ማንም ሰው እንዲህ ቀርቦኝ አውርቶኝ አያውቅም | የሚያሳዝን ወጣት | ባለአደራው | baladeraw | 🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 343

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 หลายเดือนก่อน +61

    ባላደራው ድምጹን ስሰማ እምባዬ ይወርዳል የወለደችህ ማህጸን የተባረከች ናት እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድምዬ❤❤❤❤❤

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 7 หลายเดือนก่อน +112

    የሚያምር ልጅ ከአፈር ከትቢያ የሚያነሳው እግዚአብሔር ያገኽህውን ገንዘብ ይባርክልህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @Joy-op2qh
    @Joy-op2qh 7 หลายเดือนก่อน +86

    ብትችል ባንክ ወስደው የባንኩን ቁጥር ለተመልካቾችህ ብትገልጥ ህይወቱን ሊለውጡ የሚችሉ ብሩኮች ሊረዱት ይችሉ ነበር:: ሌላ ጊዜ ስታገኘው ይሆናል:: ተባረክልን::

    • @waffiki
      @waffiki 7 หลายเดือนก่อน +2

      that would have been the correct method.

  • @yal1907
    @yal1907 7 หลายเดือนก่อน +82

    ኢትዩጵያዊነትን በዚህ በባለአደራው ውስጥ አቻት አለሁ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 7 หลายเดือนก่อน +46

    ኡፍ ፊቱ ሁሉ ፈካ ደጋጎች በለአደራው የናተ ውጤት ነው ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ ።

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 7 หลายเดือนก่อน +41

    😢😢😢ማጣት አይንህ ይጥፋ ባላደራዉ አላህ ከኬፉነገር ይጠብቅህ

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube 7 หลายเดือนก่อน +21

    😍😍😍🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 አሳለቀሰኝ ኡፍፍፍፍፍ ባላደራው የኔ ቅኔ ወንድም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያረዚምልን ጤና ከረጂም እድሜ ጋር ይስጠህ😍😍🙏

  • @מסרק
    @מסרק 6 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት መታደል እሄን ብር የላካችሁ ሰዎች በትንሺ ደቂቃ የዚህን ልጂ ፈገግታ ስታዮ የሚሰማችሁ ደስታ በምንም ሊገመት አይቺልም ❤❤❤ ዘመናችሁ እደዚህ ፈገግ ፍጥቅ ያለ ያማረ የሰምር መገዳችሁ የተቃና ይሁንላችሁ ❤❤❤ በላደራው እድሜህ እደ ጎዳና ይርዘም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 7 หลายเดือนก่อน +30

    አብርሽ ሩታ እያላችሁ የምትግማሙ እሥኪ እዚህ ግቡናና ላይክሸርአርጉ

    • @DvbFgj-k3w
      @DvbFgj-k3w 7 หลายเดือนก่อน +1

      Okok❤❤❤

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 7 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @xhdhdy6289
      @xhdhdy6289 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት😍😍😍👍

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 6 หลายเดือนก่อน

      😢😢ትክክልላለዉነየሚሽካብቱት😢😢

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 หลายเดือนก่อน +11

    ባለ አደራው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥህ ❤❤❤

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 7 หลายเดือนก่อน +14

    አላህ ይገዝህ ወንድሜ ማጣትና ማግኘት ወንድማማቾች ናቸው አንድ ቀን ደግሞ ትስቃለህ ዛሬ ማንም ባያናግርህ ነገ ሁሉም ሠው ያናግራሀል🙂

  • @matilove3643
    @matilove3643 7 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ይህን 10ሺ ብር ባርኮልህ አንተም ሰው ለመረዳት ያብቃህ በዚ ልጅ ፊት ላይ ያየሁት ደስታ አስለቀሰኝ የኔ ወንድም ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክርስቶስ ።

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔንም አስለቀሰኝ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂይ😢😢

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 7 หลายเดือนก่อน +18

    ❤ተባረክ የኔ ወንድም ያንተ ስራ ብቻ ፀጋው አይጓደልብህ

  • @ያሪዳር
    @ያሪዳር 7 หลายเดือนก่อน +19

    የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ የአላህ ድህነት 😭

  • @fenotesellamm3052
    @fenotesellamm3052 7 หลายเดือนก่อน +11

    ባለአደራዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለሰጭ ይስጠዉ መድሐኒአለም

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 6 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ኡፍፍ ማጣት ክፉ 😢

  • @amennasr3191
    @amennasr3191 10 วันที่ผ่านมา

    ባለአደራ ወንድማችን በምን ቃል ልግለጽህ ጤናህና የምትሰራውሁሉ የተባረከ ይሁንልህ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ድህነት ሲያሳዝን😭😭😭😭 ባላደራው ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 7 หลายเดือนก่อน +14

    አላህ ከሰው ባላይ ያድርግህ ለሰጣቹህም አላህ ይስጣቹህ

  • @samsom1388
    @samsom1388 6 หลายเดือนก่อน

    ዘመናቹህ ይባረክ

  • @HdgYws
    @HdgYws 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰጣቺሁ ወድማችን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅመልህ ❤❤❤❤❤ ድህነት ክፉነው ❤❤😢😢

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ😢😢😢 ወንድ ልጅ አይጣ

  • @JemalYusuf-qn5fk
    @JemalYusuf-qn5fk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️🙏የምድሩኑም የሠማዩን አደራህን ፈጣሪ የተሳካ ያርግልህ አንተ ደግ ሠው 🙏❤️

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 หลายเดือนก่อน +7

    የእኔ ወንድም ሲያሳዝን 😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይስጥህ ለሰጭዎቹም እመብርሃን ትስጣችኹ

  • @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
    @ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እህቶቻችን ለሐገራችሁ በሰላም ያብቃችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 7 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባለዳረው አንተ የእግዚአብሔር ስው. ተባርክ

  • @yasinibrahim2198
    @yasinibrahim2198 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወለተ እየሱስ እና ወለተ ሃይማኖት አላህ ይስጣችዉ::

  • @gedag5658
    @gedag5658 7 หลายเดือนก่อน +8

    እወድሃለሁ ሲል አስለቀሰኝ 😢😢

  • @ያብስራገዛሀኝ
    @ያብስራገዛሀኝ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ እናንተን መልካም ወድሞች ስለ ሰጠ እግዛቤሔር ይመስገን

  • @Nuhemit-qf6rr
    @Nuhemit-qf6rr 7 หลายเดือนก่อน +25

    እኔን ወድሜን እርሀብ ድክም አድርጎታል ኡፍፍ😢😢😢😢

    • @RahelBelay-q9l
      @RahelBelay-q9l 6 หลายเดือนก่อน

      Betam yemal ufffff wendmen

  • @sirgutewoldie2568
    @sirgutewoldie2568 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን ባላደራው እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ከጤና ከጀራ ይስጥህ የኔ ወንድም።

  • @እሙጅሆርሸዋYouTube
    @እሙጅሆርሸዋYouTube 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ባላደራው ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በፌስቡክ ግን ተከታተላለሁ ሁል ጊዜ በጣም መልካም ቀልድ ነው ለምታረገው በጎ ነገር ሁሉ አላህ በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት በጣም ተከታታይ በፌስቡክ የቃላት ያንሰኛ ክፉ አይንካ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቤተሰብ ብታረገኝ ደስ ይለኛል❤️

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 7 หลายเดือนก่อน +14

    ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አዘነች:: ዜጎቹዋ አንገታቸውን አቀረቀሩ:: በአገዛዙ አፈሩ::

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔ ራሴከአንድም ሁለት ትምህርት ተምሬ እሠራ ነበር ለ 6 አመት ድርጅቱ ውስጥ ታዲያ ድርጅቱ በመክሠሩ ተዘጋ ስራ ለማግኘት እየጣርኩ ነው ፡ስራ እስካገኝ ከቤተሠቤ ጋር ተጠግቼ የለት የሚያስፈልገኝን አላጣም በተረፈ አንዳንዴ ነው እንጂ ከቤት አልወጣም ለምን ያመኛል ወጥቼ ስመለስ ወደቤት የሠውን በዚህ ልክ መንገድ ላይ ወድቆ እና ተጎሳቁሎ ህዝቡ ሳይ ፡አብሶ ልክ እንደዚህ ልጅ ሜዳ ላይ ወድቆ እና ልጅ የያዙ እናቶችን አይን መንከራተት ሳይ ኡፍፍፍፍ በጣም በጣም እኮ ነው የሚያመው ውይ ፈጣሪ ዝም አትበለን እባክህ እያልኩ አለቅሳለሁ ሁላችን አጣችን ከዚህ የተለየ አይሆንም እና

    • @EmanAbdurezak-li1lb
      @EmanAbdurezak-li1lb 7 หลายเดือนก่อน +1

      አገዛዙ ዙዙዙዙ ለማኝ ናቹ
      አብይን መጥላት ሌላ የተቸገረ መርዳት ሌላ
      አማራ 3000ኢትዮጵያን ሲገዛ ምን ሰራ የዘረኝነት መርዝ እና
      የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የበላይነት ከማለት ውጭ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 หลายเดือนก่อน

    ግና ወጣት ነህ አላህ ጤና ያርግህ

  • @BellaG-h9d
    @BellaG-h9d หลายเดือนก่อน

    ኣንተ መልካም ስው ወጣቶችን ይምትረዳ እግዚአብሔር በሄድክበት ይርዳህ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም የማይረባ ነገር ለማየት የሕዝብ ጋጋታ የምር ለእሱ ከአንድ ምልዮን በላይ ሰብስክራይብ ይገባው ነበር ❤

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 หลายเดือนก่อน

    አካውቱ ቢታወቅ ጥሩ ነበር ብርክ በል ወድሜ። እግዛብሄር በበረከቱ ህይወቱን ይቀይረው። ባላደራው ይችን ካነበብህ አካውትህ ሥት ነው።

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 6 หลายเดือนก่อน

    ባለኣደራው እግዚብሔር ከዚ በላይ ሰዋች የምትረዳበት ፀጋ ይስጥህ የገልግሎ ዘመንህ ይባርክልክ
    ወለተ ኢየሱስ እና ወለተ ሃና እጥፍ የነብስ ዋጋ ይስጣቹ በወጣ ይተካ

  • @alemalem618
    @alemalem618 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት የሚያምር የሚያዝን ልጆ አቤት ባላደራዉ አቤት መታደልህ መድሐኒአለም የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Peacemaker-z6j
    @Peacemaker-z6j 6 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭
    ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህ እግሩን ስዉነቱን ፈውሰው አድነው : እባክህ እየሱስ ሆይ ቤት ስጠው ስራ ስጠው

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 6 หลายเดือนก่อน

    አይመጠት አይዞህ አለህ የምትለወጥበትን መገድ ይምረህ ጤነሀኒም ይስጥህ ደሞ በጠም ቆጆ ቁመተ ሎገ ህ መሸ አለህ❤ አቢሽር

  • @UmuRayan-xi3rn
    @UmuRayan-xi3rn 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ደግመህ አግኘዉና አካዉንቱን ልቀቅልን ታናሽ ወንድሜን ይመስላል😢😢😢

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሌም ሰጪ ያርግህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mayo5105
    @mayo5105 6 หลายเดือนก่อน

    እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም አጀቴን በላይ ማጣትን ለጠላቴም አይስጠው የጤናም ሆነ የኑሮ ባላደራው እግዚአብሔር ይስጥህ የምትረዱ ሁላችም ተባረኩ

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ይገርማል እስቲ ሁላችንም ቆም ብለን ወደኋላም ወደፊትም በማስተዋል እንመልከት ልብሳችን ሲቆሽሽ ስንከሳ ስንጠቁር ስንደኸይ የሚያቁን ሁሉ ዘመድም ቢሆን አንገቱን ጠምዝዞ ወይም እነዳላየ ወይም ደግሞ እቤታቸዉ ስንሄድ ግንባር መቋጠር እቤታቸዉ ስንገባ ቤታቸዉን የምናቆሽሽባቸዉ የሰመስለቸዋለ እግዚአብሔር ግን የልብስ መቆሸሽ አይደለም የማንነት መቆሸሽ ቢኖረንም ነዉራችንን ሽፍን አድርጎ ልጄ ብሎ ሲሰበስበን ሲመግበን ሲያለብሰን ሳይ ያስለቅሰኛል እዉነተኛዉ አባት እስከመጨረሻዉ ከኛ ጋር ያለ መድህንአለም ክርስትዎስ እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ

    • @hawaali670
      @hawaali670 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @WendemagneAyela
    @WendemagneAyela 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakhe koye feche nefaseleke meskidu betache yeparkinsen (yenerv)tamami godana wedqule temelktwe ebakhe wendmi geta yebarkh

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 7 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር የምትሻውን ሁሉ ይፈፅምልህ

  • @Joemama-fk4qj
    @Joemama-fk4qj 6 หลายเดือนก่อน

    Baladerawe ebake seleke koterekene alawekeme komenete bota asekemete ebake eneme yakemene meredate efeleGalewe welte selase ebalalewe ❤❤❤

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 6 หลายเดือนก่อน

    ባለ አደራው እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ያረብ

  • @tenabirhanie
    @tenabirhanie 6 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ለዚህ ልጅ የላካችሁ ሰወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።ልጅ በጣም ነው የአሳዘነኝ

  • @Zinu-T
    @Zinu-T 6 หลายเดือนก่อน

    ሲያሳዝን .... ግን እርዳታቹ ቋሚ ቢሆንለትና ቀና ብሎ ቢሄድ ምኞቴ ነዉ።

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 7 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው እድሜና ጤና ይስጥህ የተቸገሩትን እንደምታስደስት እናንተም ሁሌም ደስታን ጸጋን ይስጥህ ተባረክ

  • @hk.237
    @hk.237 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድሜ ወይኔ... የሀገሬ ሰው!!!!!😢

  • @حليمة-د2د
    @حليمة-د2د 6 หลายเดือนก่อน

    አይ መጣት ከሌላቹ ዬለቹም ነዉ መንም አይጣጋቹም👍👍 በለዳራዉ በርታ🎉🎉👍👍👍

  • @ZeyibaSeid
    @ZeyibaSeid 7 หลายเดือนก่อน +2

    አማራን ለልመና ያበቃን የሰላሳአመት የወያኔ አገዛዝ ነው አንድ እንዳንሆነ መከፋፈል በንግድ አለምውስጥ የኛ ሰው ሆዳም ስለሆነ ወያኒ ከሆላ አማራን ከፌት አድርገውሲጠቀሙ ኖረዋል ዞር ብለው እንዳያዩ አለቃቸው አለ አማራ ዘመዱ ወድቆ ማንሳት አልቻለም ስለዚህ ክርናችን ተመቶል እንተሳሰብ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ባለአደራው ምስኪን የኔብጤዎችን ሰብሳቢዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @munatube4818
    @munatube4818 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እውነትም ባለ አደራው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የምስኪኖች አባት

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር እድሜና
    ጤና ይሰጥህ. የሰጣችሁ ፈጣሪ ባወጣችሁት ይታካላችሁ

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 7 หลายเดือนก่อน

    ደሀን የምረዳ ለሕ/ር ያበድራል ይላል ቃሉ ብድራታችውን ከሕ/ር ጠብቁ በምድርም በሰማይ!!ወንድሜ ባለአደረው ትህትናህ ደስ ይላል ሰውን ሳትንቅ ታቅፋለ በርታ በዚሁ ቀጥሉ ሕ/ር ይረዳቸዎል::

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜን ይመስላል ግን የለም በሕይወት አባቱ ግአ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😭♥️

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @debernesharaya5040
    @debernesharaya5040 6 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው ምንቃል አለ አንተ የምትገለጵበት እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!!!!!

  • @asia8261
    @asia8261 6 หลายเดือนก่อน

    የሰጣችሁት ወገኖቻችን አሏህ ይጨመረላቹሁ
    ዱአ አረጉላቸው እስኬ ሴትልጅ እኩ ቡዙ ነግረ
    ያስፈልጋታል ግን እነኝህ እህቶቻችን ይቀረብን ብለው ነው እና
    ልጅንም አሏህ ያሽርው መልካሙን ሁሉ ይግጠመው
    እነሱንም ያርብ

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤ቃላትም የለኝ ማልቀስ ብቻ😢😢😢

  • @tewzoldebereket9952
    @tewzoldebereket9952 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጡሩ ስራ ወንድም ባላደራ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 6 หลายเดือนก่อน

    ስራም እኮ ተያዥ ከሌለህ እሚቀጥርህ የለም 😢😢😢😢 እኔ ላሳክመው እባክህ ይሄንን ልጅ ፈልገህ እግኘው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hdjfjrdhhrh8498
    @hdjfjrdhhrh8498 6 หลายเดือนก่อน

    ባላደራው ወድም አለም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሰው የራበው ወጣት ነው በጎደለው እግዚአብሔር ይሙላለት ትሁትነቱ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @lucymucy1540
    @lucymucy1540 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክልኝ ወንድሜ,ሌላ ምን ይባላል

  • @hannakif26
    @hannakif26 7 หลายเดือนก่อน

    🥲🥲🥲 እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሕይወት ከባድ ናት

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔአባት ወድሜን መሰለኝ 😢😢😢

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ በረካ ያድርግህ ገዘብህን እድህብንተዛዘን ማንም አይቸገረምነበር

  • @birhanshimelis801
    @birhanshimelis801 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ባላደራው❤❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሔር መልካም ነው
    ይህ ቀን ያልፋል

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 6 หลายเดือนก่อน

    Baladeraw you are No 1 , We love you 👏🙏💚💛❤

  • @lukewarm170
    @lukewarm170 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ተሳስበን የምኖርባትን ሀገር ነው ስግብግቦች ሀገራችን ያመስቃቀሉአት

  • @_voiceoftheword
    @_voiceoftheword 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i 6 หลายเดือนก่อน

    I thank you lord for this brother God bless you more 🥲🙌🙏🤔

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ዉይ ማጣት በጣም ኩፉእ ነዉ ኣዞህ ሁሉ ያልፋል ወንድምየ ኣተባላደራዉ ግን ምን ኣይነት ጡሩ እናየዋህ ሰዉነህ በጣም ገርሞኛል ተባረኽ የነ ወንድም❤❤❤

  • @YeshiYouTube-p7i
    @YeshiYouTube-p7i 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን ባላደርዉ ከይቅርታ ጋር በዚሁ አጋጣሚ እስኪ የመምህር ተስፋ አበራ ወይም ገጠመኝ የሚለዉን ትምህርት ብትሰጣቸዉ በጣም በምስጋና ላይ ምስጋና ይደርስሃል ግን ስለ ድፍረቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ❤❤❤❤

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 7 หลายเดือนก่อน

    በስማም ወይ ሀገሬ ሰው ተቸገረ ኮ ፈጣሪ ይስጣቸው ለሰጠው ላተም ፈጣሪ ይስጥህ

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ ሲያዝን

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፉፉፉፉ አጀቴን በላዉ ወላሂ አይይይይ ዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ😢😢😢😢

  • @uaed-p4y
    @uaed-p4y 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ወንድም አለም

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሲያሳዝን ደግሞ ቆንጅዬ ወጣት ነው

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 6 หลายเดือนก่อน

    ሲያምር ልጄን መሰለኝ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የኔ ወንድም እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጥህ መልካሙን ያዘጋጅልህ እመብርሐን አትለይህ ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 หลายเดือนก่อน +3

    I am speechless 😢❤❤

  • @ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ
    @ኡሙቢላልዩቱብ-ተ3ጨ 7 หลายเดือนก่อน

    በየቦታው ሩታ ሩታ አብርሽ ምትሉ ካይሮ ስራ ነይቱ መጥፎ ነገር ከምታበረታቱ

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጌታ ምስኪን አንዳንዴ ሂወት😂 ለእንዳንተ ያሉ ወጣት

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል የለይም የኔ ቆንጆ ወንድም እግዚአብሔር ጥላ ይሁንክ

  • @SeniVols
    @SeniVols 6 หลายเดือนก่อน

    Baladeraw edeme yesetek❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ባላደራው ባላቅህም እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 6 หลายเดือนก่อน

    Egeziyabeher hoye meni ayenite amelake the ljochehen bemenm boto behonu yematerasa!!!😢😢😢❤❤❤❤

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ለስንቱ አልቅሺ እዘልቀዋለሁ እንዳልሰጥ የለኝም ምነው አምላኪ ለውተሪ ደርሶኝ እሄን ምስጊን ህዝብ ብረዳ ምን አሉ😢😢😢😢

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 6 หลายเดือนก่อน

    Egzaber ysth wendma edma ketena mskin😢😢🇪🇷🇪🇷

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 7 หลายเดือนก่อน +1

    ድህነት አንገት ያሰደፍል

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ማሳከም ይቻላል እባክህ? ጤናው ከተመለሰ ሰርቶ ይበላል፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣እድሜህ ይርዘም።

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ...ይገርማል ወድያው እኮ ተቀየረ