

  • @sophiyayimam6160
    @sophiyayimam6160 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘

  • @Tube-zp5oz
    @Tube-zp5oz 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ