ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️❤️ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ላይክ ሼር ሼር 🙏🙏
በጣም ምርጥ አዝገጃጀት ነውያሳየሽን ጎበዝ ነሽ ላይክእናመስግናለን
Thank you yena konjo 🙏❤️
Betam gobez thank u for sharing 😊.
በጣም አመሰግናለሁ ቲናዬ thank you for watching 🙏❤️
Watching 👀
watching firyeee😍😍😍
ፍርዬ በጣም ምርጥ ፅድት አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ባለሙያ እጅሽ ብርክ ይበል @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
Amen tseddye thank you 🙏❤️
Wow very nice good pels you watching 👀 like
Thank you 🙏❤️
በጣም ጥሩ ሞያ ኘው በርቺ 👍
ፍርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ጥሩ ሚጥሚጣ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌👏❤🙏
Amen የቤቷዬ አመሰግናለሁ🙏❤️
ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ! ሼር
Amen thank you 🙏❤️
Watching Freye🥰
Watching Freyee 💖
ፍርዬ የኔ ማር እንካን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድ ሼር በርቺልኘ
ነባዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ እኔም ውድድድ🙏😍😍😍
ፍርዬዬዬ በጣም ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው መልኩም በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ 💯ኮረሪማ ልጣጩን መጠቀም ጥሩ መሆኑን ስላሳወቅሽን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍💯👍👍👍
እሜን የሚዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም ቆንጆ የሚጥሚጣ አዝገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ ፍርዬ የኮረሪማውን ልጣጭ ጨምሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Amen weyniye አመሰግናለሁ ሞክሪው በጣም ነው ሚያጣፍጠው 🙏❤️
Watching Freya ❤️👍
በጣም ልዩ አዘገጄጄት ነው እገሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
Wow yene konjo egeshe yebarke
Amen thank you sis 🙏❤️
ዋው ቆንጆ አዘገጃጀት የኮረሪማው ሽፋን(ገለባ) ጥሩ ነው የእኔ እናትም ትጨምረዋለች እናመሰግናለን ፍርዬ ሼር💯‼️👌🥰
Thank you mesye yena konjo 🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
thankyou for sharing yene konjo sifaligawuu 🥰🥰🥰🙏🙏👍👍
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባርክልኝ 🙏🙏🙏
Amen yordye thank you 🙏❤️
ዋዉ ቆንጅዬ ሁልግዜ የምትስሪው ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️
Amen lulaye thank you 🙏❤️
በጣም ምርጥ ዋው👌👍❤ሼር
Thank you jerye 🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ፍሬ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው መፍጫዋ በጣም ግሩም ናት እናመሰግናለን👌🧡
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሳሪዬ🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰🥰ሼር
Amen thank you kelemye 🙏❤️
ፍርየ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፍርየ እጅሽ ይባረክ🥰
Amen elsaye thank you 🙏❤️
Nice 👍🏿
🙏❤️
Watching!
Wow freya betam arif nwe, thanks for sharing konjo🥰🥰
You are welcome Selamye thank you 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️
ዋዉ ፍርየ በጣም ባለሞያ እኮነሽ እጅሽ ይባረክ ሚጥሚጣ በጣም ነው ምወደው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይብባረክ ሼር😍❤️👌
አሜን ሂሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
Amen thank you family 🙏❤️
አመሠግናለሁ እህቴ እጅሽ ብርክ ይመል
👌👌👌👏👏👏ሼር
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አገርቤት አስመሰልሽው በጣም እናመሰግናለን ያምራል አዋ ልክ ነሽ የኮረሬማው ቅርፊቱ በጣም ጣዕም ይሰጠዋል 😍👏
Thank you luliye 🙏❤️
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ለምን notification እንዳልመጣልኝ አላውቅም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው የኮረሪማው ቅርፊት እደሚገባ እላውቅም ነበር በርቺ የኔ እህት 🥰🥰ሼር
Thank you lemlemye 🙏❤️
Wow good job 👌👌
👀ፍርዬ❤
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው ቅመመሞቹ እራሱ የተጣቀምሻቸው ጥሩ ጣዕም ይሰጡታል ብዬ አስባለሁ የተባረከ ይሁን አሜን👌👍🥰❤ሼር
Amen amen hewiye thank you yena konjo 🙏❤️
ፍሬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ አዘገጂጀት እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️
አሜን አመሰግናለሁ ፋንትሽዬ🙏❤️
Watching ❤️
Freyee ye korerima kerfit ayate kibe yanetrubet neber gen mitmita west enemichemer alawkem emokerewalehu addis neger temarku Thank you for sharing!
You are welcome thank you for watching liliye 🙏❤️
watching
ሀሪፍ ነው ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዎም ጎራ ይበሉ
ዋው በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ😍👌👍💕
Amen thank you sumayaye 🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ❤👏🏼👍
Amen Selamye thank you 🙏❤️
You always amazes me👌👌👌share
Thank you freye thank you for your support 🙏❤️
ዋው በጣም ቆንጆ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እናቴን ማሰቸገር ቀረ ላኪልኝ ብዬ እዚሁ ማዘጋጀት እችላለሁ ተባረኪ የኔ ባለሞያ 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘👌👌👌👌❤❤❤❤😍😍😍😍😍
Amen thank you yena konjo ሁሌም ለምትሰጪኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️
አቤት ሙያ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በእውነት ባለሙያነሽ እግዚአብሔር ይባክሽ እጆችሽ ይባርኩ የባለሙያልጂ ባለሙያነው ለኛም ተርፍሽ ተባርኪልኝ❤️❤️❤️❤️ሼር
Amen yena konjo thank you 🙏❤️
Like 👍👍
ልዬ የሆነ ሚጥሚጣ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ ከዚህ በዋላ ከአገር ቤት መሽከም ቀር!!😍👌🙏
በጣም አመሰግናለሁ አዎ ዜድዬ😄መሸከም ቀረ 🙏❤️
ፍርዬ👁👁
Hulu neger yameral ..ትሪው ፣ማራገቢያው .....betam balemuya ,we thank you for sharing, beteaeb hognegnalhu.
በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው አመሰግናለሁ ፍርዬ👍👏💕
Very nice ji👌👌
በጣም ቆንጆ ነው. ተገላግለሻል ሁሉንም ቤትሽ ታዘጋጃለሽ🙏🏻👌👌 እኔ ቂቤ ሳነጥር ቅርፊቱን እጨምረዋለው በጣም ቆንጆ ነው.
አዎ እስኩዬ ለቂቤም ልዩ ጣእም ይሰጠዋል እኔም ቂቤ ላይም እጨምራለሁ thank you for watching 🙏❤️
ፍርዬ እንዴት የሚያምር ሚጥሚጣ ነው እጆችሽ ይባረኩ።ይቅርታ አይቼ ስልልኮምት ወጣሁ
አይኒዬ አረ እንዲህ አይባልም በተመቸሽ ሰአት ነይ የኔ ቆንጆ thank you for watching 🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው ግን ጨው በጣጣጣም የንሰዋል ጨው ካነሰ በጣም ይለበልባል ለዚያ ነው👌
እመሰግናለሁ 🙏❤️ጨው ያው እንደፍላጎት ነው ልክ ነው ብዙ መጨመር አለበት ግን እኔ በዚህ መልኩ ስለፈለኩ ነው እንቺ በዛ ማረግ ነው
👀❤️
Balemoya! Thanks for sharing this with us!! Like 👍👍Ejesh yebarek 🙏
Amen eluye thank you for watching 🙏❤️
Enat bexam qonjo new gen chew mashenun ayabelashewum?
Thank you so much sis 🙏❤️ደቃቅ ጨው ነው የተጠቀምኩት ማሽኑም ምንም አላለም
Benec shinkurt new yetedelezw
Hi thanks for sharing. Can you please share the amounts of the ingredients used 🙏
የኔ ውድ በርቺ መፍጫው የት ነው የሚሸጠው ከነዋጋው ብትነግሪን አመሰግናለው
በዚህ ሊንክ ገብተሽ እይው ዋጋውን የተለያየ ዋጋ ነው ያለው👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill-Beechwood-Walnut_p_18.html
😍👀
እስኪ ላገሪ ያብቃኚና እሰራለሁ እናመሰግናለን 🥰🥰
እኔም አመሰግናለሁ 🙏❤️
I can’t wait to try it. Where do you buy the Metmet?
አመሰግናለሁ 🙏❤️የትም እስቶር ይገኛል ቅመማ ቅመም የሚገኝበት ቦታ እኔ ዎልማርት ነው የገዛሁት(Walmart)
@@WowEthiopianfood2018 Thank you!
በናትሽ ወፍጮውን ከየት እንደገዛሽው ንገሪኝ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ትልቅ ነገር ነው ያሳይሽን እኔ ሁሌ ከአገር ቤት የሚላክልኝ ግን መፍጫ ያቃጥላል ሲባል ሰምቼ ነው መፍጫሽን ከየት ነው የገዛሽው እህቴ ተባረኪ ባለሞያ ነሽ በርቺ👍👍🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️የመፍጫው ሊንክ👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html
እባክሽ ወፍጮውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill_p_18.html 👈በዚህ ልንክ ገብተሽ ታገኝዋለሽ
ማሽኗ ከየትነው የገዛሻት ወፍጮ ዋን 😂 አደራንገሪኝ
አማዞን ላይ አለልሽ 👉www.grainmillsandorganics.ca/KoMo-FIDIBUS-CLASSIC-Grain-Mill-Beechwood-Walnut_p_18.html
በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ....
Watching
Watching 💗
እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤️❤️ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ላይክ ሼር ሼር 🙏🙏
በጣም ምርጥ አዝገጃጀት ነው
ያሳየሽን ጎበዝ ነሽ ላይክ
እናመስግናለን
Thank you yena konjo 🙏❤️
Betam gobez thank u for sharing 😊.
በጣም አመሰግናለሁ ቲናዬ thank you for watching 🙏❤️
Watching 👀
watching firyeee😍😍😍
ፍርዬ በጣም ምርጥ ፅድት አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ባለሙያ እጅሽ ብርክ ይበል @ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
Amen tseddye thank you 🙏❤️
Wow very nice good pels you watching 👀 like
Thank you 🙏❤️
በጣም ጥሩ ሞያ ኘው በርቺ 👍
Thank you 🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ጥሩ ሚጥሚጣ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👌👏❤🙏
Amen የቤቷዬ አመሰግናለሁ🙏❤️
ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ! ሼር
Amen thank you 🙏❤️
Watching Freye🥰
Watching Freyee 💖
ፍርዬ የኔ ማር እንካን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድ ሼር በርቺልኘ
ነባዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ የኔ ልዩ እኔም ውድድድ🙏😍😍😍
ፍርዬዬዬ በጣም ልዩ የሚጥሚጣ አዘገጃጀት ነው መልኩም በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ 💯ኮረሪማ ልጣጩን መጠቀም ጥሩ መሆኑን ስላሳወቅሽን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍💯👍👍👍
እሜን የሚዬ እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም ቆንጆ የሚጥሚጣ አዝገጃጀት ነው እጆችሽ ይባረኩ ፍርዬ የኮረሪማውን ልጣጭ ጨምሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
Amen weyniye አመሰግናለሁ ሞክሪው በጣም ነው ሚያጣፍጠው 🙏❤️
Watching Freya ❤️👍
በጣም ልዩ አዘገጄጄት ነው እገሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
Amen thank you 🙏❤️
Wow yene konjo egeshe yebarke
Amen thank you sis 🙏❤️
ዋው ቆንጆ አዘገጃጀት የኮረሪማው ሽፋን(ገለባ) ጥሩ ነው የእኔ እናትም ትጨምረዋለች እናመሰግናለን ፍርዬ ሼር💯‼️👌🥰
Thank you mesye yena konjo 🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
Amen thank you 🙏❤️
thankyou for sharing yene konjo sifaligawuu 🥰🥰🥰🙏🙏👍👍
You are welcome thank you for watching 🙏❤️
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባርክልኝ 🙏🙏🙏
Amen yordye thank you 🙏❤️
ዋዉ ቆንጅዬ ሁልግዜ የምትስሪው ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️
Amen lulaye thank you 🙏❤️
በጣም ምርጥ ዋው👌👍❤ሼር
Thank you jerye 🙏❤️
በጣም አሪፍ ነው ፍሬ ቆንጆ አዘገጃጀት ነው መፍጫዋ በጣም ግሩም ናት እናመሰግናለን👌🧡
እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሳሪዬ🙏❤️
ፍርዬ በጣም ቆንጆ ሚጥሚጣ ነው እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰🥰ሼር
Amen thank you kelemye 🙏❤️
ፍርየ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ፍርየ እጅሽ ይባረክ🥰
Amen elsaye thank you 🙏❤️
Nice 👍🏿
🙏❤️
Watching!
Wow freya betam arif nwe, thanks for sharing konjo🥰🥰
You are welcome Selamye thank you 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️
ዋዉ ፍርየ በጣም ባለሞያ እኮነሽ እጅሽ ይባረክ ሚጥሚጣ በጣም ነው ምወደው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይብባረክ ሼር😍❤️👌
አሜን ሂሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
Amen thank you family 🙏❤️
አመሠግናለሁ እህቴ እጅሽ ብርክ ይመል
Amen thank you sis 🙏❤️
👌👌👌👏👏👏ሼር
Thank you yena konjo 🙏❤️
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አገርቤት አስመሰልሽው በጣም እናመሰግናለን ያምራል አዋ ልክ ነሽ የኮረሬማው ቅርፊቱ በጣም ጣዕም ይሰጠዋል 😍👏
Thank you luliye 🙏❤️
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ለምን notification እንዳልመጣልኝ አላውቅም
ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው የኮረሪማው ቅርፊት እደሚገባ እላውቅም ነበር በርቺ የኔ እህት
🥰🥰ሼር