2. ያዕቆብ፦ መግቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 83

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +9

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይለምልም 🙏እንደሁልጊዜህ ይሄን ጣፋጭ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ፈትፍተህ ልትመግበን ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @entyew3204
      @entyew3204 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen 🙏🏼

  • @tsedaleworku9364
    @tsedaleworku9364 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነው እኔ እየደጋገምኩ እየሰማሁት አሁንም አልጠገብኩትም ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ መንፈስ ቅዱስ ስለረዳህ ክብር ለሱ ይሁን ሂወት ያለበት ትምህርት ነው ሃሌሉያ አሜን

  • @medanmedan8800
    @medanmedan8800 3 ปีที่แล้ว +12

    ሻሎም ወንጌላዊ ያሬድ የተባረክ የተወደድክ ፀጋው ይብዛልህ! እንኩዋን ደህና መጣህ!

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka7997 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንጌላዊ ያሬድ በጣም የሚገርም የማሰተማር ፀጋ ጌታ በውስጥህ አሰቀምጧል በጣም በጉጉት ነው ትምህርትህን ምጠብቀው የትምህርቱ መግቢያ እንኳን ሲጣፍጥ አረ ጌታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ቃሉ ን ፈትፍተህ ነው ምታጎርሰው ጌታ ክብሩን ይውሰድ.🙌🙏

  • @getamesayworku8961
    @getamesayworku8961 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ።

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ
    ዘነንህ ይባረክ ብዙ ጠቅመሀናልና

  • @rahela4290
    @rahela4290 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሕ ይለምልም በጣም እየተጠቀምኩ ነው በአንተ ሰላሰቀመጠው ፀጋ ጌታ ይክበር

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 3 ปีที่แล้ว +8

    ያቆብ የኢየሱስ ወንድም! ጌታ ይባርክህ መጽሃፍ ቅዱስን እንዲህ ስለከፈትከው! ሰዉየውን አውቄው ኣላውቅም ነበር! ዛሬ ግን ያ ኢየሱስ ትልቅ ወንድሙ በግፍ ሲገደል የተሰማው ስሜትን ኣሰብኩኝ! በጊዜው ጌታ እንዴት እንደረታው (ከትንሳዔ በውሃላ ተገልጦለት) ሳውቅ በጌታ ተደነቅኩኝ(በቃ ያቀናል). ! እንደ ጠንካራ መሆኑ ጠንካራ ማስረጃ ነው የረታው!ሲለወጥ ቤተሰቡም ለውጦ ፊተኛና ተከባሪ ሆኖ በማህበር ውስጥ ቁልፍ ቦታን ያዘ! (ይገርማል)በዚህ ትምህርት የያቆብ ማንነት ብቻ ሳይሆን በጌታ ጥብብ የተሰራና የተረታ ህይወትን፥ካመነ በውሃላም የመሪነትን ብቻ ሳይሆን በሞቱ ራሱ ከመቅደስ ወድቆ በድንጋይ ተወግሮ ከዛም በዱላ ተመቶ ይቅር በላቸው እስከሚል ታማኝ የሆነ ደቀመዝሙርን ማየት ችያለሁኝ!ትምህርቱ አዲስ እይታን ነው የወለደው! ያቆብ መልእክቱን ብቻ ሳይሆን ጸሓፊውን እንዳስተውል እንድወደው ሆኛለሁኝ!አስሩን አንኳር ኣርእስቶች ሲተነተኑ ለመስማት በጸሎት እጠብቃለሁኝ! ጌታ ብርክርክ ያድርግህ!(ካልኩት በላይ ቀርቶልኛ! ደግሞ ይደገማል!ቀዝቅዞም ቃሉ ይጣፍጣል!)

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 3 ปีที่แล้ว +6

    I am always one step higher in my spiritual life when I hear one session of preaching every time. May God bless u more Yaredo

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 3 ปีที่แล้ว +1

      I feel EXACTLY the same. 🔥🔥🔥
      Glory to God🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Tberka Amen Amen Amen Tberka

  • @thomaswossen878
    @thomaswossen878 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Brother Yared. You are blessed.

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 3 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ የዓለም ፍፃሜ ላይ ለምንገኝ ለእኛ እግዚአብሔር በታላቅ ፀጋ እና የትምህርት መንፈስ በተወደዱ አገልጋዮቹ እያስተማረን ነውና ለስሙ ክብርና ምስጋና ይሁን። በጣም የተወደድክ በታማኝነት ህይወት ለሚገኝበት ትምህርት እየተጋህ ያለኸው ውድ ወንድማችን ያሬዶ እንወድሃለን ፀጋውን በሚያስፈልግህ ነገር ሁሉ ያብዛልህ።

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 3 ปีที่แล้ว +2

    የቃሉ ፍቺ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ያሬድ።🙏

  • @freasefa6292
    @freasefa6292 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher ybarekh yared

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 24 วันที่ผ่านมา

    ግሩም መግቢያ ነው ተባረክ🙌

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 ปีที่แล้ว

    wow ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ደስ የሚል አገላለጽ ነው wow የተባረከ አእምሮ ብሩክ ነህ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ❤️🥰🌺

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጌታ እየሱስ ይባረክ !

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የየሚቀጥለውን ለመማር በጣም ጓግቼለሁ።
    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለበረከት ሁን

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም በሚገባ መልኩ ነው የምታስረዳው።🙌

  • @LovezTruth
    @LovezTruth 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ወንድም ያሬድ፡ ጌታ እየሱስ ይባርክህ፡ ጸጋ ውን ያብዛልህ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 3 ปีที่แล้ว +2

    Blessings to you and your family Dear Brother. Thank you for laboring to equip & build the body of Christ.

  • @mimitube270
    @mimitube270 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ድንቅ ነው ፀጋው ይብዛልህ🙏

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 3 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛል

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን!

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ውድ ያሬዶ!
    እንዴት ያለ መሳጭ..መሳጭ አተናተን ነው? ዋው!!
    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር።
    ስለ ትጋትህ ብድራትህ ከላይ ነው፡ እጅግ በጣምምምምም እናመሰግናለን።

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 3 ปีที่แล้ว

    Geta yibarki betami desi yemili timetalechi new berta egzaber yirdaki!

  • @teshometakele738
    @teshometakele738 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @kalkidanworku2655
    @kalkidanworku2655 21 วันที่ผ่านมา

    zemenk yibarek

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 3 ปีที่แล้ว

    God bless you ye Egthbher sew 🙏 🙌

  • @youme9523
    @youme9523 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed

  • @henokmenge4190
    @henokmenge4190 3 ปีที่แล้ว +2

    May God continue to work in and through you.

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 ปีที่แล้ว

    እራሴን እንደ እድለኞ ቆጠርኩት🙏
    ከእግር ስር ቁጭ ብዬ እማራለሁ::
    የተባረክ ነህ🔥🙇🙏

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ...

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you 🙏 nice to see you again

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታ እየሱስ ፀጋ ይጨምርልህ።

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ። አዲስ ትምህርት ስለተጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል! ከቻልክ ክፍል 1,2 ...እያልክ ብትለይልን ጥሩ ነው። ምዕራፎቹም ቢካተቱ አይከፋም። ለምሳሌ የያዕቆብ መልእክት ትምህርት ክፍል 2: ምዕራፍ 3:1-10. ትምህርቱ ካለቀም በኃላ ሌላ ጊዜ ክፍሎችን ስናጠና refer ለምድረግ አይከብደንም።

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 3 ปีที่แล้ว

    Amen bless the lord

  • @robiha3595
    @robiha3595 3 ปีที่แล้ว

    Glory to God

  • @saratilaye6834
    @saratilaye6834 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ፀጋውን ይጨምርልህ::

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 3 ปีที่แล้ว

    God bless u pastor I am really happy and so eager for the coming videos 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseretyadeto9189
    @meseretyadeto9189 3 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ አምላኬ እግ/ር ይባርክህ ይጨምርልህ

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 2 ปีที่แล้ว

    Wow geta Yebarkeh🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ርዕሱ ለራሱ ለክ እንደ ሮሜ መልክት በርእሱ ውስጥ ሆነን እንዲናጠናው የሚርዳ ነው ።

  • @addisteshager6826
    @addisteshager6826 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ!!

  • @batigutema
    @batigutema 3 ปีที่แล้ว

    Wengelawi selam lante yihun betam begeta fikir enwedehalen

  • @lidyahabte9375
    @lidyahabte9375 3 ปีที่แล้ว

    bless u

  • @befperthhomebrokers
    @befperthhomebrokers 3 ปีที่แล้ว

    God bless you brother!

  • @israelmilkyas785
    @israelmilkyas785 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you!

  • @tadewosbeyene3248
    @tadewosbeyene3248 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክህ!

  • @tilahubizu9175
    @tilahubizu9175 3 ปีที่แล้ว

    stay blessed

  • @marthachernet451
    @marthachernet451 3 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @tekalignmekuria4980
    @tekalignmekuria4980 3 ปีที่แล้ว

    God bless you dear !

  • @yiftubihonegn9454
    @yiftubihonegn9454 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ የለምልም ወንድሜ ያሬድ

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @helengossa771
    @helengossa771 3 ปีที่แล้ว

    Yaredachen we’re so blessed, watching you live on streaming and digging deep the Word of God with you again.

  • @aychluhmantina7325
    @aychluhmantina7325 10 หลายเดือนก่อน

    tsega ybzalh wengelawi

  • @senaitmewael6154
    @senaitmewael6154 3 ปีที่แล้ว

    Aysemam, thankyou. There may be technical fault.

  • @Aep.RonaldoEditZ
    @Aep.RonaldoEditZ 3 ปีที่แล้ว

    The microphone is not clear

  • @livelyoracles4402
    @livelyoracles4402 3 ปีที่แล้ว

    In this episode you have explained how fellow Christians confuse grace with obedience and you said it in a sound like the new perspective ''covenantal nomism'' what is your opinion on the new perspective?

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 ปีที่แล้ว

    የምንወድህ welcome

  • @TekaDG
    @TekaDG 3 ปีที่แล้ว

    “እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤”
    - ዘፍጥረት 3፥22
    ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር - what is means? EV Yared
    if you answer my question please reply link in this comment

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว

      ይህን እኮ እግዚአብሔር የተናገረው አትብሉ የተባሉትን ከበሉ በኃላ ነው ያችን ፍሬ ማለት ነው ::

    • @TekaDG
      @TekaDG 2 ปีที่แล้ว

      @@zewditudano5897 ገባኝ እሱማ የኔ ጥያቄ
      ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር
      ማለት ምን ማለት ነው
      ድጋሚ ቢበሉ ሕያው ሆነው ይኖሩ ነበር ወይስ ገነት ውስጥ ቢኖሩ ለዘለዓለም ይኖሩ ነበር ?
      ወይስ ለዘለዓለም ሕያው ሆኖ ቢኖር ምን ችግር አለው ሌላም ሌላም
      እግዚአብሄር ምክንያታዊ አምላክ ነው
      ስላልገባኝ ነው please

  • @abek4329
    @abek4329 2 ปีที่แล้ว

    I cant hear it

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሁዳ 1 (Jude)
    1፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፤

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzto yebrkhi

    • @moregath
      @moregath 3 ปีที่แล้ว

      Tebarke

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 3 ปีที่แล้ว

    ለቀጣይ መልዕክት ተዘጋጅተናል🤲

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 3 ปีที่แล้ว

    I have one question Yaredo.
    Is Jacob fear to separate himself from the Judaism at that time. Paul clearly separated himself from Judaism. I think Jacob believes in a smooth and long separation from Judaism. It is mainly because he lives in Jerusalem. Paul lived mostly outside Israel. May be that gives him a freedom to establish a distinct culture and worship practices

    • @natnaelayele4853
      @natnaelayele4853 3 ปีที่แล้ว

      In relation with this. Does the Jerusalem Church has a distinct culture and worship practice from the dominant Judaism.
      Be blessed BIG brother

  • @Yemedan
    @Yemedan 3 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ !
    መፅሀፍ ቅዱስ ማርያም ልጆች እንዳላት ይናገራል ግን የኔ ጥያቄ ለምንድ ነው እየሱስ ከመሞቱ በፊት እናቱን ለዮሐንስ አደራ የሰጣት ዮሐንስ ለምን ወደ ቤቱ ወስዳት ልጆች ካላት ?
    ዮሐንስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት።
    ²⁷ ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን፦ እናትህ እነኋት አለው። ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት።

  • @henokmenge4190
    @henokmenge4190 3 ปีที่แล้ว

    I think Mark 15:47 states that Marry Magdalin and Marry, 'mother of Joses' were there. I see this Marry as not the mother of Jesus. If so it should have been stated as His mother.

  • @yabibalmekbib8306
    @yabibalmekbib8306 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክህ። በመጽሐፍ አዋቂዎች እንደሚሉት ሐዋርያው ያዕቆብ በ44ዓም መሰዋቱን ስለምናምን የሐዋርያቱ ቁጥር ከ12 ወደ 11 ዝቅ ብሎ ታይቷል። ታዲያ ፀሀፊው ''ለተበተኑት ለ12ቱ ወገኖች'' ማለቱ ን ለማብራራት ከቻልክ እርዳኝ ።

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 ปีที่แล้ว +6

      ሰላም ወንድሜ ለሀዎርያቱ ሳይሆን ለ12 ለተበተኑት የእስራኤል ነገዶች ይመስለኛል የተጻፈው

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 ปีที่แล้ว

    የማሪያም ልጅ መሆኑን እርግጠኛ ወይም ማስረጃ ሳይኖርህ አፍህን አትክፈት : የትምህርት ማስሪያ ያቆብ ስለሆነ እሱ ላይ አተኩር በተረፈ ጥሩ ስብከት ነው::

    • @tigist3038
      @tigist3038 3 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ከዚበላይ ማስረጃ አለ አይዞህ አትፍራ አንብብ ተረዳ።

    • @yonikebede7439
      @yonikebede7439 3 ปีที่แล้ว

      @@tigist3038 ወንድሞቹ ማለት በእስራኤል በግዜው የተለመደ አባባል ነው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ቦታ ወንድሞች ተብሎ ተገልፅዋል :ወንድሞች" ከስጋ መወለድን የማይገልፅ ነው ::እራሱ ያቆብ 2:3 ሲጀመር ምን ብሎ ነው ደብዳቤውን የፃፈው ??? ለስጋ ውንድሞቹ ነው ??? አንብቢ በስው ስብከት ከምትንጠለጠይ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 3 ปีที่แล้ว

    ያቆብ ሕያው ሆንዋል! አዎን ብኣእምሮዮ እንዲህ ሊታወቅ የሚችል እንደሆነ ኣላውቅም ነበር። ኣሁን ግን የኢየሱስ ወንድም ኮምጠጥ ያለውን ትእዛዝ አጠቅ መልእክት የጻፈውን ሰው ተዋወቅሁት! ደሞ የሚፈራና የተከበረ መሆኑ- የየሩሳሌም ጉባኤ ላይ አሳራጊነቱ! ጴጥሮስ ራሱ በገላቲያ ላይ እንደተጻፈወ ያከብረው እንደነበር ከሱ ዘንድ ሰዎች ሲመጡ በመስጋት እንደተለየ ይህም የያቆብን ተጽእኖ ኣሳይቶኛል። ጳውሎስንዃ ሳይቀር በመልካም ተጽኖው ጥላውን ኣሳድሮበት ነበር! ጌታ ያክብርህ!

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ያሬዶ

  • @godisgood9931
    @godisgood9931 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @nathandesalegn9149
    @nathandesalegn9149 2 ปีที่แล้ว

    God bless you