#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e หลายเดือนก่อน +1

    ይሕን ያደረገ የድንግል ማርያም ል"ጅ" መድሕን እግዚ እስከዘላለም የተመሠገነ ይሁን ተመስገን ሳይገባን እድንረዳ ስላረከን ንግስተነገስታት እሕተማርያም ዘ ኢትዬጲያ ሺ አመት ይንገሱ እድሜ ከጤና ይስጥልን በርትእት ሐይማኖት ያፅናዎት እኛንም ያፅናን በርቱልን የኔ ጀግና እንወዶታለን አስተዋይልቦና ይስጠን

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ หลายเดือนก่อน +2

    አይዞት በርቱ ንግሥተ ነገሥት ዘ ኢትዮጺያ እግዚሀብሔር ያበርታዎት

  • @GetenetYoseph
    @GetenetYoseph หลายเดือนก่อน +1

    እምነ ንግስተ ነገስታት የርትእት የተዋህዶ እንቁ

  • @MichaelAndhun
    @MichaelAndhun หลายเดือนก่อน +1

    ጽላተ ሙሴ የምትገ(ኘ)ው በመስቀለ መሲሕ ገዳም ነው። ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያም ዘኢትዮጵያ ተረክበውታል።ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 หลายเดือนก่อน +5

    እምነ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ጋ ነው መከበር ያለበት ሲጀመር ተከብሯል ቀድመናቸዋል

  • @enanuneguse
    @enanuneguse หลายเดือนก่อน +1

    ፅላቴሙሴ

  • @AinalemAbebe
    @AinalemAbebe 28 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ የድንግልማርያም ልጅ ያበርታዎት ስላሴ ሰው አጣ

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @የማርያም-21M
    @የማርያም-21M หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገፅስሽ።

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e หลายเดือนก่อน +1

      እናትናል"ጁ"አብረዋቸው ናቸው አይዞት አይፍሩ ለራሶት እዲገሠጥሎት ይፀልዩ ወላዲተ አምላክ ትገስፅሎት

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago หลายเดือนก่อน

    ማንቺዝናሽነቺ

  • @YiftusiraBeyene
    @YiftusiraBeyene หลายเดือนก่อน

    እንደ ሰይጣን

  • @ቤርሳቤህ
    @ቤርሳቤህ หลายเดือนก่อน

    ከየት መጣሽ ባክሽ ስምሽን ቆይቻለው ካወኩት ግን 1ቀንም ሰምቼሽ አላቅም ሆሆይ😂😂😂😂

  • @Kingsolomon77777
    @Kingsolomon77777 หลายเดือนก่อน

    እህተ ማርያም ይሄስ በቀረብሽ

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb หลายเดือนก่อน

    ድፍረትሽ አሁንስ በዛ