ኤፌሶን ትምህርት 33 - እንደተወደዱ ልጆች - ማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 33 - by Mamusha Fenta.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ኤፌሶን ትምህርት 33 - እንደተወደዱ ልጆች - ማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 33 - As Dearly Loved Children, By Mamusha Fenta
    ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

ความคิดเห็น • 24

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ በእውነት እርሱን እንድኮርጅ እርሱን እንድከታተል ይርዳኝ!!😢❤❤❤❤🙏🙏
    ፈጋ ይብዛል D,R❤❤

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku wogenoche!!!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ማሙሻ ትምህርትህ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ ነው ፀጋው ይብዛልህ በልዩነት መኖር በሚል ያስተማርከውን ደግሜ ደግሜ ካሁን በፊትም ስማሁት አሁንም ሥስማ ቆይቸ ነው ይህን የስማሁት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ለአንተና ለወንጌላዊ ያሪርድ ትልቅ ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 ปีที่แล้ว

    God bless you My brother !

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you and your family thanks.

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 2 ปีที่แล้ว

    መራርነትን አስወግዱ በጣም የተማርኩበት አስደናቂ ትምህርት ነው። ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም ሁልጊዜም አስገራሚ ትምህርትና ሕይወትን የምታካፍለን። #KMS_Tube. King's Media Service.

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፌሶን 5 (Ephesians)
    1፤ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥
    2፤ ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።

  • @samsonkidane9334
    @samsonkidane9334 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቶች በጣም ይባርካሎ እግዚአብሔር አምላክ ብልቦናችን ያኖርልን ላናንተም እግዚአብሔር አምላክ ሀሳቡን እና ፍቃዶን አብዝቶ ይግለጭላችሁ

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፌሶን 4 (Ephesians)
    31፤ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ።
    32፤ እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።

  • @lishangelemete3344
    @lishangelemete3344 2 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ የተወደድህ ወንድማችን ዶክተር ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አብረውህ የማያገለግሉትንም ጨምሮ። ጌታ ሁላችንንም እሱ በወደደን ልክ ሌሎችን የምንወድ በአካሂዳችንም ፈፅመን እርሱን አንድንመስል ይሁንልን።

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባረከህ መጋቢ ትምህርትህ ሁሉ ልብን የሚነካ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ

  • @kiruzata6255
    @kiruzata6255 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርክክ

  • @edenzewdu8938
    @edenzewdu8938 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏

  • @ruhamahaile5133
    @ruhamahaile5133 2 ปีที่แล้ว

    I have learned Ephesians with you from the beginning till this chapter and I believe I will continue up to the end. I have got several knowledge not only but also the one which is better of all is how I am precious through Christ I understand the place where I am. We are really honoured for you Dr Mamusha and Dr Abrham bless you in more grace!!

  • @mekashaketyebelu9113
    @mekashaketyebelu9113 2 ปีที่แล้ว

    ስለወንድማማች መዋደድ ፣ በቀልን ስለመተው ደጋግመን ሰማን። ግን መቀበል እያቃተን ነው። በዚህም የርሱ ልጅ መሆናችንን ጥያቄ ውስጥ አስቀምጠነዋል። የቱ ይበልጥ ይሆን። ጌታን ማግኘት ወይስ ከንቱ ፍላጎታችንን ማርካት ። ኧረ ጌታ ይድረስልን ።

  • @yonastadeleberga4914
    @yonastadeleberga4914 2 ปีที่แล้ว

    Dokter kberu

    • @almaztkle9389
      @almaztkle9389 2 ปีที่แล้ว

      ዶክተር ማሙሻ. ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለበረከት ሁን።

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw 2 ปีที่แล้ว

    ሳስበው በደል አትቁጠሩ ሲል ቂመኛ ሆኖ ለመበቀል አለማሰብ ነው

  • @alaindubai9684
    @alaindubai9684 2 ปีที่แล้ว

    ተጠልቶ የሚወደድ እየጠሉ ማድነቅ እየናቁ ማክበር እየራቁ መቅረብ እንዳንተ ያለ ሰው ነው
    የተናገርኩት ስለ መጋቢ ማሙሻ ፈንታ አይደለም
    ስለ ሳኡል ነው

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ማሙሻ ዮሴፍ በወንድሞቹ የደረሰበት ተገቢ አልነበረም ቢሆንም ግን ምንም አላደረግም ማለት አይቻልም፣ የወንድሞቹን ነገር ለአባቱ ያሳብቅ እንደነበረም አትርሳ።

    • @alazartamiru9400
      @alazartamiru9400 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ምን አይነት ሰው ነህ ዮሴፍን ማየት ቢያቅትህ ክርስቶስን ማየት እንዴት አቃተህ ይቅር ማለት አቃተህ ፀጋውን ጠይቅ ጌታ ይረዳሃል ።

    • @gashawkassahun7597
      @gashawkassahun7597 2 ปีที่แล้ว

      Geta Eyesus abzito yebarkih