ትምህርት ቤት ሳለሁ አንድ (1) የትምህር ቤት ፍቅር እንደ ህልም ነው! - Timhrt Bet Salehu 1 - School Life

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 104

  • @znararts
    @znararts  ปีที่แล้ว +15

    ውድ ተመልካቾቻችን ፕሮግራማችንን ስለወደዱት እና ስለሚከታተሉን ደስ ይለናል! እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር በማድረግ ያጋሩት! በየሳምንቱም ፕሮግራሙ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ያድርጉት! ላይክ ክፍያችን ነው 🙏

    • @FayzaHamza-h3c
      @FayzaHamza-h3c 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሙዚቃው አስፈላጊ አይደለም ይረብሻል

    • @Businessethio12
      @Businessethio12 6 หลายเดือนก่อน +1

      Ere le min aqomachu qexilu inji❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ታሪክ ነው የምታቀርቡት የኔ ታሪክ ግን ያስለቅሳል ግን አሁን ከምንም ነገር ፅድት ብየ ነው ያለውት ንስሀ ገብቸ ፈጣሪ ለትዳር ከፈቀደልኝ እሱ እንዲስጠኝ ካልሆነ ደግሞ የእሱ ምርጥ እቃ እንድሆን ለእግዚአብሔር ማንነቴን ሁሉ ነገሬን ሰጥቻለው አሳዛኝ ታሪክ ውይ የሰው ልጅ 😢

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว +1

      ውድ ተከታታያችን እንደሌሎቹ ታሪኬ ሌላውን ያስተምራል ለማካፈልም ፍቃደኛ ከሆንሽ በ znararts@gmail.com ኢሜል አድራሻችን አልያም @znararts ፌስቡክ ፔጅ @znar.arts ኢኒስቲያግራም ፔጅ አልያም @Tmhrtbetsalehu ቴሌግራም አካውንታችን ላይ በውስጥ መስመር ልታወሪን ትችያለሽ ስለምትከታተይን እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሺ 🙏

  • @niema8807
    @niema8807 ปีที่แล้ว +7

    አይ የት/ቤት ሂወት አንዳዴ ደስ የሚል ነገር አለው ግን ደግሞ በዛ ልክ የምናጠፋቸው ነገገሮችም አሉ ያሳዝናል እና መጨረሻው መለያየት ባይሆን ደስ ይል ነበር😢😢😢😢😢

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 ปีที่แล้ว +2

    የብዞወች የሄወት ታሪክ ነው😢❤ አስተማሪ ነው በልጂነት ያሐ ፍቅር ችግርን አናይም አበሮ መኖረን እጂ ቀጥሉበት❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      በጣምበእውነትጌታን😢😢

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk ปีที่แล้ว +1

    በጣም እሚገርም ነገር ነው የጀመራችሁት እጅግ ልትበሰታቱ ይገባል ቀጥሉበት🙏🙏🙏

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ የእኔ ልጅ የሆነች ያህል ተሰማኝ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው።

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 ปีที่แล้ว +15

    አስተማሪ ና አሳዛኝ ታሪክ ነው😢😢

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏

  • @SaraAhra
    @SaraAhra 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +30

    እባካቹሁ በስሜት ተገፍታቹሁ ከቤተሰብ ምርቃት ዉጪ ፍቅር ትዳር አታስቡ 😢

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa ปีที่แล้ว +2

    መጀመሪያው ደስስስ ብሎኝ ነበር ግን መጨረሻው በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @SelenD-m4u
    @SelenD-m4u ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    betami Yasazinali Ayzachu Yen Wudocheee !!!!!

  • @HawiAbebe-z5r
    @HawiAbebe-z5r ปีที่แล้ว +1

    የኔን የህይወት ታሪክ ይመስላል መጨረሻውን አላውቅም እንጂ

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር እዉር ነዉ

  • @meseratmeserat2057
    @meseratmeserat2057 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ፍቅር😢😢😢😢

  • @JooklFoklp
    @JooklFoklp ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዋው

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍ የደረሠበት ያቀዋል እኔ በፍቅክ ምክኒያት ነዉ የተሠደድኩት 😢😢😢😢😢

  • @samuelsami9227
    @samuelsami9227 ปีที่แล้ว +2

    the great story thanks

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +2

    Thanks true blessed

  • @DanizeMarkos-tc7lm
    @DanizeMarkos-tc7lm ปีที่แล้ว +3

    Oww it is 🔥 🔥 🔥 👏

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว +4

    አቤት ፍቅር!!!!!

  • @fevensolomon8216
    @fevensolomon8216 ปีที่แล้ว +24

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ፌቨን! በየሳምንቱ ለመከታተል ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ እና ለሌሎች ፕሮግራሙን ማጋራት ባይረሳ!

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😢

  • @znararts
    @znararts  ปีที่แล้ว +4

    ትምህርት ቤት ሳለሁ ሁለትን ሙሉ ቪዲዮ ይመልከቱ! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለሚወዱት ሼር አድርገው ያጋሩ!
    th-cam.com/video/AnuUCwUzId8/w-d-xo.html

    • @ZahraZahra-cy5dh
      @ZahraZahra-cy5dh ปีที่แล้ว +1

      የት አከባቢ ነው ጠንክሩበት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb ปีที่แล้ว +2

    አሁን አብረዉ ናቸው ወይስ አይደሉም የሚለዉን ነገር ማወቅ እንፈልጋለን

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏አሁን አንድ ላይ ይደሉም እሱም ባለትዳር ሆኗል !

    • @kidistzemichael6702
      @kidistzemichael6702 ปีที่แล้ว

      Lay abrew bihonu tru new ebakachu agenagnuachew

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፍቅር ፍቅር የስራህን ይስጥህ 😢😢😢

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ስለተመለከቱልን እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ሌሎችንም ይከታተሉ! የወደዱትንም ለሌሎች ሼር በማድረግ ያጋሩ!🙏

    • @ZeharaZehara-o2q
      @ZeharaZehara-o2q 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @GgFc-t8e
    @GgFc-t8e ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ ነዉ

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว

    Ufffffffffffffffffe Yasazinali be Ewunti!!!!!

  • @adanegetahun05
    @adanegetahun05 ปีที่แล้ว

    Waay jaalaala

  • @Betikife-ng1mp
    @Betikife-ng1mp 9 หลายเดือนก่อน

    Go

  • @mzee8797
    @mzee8797 ปีที่แล้ว +2

    hulachum techlalachu tarikum 1gna ❤ ketlubet

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @ethopoeia8411
    @ethopoeia8411 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ዳስ ብልን ነበር 😢ግን ማጭራሽ 😢😢😢😢😢00

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml ปีที่แล้ว +1

    እና መጨረሻዉ ምን ሆነ

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 11 หลายเดือนก่อน

    ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @yohanesdesalegn6045
    @yohanesdesalegn6045 ปีที่แล้ว +2

    Ow ❤❤❤

  • @JerryTakele-r2n
    @JerryTakele-r2n ปีที่แล้ว +2

    Betam telke temert naw enamesagnale

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว +5

    አርብ ሀገርን አድቃቸዋለሁ ወላሂ ትምርትቤት ሲማሩ ወንዶች ለብቻ ሴቶች ለብቻ ነው ኢትዮጲያ እዴዚህ ቢሆን ጥሩ ነበር ሁላቸውም ሌላ ሳያስቡ ትምርታቸው ላይ ያተኩሩ ነበር

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      እሱም አይመከርም አሁን ባለው ጊዜ ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ስንት ጉድ እየስማን አይ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      @@tigistitigisti4792 መጨርሻውዘመንያሳዝናል

  • @ktsebelutsebeluk
    @ktsebelutsebeluk ปีที่แล้ว

    omg for real l am grade11 and l afraid of love l always pray to God that l doesn't goes wrong path /way

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว +2

    አሁን ግን አንድ ላይናቸው ??????? ውይስ?

  • @tibebugetiye5964
    @tibebugetiye5964 ปีที่แล้ว +2

    Ljitua twena gobez nech l like it❤❤

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkk Maskotu Gari Kkkkkkkkkk

  • @yordanoswondwossenyordanos964
    @yordanoswondwossenyordanos964 ปีที่แล้ว +1

    Owwwwww ☺️💔🥰

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @rdiriba1443
    @rdiriba1443 ปีที่แล้ว

    Astmari nw gin 1tiyake nbrgn ahun lay abrachew nachiw tadya ??????

  • @meronte
    @meronte ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuffff Ayzoki Yen Wondime

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +1

    Thanks me too I am remember the same too you ❤now everything change God love 💕 blessed

    • @amudimame5622
      @amudimame5622 ปีที่แล้ว +1

      Ere man bikeres 😂😂

  • @habtamugetachew5729
    @habtamugetachew5729 ปีที่แล้ว +5

    እነም የትምህርት ቤት ታሪክ አለይ ትዳሬ የትምህርት ቤት ፍቅረኛኤ ነው

    • @HaymanotTamrat-q9e
      @HaymanotTamrat-q9e ปีที่แล้ว

      Wooooooo☺️👏👏👏👏👏👏

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ውድ ተከታታያችን እንደሌሎቹ ታሪኬ ሌላውን ያስተምራል ለማካፈልም ፍቃደኛ ከሆንሽ በ znararts@gmail.com ኢሜል አድራሻችን አልያም @znararts ፌስቡክ ፔጅ @znar.arts ኢኒስቲያግራም ፔጅ አልያም @Tmhrtbetsalehu ቴሌግራም አካውንታችን ላይ በውስጥ መስመር ልታወሪን ትችያለሽ ስለምትከታተይን እናመሰግናለን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሺ 🙏

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 ปีที่แล้ว

      መታደል ነዉ

  • @tibebugetiye5964
    @tibebugetiye5964 ปีที่แล้ว

    Wow good job

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala ปีที่แล้ว +1

    ከባድ ነዉ ፍቅር

  • @Tigistshife
    @Tigistshife ปีที่แล้ว

    Betam des yemil tarik neber gn lijituwas Ahunm Abraw nechi

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl ปีที่แล้ว

    Eatariki yene tariki yimesilali ena gin aned liji afirichabetalwe timiriti bati belijineti fikiri kebadin.nwe esuneberi yafekeregni tarikiku y

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 ปีที่แล้ว

    ልጅቷስ አንዴት ሆነች

  • @dinkfastmerja9658
    @dinkfastmerja9658 2 หลายเดือนก่อน

    Eyob kunk😂😂 🥚🥚

  • @MariyanaZhiyuan
    @MariyanaZhiyuan ปีที่แล้ว

    😢. 😢😢😢😢❤

  • @amytube521
    @amytube521 ปีที่แล้ว +1

    Wow great job

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @ssd9988
    @ssd9988 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር እውር የረጋል !

  • @FikirSami-t1h
    @FikirSami-t1h ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว

    6 Biri Uffffffffffffffffff እኔኝ

  • @abigu27-wo6je
    @abigu27-wo6je ปีที่แล้ว +1

    Tadiya bka abrew sayhon telyaytw keru 😳

  • @Situnaf
    @Situnaf ปีที่แล้ว

    Medsh old school nw yetekeresew

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc ปีที่แล้ว

    😢😢😢🥰

  • @birhanee9404
    @birhanee9404 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 ปีที่แล้ว +2

    ክላክሲካሉ ቢጠፍምንአለበት

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

      ከታሪኩ በላይ የሚያሳዝንሽ ክላሲካሉ ነዉ ትኩረት ለመሳብ

  • @dawitdemelash5922
    @dawitdemelash5922 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢

  • @GgFc-t8e
    @GgFc-t8e ปีที่แล้ว +2

    እሽ ግን አሁን አብራችሁ ናችሁ

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      ለአስተያየቱ እናመሰግናለን ተከታታያችን! ሰብስክራይብ ላይክ እና ለወደዱት ወዳጅዎ የወደዱትን ታሪክ ሼር ያድርጉ!🙏አሁን አንድ ላይ ይደሉም እሱም ባለትዳር ሆኗል

  • @HaniHani-s3d9q
    @HaniHani-s3d9q ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @asmeaaaa-we5kg
    @asmeaaaa-we5kg ปีที่แล้ว

    ufffffffffffffffffffff

  • @sitotawabebe-e4m
    @sitotawabebe-e4m ปีที่แล้ว

    Ayyy yewend lij mekera😭😭😔😔😔

    • @znararts
      @znararts  ปีที่แล้ว

      በየሳምንቱ እንዲከታተሉን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ! ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን!

  • @GenciOsmanie
    @GenciOsmanie 4 หลายเดือนก่อน

    Thompson Jose Brown Lisa Thompson Sandra

  • @ermiyasbirhanu5973
    @ermiyasbirhanu5973 ปีที่แล้ว

    Durye

  • @FuaminFuman-wq3bh
    @FuaminFuman-wq3bh ปีที่แล้ว +2

    Er ydbralll

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢