ኤፌሶን ትምህርት 54 | መንፈሳዊ ውጊያ (6) - በማሙሻ ፈንታ Ephesians Teaching 54- Spiritual Warfare (6) - By Mamusha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
    ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
    Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
    Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
    / 312726798871156
    አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
    ጉግል ማፕስ - google maps address
    maps.app.goo.g...

ความคิดเห็น • 32

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +6

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 ปีที่แล้ว +4

    Tseliyulign 🤲🤲 metatek ifeligalewu

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 ปีที่แล้ว

    This is truly a life changing sermon. Thank you Lord for the blessing! And bless your servant.

  • @helenwalelign9196
    @helenwalelign9196 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ማሙሻ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ የአባቴ ልጅ
    ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
    ቅይጥ ወንጌል በበዛበት ዘመን እንዳንተ አይነት የእግዚአብሄር ቅንአት ያለበት ወንድም ስለተዋወኩ በጣም ደስተኛና እድለኛ ነኝ

  • @petertefaye3446
    @petertefaye3446 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว

    አሜንን ሃሌሉያያ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው የሚንወድህ የእግዚአብሔር ሰው ዶክተር ማሙሻ እንወድሃለን ተባረክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ እግዚአብሔር እድመህን ያለምልመው

  • @temnithadera4179
    @temnithadera4179 ปีที่แล้ว +2

    ኦ እግዚአብሔር ስለመጣልን ቃልህ ክብር ላንተ ይሁን

  • @deo7149
    @deo7149 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @tseganeshsmith2313
    @tseganeshsmith2313 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ጌታ ክብር ይሁንለት እግዚአብሔር
    ፀጋውን ያብዛልህ D/R
    ስለ እምነት ብዙ ነው ያተረፍኩበት ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን 🙏
    የሚንበለበሉትን የክፉዎችን ፍላፃዎች የምንከላከልበት ጋሻችን እምነት ነው እምነት ጌታ ይጨምርልን 🙏

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 ปีที่แล้ว

    አሜን በጣም የህይወተሰ ስንቅ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ደሞ ዘመንህ ይባረክ

  • @alemat897
    @alemat897 10 หลายเดือนก่อน

    I am listening for 3rd time and sharing and its healing tebareku🙏

  • @habtmuwaldsnbte101
    @habtmuwaldsnbte101 3 หลายเดือนก่อน

    በነገር ሁሉ ብሩክ ነህ ይብዛልህ❤

  • @hosanatesfaye9193
    @hosanatesfaye9193 ปีที่แล้ว +4

    Dr. Mamusha, you have no idea how much your teachings have shaped and molded us throughout the years. You are our blessing! We are privileged to learn the word of God with such clarity and power from a mighty and humble servant. May God continue to reveal His precious word and shine His light through you. Thank you!! We love you, remain blessed! 🙌🏽🤗

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ደስ ሲል በእግዚአብሔር ቃል መኖር አሜንንንንንን. አሌሉያ ዶር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 ปีที่แล้ว +2

    በሙላት ማገልገል ማለት ይህ ነዉ ❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dear Mamusha!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 ปีที่แล้ว

    ፀጋው ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው ።

  • @yegileact689
    @yegileact689 ปีที่แล้ว +1

    Thank you LORD for your servant ! we receive The message we trust God is good and able to do All things. More Blessings to you we thank God for your teaching we are blessed.

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ጉደኛ ትምህርት ! የጥያቄ ሁሉ መልስ ! እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ። እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ።

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 ปีที่แล้ว +2

    Wawww...ኣሜን, ዶር በ ሙላት እያገለገልክ ነው'ው መላልሶ ጥቅጥቅ ያለ ሙላት ይሁንልህ, ሃለሉያ.

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 ปีที่แล้ว +3

    ማሙሻ ምን ላድርግህ በጣም ተባረክ

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 ปีที่แล้ว +2

    God bless you and your family

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 ปีที่แล้ว +1

    ማሙሻ
    ትምህርቱን በከፍተኛ አግራሞት 15 ደቂቃ የቆየሁ ሳይመስለኝ ከነ መዝሙሩ አጣጣምኩት። በተለይ ለኔና ለኔ ብቻ የተላከ እስኪመስለኝ። ይህ ፀጋ ይጨመርልህ ይብዛልህ።

  • @selamawitalemu881
    @selamawitalemu881 ปีที่แล้ว

    The grace of our Lord Jesus Christ be with you Dr. Mamusha!

  • @yabesyebelay5541
    @yabesyebelay5541 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @romandeneke9110
    @romandeneke9110 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን

  • @leyafikru7987
    @leyafikru7987 9 หลายเดือนก่อน

    አረማመድን የሚያፀና እግሮችን በአለት ላይ የሚያቆም ትምህርት!!!

  • @MS-mb1cl
    @MS-mb1cl ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም የተባረካችሁ ወንድሞች ናችሁ። በትምህርቱ በጣም ተባሪኬለሁ።
    ግን ትንሽ ቅሬታ አለኝ። በትምህርቱ ላይ አይደለም።
    ነገርግን ስትሰብኩ በጣም የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትጠቀማላችሁ ጉባኤው በሙሉ እንግሊዘኛ ቋንቋ ይረዳል ብላችሁ ታምናላችሁ? እኔ ግን በፍጹም አላምንም የእገራችንን ትምህርት ደረጃ እየታወቀ ለምን ሁሉም በሚገባ እንዲረዳ ኡይደረግም? ለምንድን ነው መጽሐፍ ቅዱስ በየቋንቃው የተተረጎመው ? ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ን ቃል በደንብ እንዲረዳና እንዲኖርብት አይደለም እንዴ?
    እኔ ቋንቃ ጠል አደለሁም ግን እንዲህ ከለፋችሁ አይቀር ሁሉም ያለችግር ቢስማው ብዬ በማስብ ነው። ይገባኛል በጉባኤው ውስጥ የተለያዩ ሰዎች
    እንደሚገኙ ።ስለዚህ ምናልባት ለሁሉም የሚሆን
    ቢሆን። ይሄ በሚድያው ላይ ሁሉ የሚታይ ከፍትኛ ችግር ነው ። በቤተክርስትያን እንኳን ጥንቃቄ ቢደረግ።
    ይቅርታ የሚስማኝን መናገሬ ነው።
    ጌታ ይባርካችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ።

    • @alemat897
      @alemat897 10 หลายเดือนก่อน

      They translated eko

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ቃሉ መልስ ሆኖልኝ መጣ።