Ethiopia - የአድዋ ንትርክ ጀምሯል የታሸጉት ሱቆች፣ የህወሃት የጦርነት ዝግጅት ተጋልጧል፣ ጥያቄ ያስነሳው የመንግስት የ1 ቢሊዮን ዩሮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 225

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ ปีที่แล้ว +18

    ምኒሊክ ሁሌም ንጉስነዉ አማራዬ ዛሬም ነገም ሁልግዜም ንጉስነዉ አማራዬ ከፍ በልልኝ ሁሉም ያልፋል ለበጎነዉ ይህም ያልፍና ታሪክ ይሆናል

  • @sararaya158
    @sararaya158 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ይዝጋቸዉ እምዬ ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ💚💛❤💪💪

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ ปีที่แล้ว +4

    መድሐኒ አለም ሆይ እባክህ የምህረት እጆችህን ዘርጋልን በቃችሁ በለን

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 ปีที่แล้ว +40

    እምዬ ምኒሊክ ዛሬም ንጉሰ ነህ ሞተህም መንፈሰህ እየገዛ ነው💚💛❤️👐

    • @milinbd3738
      @milinbd3738 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎ነፈዝ ባድሮ በሬ አይተረሲም

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 ปีที่แล้ว +1

      @@milinbd3738
      💚💛❤️
      🧶Anchi Denkoro Mehayem Banda! Tariken satawuki, ahun atenorim, wedefitem Ager aygenebam! Ye duro! Ye duro, teyalesh! *Kefo Eregna!! Tarikesh yetebelashe slehone new! *We Ethiopians are proud of our History! Anchi *ONG Banda, wededshim, telashim, *Ethiopians be Tarikachen enkoralen! *Anchi ye Ager Shiachochu, ONG wey ye Woyane Banda mehon alebesh! Maferia! Oxymoron Pleb!!👈

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለምንወደው አደዋ በዓል አደረሳቹ እዛው አደዋ አራዳ ጊዮርጊስ ወገኖቼ እንገናኝ

  • @አህመድየሀራው
    @አህመድየሀራው ปีที่แล้ว +15

    ሙቶም የሚፈሩት ጀግናው አፄው

  • @uaeue6996
    @uaeue6996 ปีที่แล้ว +7

    እንኮንላደዋ ክብር በአል አደርሳችሁ

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ እነዚህን ጆታወችእና ጥላቶቿን በሙሉ ስራቸዉን ከምድረ ገፅ ንቅል አድርጎ ያጥፋቸዉ

  • @johjoh586
    @johjoh586 ปีที่แล้ว +8

    የበታቺነት ስሜት መጥፎ ነው !!! ምኒልክ ዛሬም ነጉስ ነው🥰

  • @sadah4261
    @sadah4261 ปีที่แล้ว +9

    ሚንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💘💘

  • @yalemalexander
    @yalemalexander ปีที่แล้ว +5

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ 👑 💚💛❤️

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @የበፉቃድእናት
    @የበፉቃድእናት ปีที่แล้ว +5

    እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉስነህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +18

    የብልጥግና መሪይወች የዱሮ መሪውችን ሙተው ይፍሩታል ሚኒሊክ ሁሌም በልባችን ንጉስ ናችሁ ♥️♥️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @meronbelay2660
      @meronbelay2660 ปีที่แล้ว +2

      ቀላል ምንሊክ ግን ጀግና ነው ሞቶም የሚፈራ

    • @milinbd3738
      @milinbd3738 ปีที่แล้ว +1

      ምሊሊሊክ ሲትሉ ሊትሞቱነዉ ሞተ በቀ

    • @Selameta912
      @Selameta912 ปีที่แล้ว +2

      @@milinbd3738 በስጋ ሞቷል ( አርፏል) መንፈሱ ግን ያስጨንቃል ለባንዳ አይመችም::

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +1

      @@Selameta912 👍👍👍👍❤️

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 ปีที่แล้ว +1

      @@milinbd3738
      🧶Anchi Denkoro ONG Banda, ye Kebt Eergna!! Anchis be kumesh motesh yele? Men serash le Ager, Shiroshin eyebelash ke mefsat besteker?? Bekumesh motesh terestehal!! Jegnaw Minilik, Ager askebrew alfewal! Semachew gen lezelalem tekebro yenoral! Jegnaw Minilik! Moto yemyasferaw!!
      Anchi ONG Banda!! Fesam ye Fesam Lij nesh! Pleb!!👈

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara ปีที่แล้ว +11

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እምየ ሚኒሌክ ዛሬም ንጉስ ነው💪💪💪💪💪💪🐯🐯🐯🐯🐯🐯🐯

  • @samirawitakililu1699
    @samirawitakililu1699 ปีที่แล้ว +5

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው 💪💪💪💪💪💪

  • @emebteaj8425
    @emebteaj8425 ปีที่แล้ว +4

    እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነዉ 💪💪💪💪💪💚💛❤️😍😍😍😍😍😍

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 ปีที่แล้ว +3

    ሱቅ በመዝጋት ኢትዮጵያዊነትን ማፈን አይቻል 💚💛❤️. 👌

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስልን ያረብብብዘረኝነት ጥብነው

  • @nardostesfaye8599
    @nardostesfaye8599 ปีที่แล้ว +2

    👑🔥ሚኒሊክ ዛሬም ነገም ንጉሥ🔥👑💚💛❤✊

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 ปีที่แล้ว +2

    እኔሚገርመኝ እምዬ ሚኒሊክ ጠላትን ድል አርገው ጣሊያንን አበርክ ከው ነው ታሪክ የሚዘክራቸው ያሁኖቹ ደሞ የገዛ ዜጋቸውን እየገደሉ እያፈናቀሉ በግድ በጀግና ታሪክ ቦታ እኛ ካልታየን ካልተነሳን አሉሳ እግዚአብሔር ማብረጃውን ከላይ ይላክባችሁ ዛሬም ነገም ወደፊትም ክብር ለአድዋ ጀግኖቻችን

    • @እግዚአብሄርፉቅርነው
      @እግዚአብሄርፉቅርነው ปีที่แล้ว

      በትክክክል ምን ያቃሉ ብለሽነው የከብት ነገር ታሪክ ምን ያቃሉ ምድር ባዳ

  • @abirhammengstie2123
    @abirhammengstie2123 ปีที่แล้ว +4

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @frehwtasgidam9816
    @frehwtasgidam9816 ปีที่แล้ว +2

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጎስ ነው💪💚💛❤

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 ปีที่แล้ว +8

    #Emye #Menelik the best black leader to live on earth

  • @kassayekinfu2692
    @kassayekinfu2692 ปีที่แล้ว +1

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @eyuelgetachew536
    @eyuelgetachew536 ปีที่แล้ว +4

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።።።።።

  • @myriammyriam809
    @myriammyriam809 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክን መቅበር አይቻልም የታሪክ ሌቦች ተጠንቀቁ ታሪክ አይሰረቅም እነ ምድረ ደንቆሮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    እምየ ምኔልክ❤❤💪💪💪💪

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +11

    እስኬዉ ይቅር በለን የት ነዉ ያለከዉ እስክንድር ምጣ🙏

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 ปีที่แล้ว +2

      አይ እሰክንድር የት እንዳለ ዛሬ ደረጀ ሐብተወልድ አውጥቶት ነበሪ በጣም የሚገርመው ያለው እሰር ቤት ነው አማራ ክልል ሳማ ሰባት የሚባል እሰር ቤት ግፍ ነው አሁን ፍትህ ለእሰክንድር ነጋ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +2

      ​@@meskineway4162 ምን አላየሁትም ነበር ታስሮል አሁንም

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +2

      ነግሮን ነበር አልሰማ አልን እንጂ እስክንድር ይቅር በለን።

    • @djsamizema4406
      @djsamizema4406 ปีที่แล้ว +1

      ታሰረ ዛሬ ጎጃም ቡሬ ምትባል ከተማ ላይ በ አማራ ልዩ ኃይል ተወሰደ

  • @ashenafimulunehe4650
    @ashenafimulunehe4650 ปีที่แล้ว +12

    የበታች ነት ስሜት ከባድ እኮ ነው

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 ปีที่แล้ว

    እምዬ ሚንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ የአፍረካ ኩራት ነዉ ገነ ምነዉ መንግስት ሰለሚንሊክ ሲነሳ አንገሸገሸዉ አማራ ትነስ ብልፅግና አይወክለንም ዛሬም ንጉስ ነዉ እዉነት አሸናፊ ነዉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh ปีที่แล้ว +2

    ሚኒሊክ ዘላለም ንጉስ ነው ።

  • @amsalumeseret6783
    @amsalumeseret6783 ปีที่แล้ว

    የምኒሊክ መንፈስ ዛሬም እያሳደዳቸው ነው ሙቶም ሚመራን ንጉሳችን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tsegaredaworekeneh2174
    @tsegaredaworekeneh2174 ปีที่แล้ว +2

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ

  • @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ
    @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ደካማ ውዝግብ የሞላውመንግስት ነው ያላት እግዚኣብሔር ይጠብቃት

  • @shambelkebede1132
    @shambelkebede1132 ปีที่แล้ว +3

    ፈታ ሚድያ እንወዳለን ተማኝ ነቹ

  • @mustetorshin8771
    @mustetorshin8771 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሀገሬ ጠባሳሺ በዛ😭😭😭

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 ปีที่แล้ว +6

    እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @junedhusen
    @junedhusen ปีที่แล้ว +2

    Thank you feta daily for news

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea ปีที่แล้ว +4

    Guys The King is all ways King .

  • @seyoumbelette6333
    @seyoumbelette6333 ปีที่แล้ว +4

    Now the history of the great Adwan victory has became a history of all black people of Africa and the world as well but not a history of Ethiopians only.

  • @BeYouTube-hj5bj
    @BeYouTube-hj5bj ปีที่แล้ว +3

    መቸነው ሰላም እምንሰማው እፍፍፍፍፍፍፍ ሰለቸኝ😢😢😢😢

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 😊 for the information 💓 👍 🙏

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 ปีที่แล้ว +2

    ሞቶም የሚመራ በዛ ዘመን ምርጥ መሪ ዛሬም ንጉስ ነው ሚኒሊክ ንጉስ ነው

  • @Mesi12370
    @Mesi12370 ปีที่แล้ว +13

    Menelik is still king ❤👑👑👑

  • @seidmuhye4813
    @seidmuhye4813 ปีที่แล้ว +1

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ሞቶ ይበልጣቺኋል ምድረ በክት

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለእሰክንድር ነጋ በእሰር ለሚሰቃየው ፍትህ ፍትህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን🙏🇪🇹😥

    • @abelademase8444
      @abelademase8444 ปีที่แล้ว

      አወ እኔም አይቸ አለሁ

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 ปีที่แล้ว

    ምነዉ ብልፅግና ጥላቻህን በልክ አድረገው መችም የማይቀረ ነዉ አትልፉ አድዋ አድዋ ሚንሊክ የኢትዮ ብለዉለታ የአፍሪካ ኩረት💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 ปีที่แล้ว +10

    ሰዎቹ ጭር ሲል የማይወዱ በበታችነት ካንሰር የሚሰቃዩ ታሪክን የማያውቁ ከዕውቀት ነፃ የሆኑ ፍጥረቶች ናቸው

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 ปีที่แล้ว +2

    ሽመልስ ሸገር ከተማ ብሎ ሰው ያፈናቅላል ቦረና ሰው ያልቃል

  • @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ
    @ሀላሌንናፍቄአማራነትይቅደ ปีที่แล้ว +1

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስነዉ እሯበል አንተ 💪💪💪

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 ปีที่แล้ว +3

    እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ሞቶም ይገዛል።

  • @hopemoges
    @hopemoges ปีที่แล้ว +5

    ሚንይልክ ዛሬም ንጉስ ነው እሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯሯ እላለሁ!!!

  • @እሙአብዱከሬም
    @እሙአብዱከሬም ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 ปีที่แล้ว +3

    ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ ግን ለምድነው በሰላም ያክብሩ መንግስት ምነው ለስጣኑ ፈራ ፍትህ ለቦረና ህዝብ ፍትህ ፍትህ በጣም ያሳዝናሉ በእውነት

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 ปีที่แล้ว +3

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉሰ ነው

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 ปีที่แล้ว +1

    Endmene aderse hagere 🙏❤️🇪🇹

  • @inesbouziani4461
    @inesbouziani4461 ปีที่แล้ว

    አብይካልወደመቸምሠላምለምእመኑኝ፣አብይሸኔአድናቸዉ

  • @duetyler5915
    @duetyler5915 ปีที่แล้ว +2

    ምንልኪ ዘሬም ንጉስ ነው😇🎤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    ቦረናን.ፈጣሪ.ያስባት

  • @mesh_tech
    @mesh_tech ปีที่แล้ว +3

    PEACE FOR ETHIOPIA

  • @melakudemissie
    @melakudemissie ปีที่แล้ว +1

    ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው

  • @tesfayegatewne221
    @tesfayegatewne221 ปีที่แล้ว +1

    ሚሊኒክ ዛሬም ንጉስ ነዉ

  • @tesfayakebede8587
    @tesfayakebede8587 ปีที่แล้ว +3

    ልፉ ብሏችሁ እንጂ የእምዬ ምኒልክ ስምና ዝና ለዝን ዓለም ይኖራል !!!

  • @nohisack7796
    @nohisack7796 ปีที่แล้ว

    መንግሰት የሰላም ሰምምነቱ ችላ ብለው ለወያነ እሰትንፈሰ አየሰጠው ነወ ለሌላ ህልቂት ክፍተት መሰጠት ነው

  • @አለገና-ሠ1ቘ
    @አለገና-ሠ1ቘ ปีที่แล้ว

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ወደፊትም ነጉስ ነው

  • @shermekashebeta6680
    @shermekashebeta6680 ปีที่แล้ว +1

    ዳግም ጦርነት??? አይደለም ሊሆን አይታሰብም፣ የማንም ፍላጎት አይደለም፣ ለሥልጣን ጥመኞች በስተቀር።

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 ปีที่แล้ว +1

    እነሱ የሚፈልጓት ኢትዮጵያዬ መከራሽ በዛ

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ ปีที่แล้ว

    አብይ ሆይ የጅህን ታገኛለህ ዘረኝነት ጠልፎ ይጥልሀል አማራን እንደጠላህ አትኖርም አንድ ቀን ትበሰብሳለህ::

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 ปีที่แล้ว

    የምየ ሚሊኒክን እና የአማራን ማንን ነት ማንም አያጠፋዉም ያዳክሙት ይሆናል እጂ ይህም የሆነዉ የአማራ ክልል አመራሮች የምግስት ብቸኛ ታዛዥ ስለሆነነዉ አማራዉ የሚገፋዉ አማራዉ አድ ቢሆን የክልሉን መሪ የሚላቸዉን ትተዉ የራሳቸዉን እርምጃ ሊወስዱ ይገባል

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ ปีที่แล้ว

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!!

  • @tewodirosn
    @tewodirosn ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም ምኒሊክ ንጉሥ ነው

  • @yonatankifle7163
    @yonatankifle7163 ปีที่แล้ว

    እምየ ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለሐገራችንንና ለሕዝባችን አይ አሑንሥ ፈጣሪ ፉርድ😭💔😢

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 ปีที่แล้ว +1

    Rofnan God bless u

  • @hayati1954
    @hayati1954 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬ 😭😭😭😭🤔🤔🤔

  • @dagimabebe7966
    @dagimabebe7966 ปีที่แล้ว +1

    እኛ እኮ ሚኒልክ በልባችን ነው ያተምነው

  • @betylemalema869
    @betylemalema869 ปีที่แล้ว

    እድሜ ልክህ ክዋሀት የማትወርድ ወይም የጀግና ሰም ካላነሳህ ያማሀል?

  • @samsontewodrose7745
    @samsontewodrose7745 ปีที่แล้ว

    ቅል አራስ የእንግዴ ልጆች ታሪክ ነፃነት የሚባል ስሌላቸው በበታችነት ተሰቃይተው ማቀው የሚሞቱበት ጊዜ ቅርብ ነው።

  • @abebekesete
    @abebekesete ปีที่แล้ว

    ህወሓት በትግራይ ህዝብ ከፍተኛ ታማኝነት ያገኘ የህዝብ ድርጅት ነው በአማራ ፍላጎትና ጥላቻ የሚከስም ድርጅት አደለም ባታስቡት

  • @getnetendale658
    @getnetendale658 ปีที่แล้ว

    ዓደዋ ሲመጣ ችግር፣ኢድ ሲመጣ ችግር፣ጥምቀት ሲመጣ ችግር፣ ብቻ ህዝብ ይሰበሰብበታል የተባሉ በዓላት ሲመጡ ሁከት ችግር መለያችን ሆነበቃ? አንድ እሚያደርገን ምንም ነገር የለንም ማለት ነው?እንደው ፈጣሪ ከየትኛው አፈር ይሆን ያበጀን?ምንስ አይነት እስትንፋስ ይሆን እፉ ያለብን?እውነት በነጋ ቁጥር እምንሰማው ሁሉ እሚያስከፉ እሚያስቆጩ ሆኑብን እናማ ሌቱ ባይነጋ ይሻላል!

  • @husseinwariyo5561
    @husseinwariyo5561 ปีที่แล้ว +1

    የይምሰል ለቦረና አዘኔታ

  • @meselelegese3987
    @meselelegese3987 ปีที่แล้ว

    የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ኢትዮጽያ ስትጠፋ እያየ ዝም ካለ ፅህፈት ቤቱን ዘግቶ ከኢትዮጽያ ይውጣ ክብራችን ህዝባችን እንጂ ድርጅቱ አይደለም

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 ปีที่แล้ว

    የአማራ ክልል ጠንክሮ መታጠቅ አለበት

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf ปีที่แล้ว

    የአሁኑ ፍጥጫ ከሕውሓት ሳይሆን ከፌዴራል መንግሥት ጋር ይመስላል። አያጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ።

  • @gjvgdhgfdh2056
    @gjvgdhgfdh2056 ปีที่แล้ว

    ሚኒልክ ንጉሥ ነው

  • @ashenafifirdu3547
    @ashenafifirdu3547 ปีที่แล้ว +1

    Super intro

  • @ysolnet
    @ysolnet ปีที่แล้ว

    ወገንህ የቦረና ህዝብ ብቻ ነው እንዴ ÷ ከወለጋ ቤቱን ጥሎ የተፈናቀለው ደብረብርሐን ብርድ ላይ ሜዳ የፈሰሰውስ የአማራ ህዝብስ?????😭😭😭😭😭

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 ปีที่แล้ว +1

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው የምንልበት በምክንያት ነው አሁን ካለው የብልጽግና የተሻለ መሰረታዊ ልማት ሰርቷል ታሪክ አንብቡ

  • @tarikisolomon7662
    @tarikisolomon7662 ปีที่แล้ว +1

    የምጠ እንደልመዱ ወግረነወ እንሸኛወሌን

  • @mustefa_royal313
    @mustefa_royal313 ปีที่แล้ว

    ሚኒሊክ ሚኒሊክ አትበሉ ከሞተ አንበሳ በህይወት ያለ ዉሻ ይበልጣል። የአማራ ህዝብ ድክመታችን ታሪክ የሰሩትን አባቶች በማዉሳት ጊዜ አችንን እናባክናለን እነሱ በዘመናቼዉ ጥሩ ስራ ሰሩ እኛም ሰርተን የኛን ስም ልጆቻችን እንዲያስታዉሱን ነዉ እንጂ መስራት ያለብን ልጆቻችን እኛን ረስተዉ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እንዲሉ ነዉ እያደረግናቼዉ ያለንዉ አሁን በዘመኔ ምን ሰራሁ ከሚኒሊክ በተሻለ መስራት አለብኝ ብሎ መስራት ይበጃል ወይስ ሙት አመስጋኝ እና ሙት ወቃሽ መሆን ይጠቅማል እሄ ካልተቀየረ ትርፉ ኪሳራ ነዉ

    • @abrehamtakel9002
      @abrehamtakel9002 ปีที่แล้ว +1

      መሰረቱን በታሪክለይ ያላደረገ ትውልድ ደንቆሮ ነው

    • @mustefa_royal313
      @mustefa_royal313 ปีที่แล้ว

      ካነበብከዉ ታሪክን እንርሳ እያልኩ አይደለም አባቶች በሰሩት ስራ አንዘናጋ አሻሽሎ መስራት አለብን ነዉ ያልኩት ላሊበላን የሰራ አክሱምን የሰራ በዛ ጥሩ አጋዢ ማሽን እንኳን ሳይኖር ያን የቀረፁ አባቶች ዛሬ ቢመጡ የኛ ስራ እሄ ነዉ የምንለዉ የለንም ከመጋደል ዉጪ እናተ አሁን የኛሽንቶች ናችሁ ብለ ቱ ከማለት ዉጭ ግን ያለምንም ስራ አባቴ አባቴ ሚኒሊክመለቱ ረብ የለሽ እና አዘናጊ ተግባር ነዉ አያምጣዉ እንጂ ማነዉ አሁን ኢትዮጲያን ተነጠኩ ብሎ ሽጉጥ የሚጠጣ መሪ ሸጦ ይወጣልሀል ወይም በቅኝ ተገዝቶ ባሪያ አድርጎ ያኖርሀል እንጂ

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 ปีที่แล้ว +1

    ማልዲኒ የአድዋ ድል ሊከበር አንድወር ሲቀረው ጣልያን ለጉብኝት እያለ የሚሄደው ይገርመኛል ብሎ አንድ ሱው ሲያወራ ሰማሁ።እውነትም ይህ ጉብኝት በየአመቱ ሲካሄድ አራተኛ ዓመቱ ለምን? እንንቃ

  • @awolibnyasin6931
    @awolibnyasin6931 ปีที่แล้ว +3

    እባብ የሆነ መንግስት ምንም አቋም የለውም
    #ስንዴኤስፓርት ያደርጋል ህዝብ እየተራበ #ኦሮሞ ኦነጋዊያን ዛሬም በበታችነት ስሜት እየላሽቁ ነው

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ ปีที่แล้ว

    የበታችነት ስሜት ያጦዘው አገዛዝ

  • @henokbirhanu2919
    @henokbirhanu2919 ปีที่แล้ว

    አብይ እንደሆነ ጀግና ነው ሁሉ ነገር ይገባዋል ግን በኢትዮፒያ ሰም የምትነግዱ ብታርፉ ይሻላል

  • @RealLife-nr2go
    @RealLife-nr2go ปีที่แล้ว

    ኦ ! አድዋ! ሙስሊሞች ለአገራቸው ዋጋ ከከፈሉ በኃላ እንዳይቀበሩ እንድሁም መስጊዶቻቸው የተወረሱባቸው። ቁል ረቢ ሲባል የነበረው መስጊድ በአምባገነኑ ምንሊክ ቁልቢ ያስባለበት። የታሪክ ዘረፋ ይቁም።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 ปีที่แล้ว

    እኔ መንግስት ከህወሓት ጋር የሚያደርገው ግንኙነት በጣም ትክክለኛ እንደሆነ አምናለሁ ፤ምክንያቱም ህወሓት የትግራይ ህዝብ ነው ፤ምንም ተቀባይነት የሌለው የፖለቲካ ኃይል እንድመራ ማድረግ ሞኝነት ነው ።

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or ปีที่แล้ว

    የቦረና ህዝብ እርዳታ ይደረግላቸው ግሩፕ ይከፈትላቸው መግስትም ህዝብም ይርዳቸው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b ปีที่แล้ว

    የኣፓርታይድ ኣብይ ኣህመድ ስርዐት ይወድቃል!!