Sheger Yechewata Engida - ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ከመዓዛ ብሩ ጋር (Engineer Kasa Gebre ) 1ኛ ሳምንት ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +5

    የድሮው ባለስልጣኖች ታማኝ ስለነበሩ እድሜያቸው እንኳን እረጅም ነው! ቢሆንላቸው ኖሮ ኢትዮጵያን ብዙ ይቀይሯት ነበር በስንት ጭንቅ ዉስጥ አገር አልታደለችም እንጂ። አሁን ላይ ግን የኋሊት አየተነዳች ነው ሀገሬ አላህ ይሁንሽ።።።

    • @embayegebremedhin8170
      @embayegebremedhin8170 8 หลายเดือนก่อน

      የድሮ ባለስልጣኖች በሰሩት ወንጀል የሚፀፀት ህሊና የሌላቸውና ለሆዳቸው የሚኖሩ ስለሆኑ ህመምም አይነካቸውም።

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ካሳ ገብሬ🙏❤️

  • @embayegebremedhin8170
    @embayegebremedhin8170 8 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ የግንባታው ክፍለ ኢኮኖሚ በሙስና ስርቆትና የሞያ ግብረ ብልሹነት የተዘፈቀ እንዲሆን ከዳረጉት መጥፎ ድርጅቶች አንዱ ኢንጅነር ካሳ የመሩት የኢትዮጵያ ህንፃ ኮንስትራክሸን ድርጅት (EBCA) ነው። የኢትዮጵያ የዘመናት ታሪክ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዘንድ የሚታወቅ ነው። እንደኔ እውነቱን ሳንደብቅ እንደህዝብ ያለብንን ችግር ለይቶ መፍታት እንጂ ጥሩ ነበርን አሁንም ነን የሚል ግብዝነት እያደረ ኢትዮጵያንና ህዝቧን መጉዳቱ አይቀርም።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว +1

    Mengistu’s love for our country is undeniable but his aggression has brought us to the present mess😢

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ ปีที่แล้ว

    Imagine if there was no war at that time! We would have built more😢

  • @merkebbelay
    @merkebbelay ปีที่แล้ว

    Endet Newot ke ene betesebowot?. ye Abate T.Belay) ye kifu gize ayezoh bayi deg sew Neberu
    Edeme tena yadilewot