ኢቲቪ ወቅታዊ- ከፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል-2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @ethiohagere1926
    @ethiohagere1926 4 ปีที่แล้ว +50

    እኔ ገነት የምትባል ታይፒስት ባፀደቀችው የትምህርት ፖሊሲ የተጎዳው ተማሪ ነኝ እርሶ ይህንን ስለተናገሩ በጣም አመሰግኖታለሁ። ለኔ ጀግና ሀገሩን የሚወድ ማለት እርሶ ነሆት። አከብሮታለሁ።

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 ปีที่แล้ว +25

    I haven't seen in mylife the most prominent and super heroic person like Professor Mendaralw Zewda . I couldn't get any word to praising him. Just I would like to say God bless you and keeps you Safe!

  • @asterasefa1849
    @asterasefa1849 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አየሁህ የተባረከ ዘመን ይሁንልን ጀግና ወንድሜ ምንዳርአለው ፕ/ር ስምህም መገለጫ

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 ปีที่แล้ว +1

    What a smart man he is ! Otters should take lesson from this breliant man .አቦ 1000 አመት ኑር ዘርህ ይብዛ

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 4 ปีที่แล้ว +11

    Proud of you Professor. He just started to lecture at AAU when I was a freshman student at the same university. He was gifted and talented. After some years of lapse, I heard his moving interview. But one can easily see his frustration due to the injustice he passed through. May God bless you Professor.

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 4 ปีที่แล้ว +15

    This is the man Ethopia needs! Thank u

  • @habtamubekana7950
    @habtamubekana7950 4 ปีที่แล้ว +36

    ፕሮፌሰር ትልቅ ሰዉ፡፡ሀገራችን በትክክል የተማረ ሰዉ ትሻች፡፡

  • @teybaahmed5866
    @teybaahmed5866 4 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ እጅግ አድናቂህ ነኝ አላህ እድሜህን ያርዝመው አላህ ይጠብቅህ🤲👍👍👍👍👍👍👍

  • @dr.amanuelyegnanew8181
    @dr.amanuelyegnanew8181 4 ปีที่แล้ว +15

    Really genius and intellectual man who has manifested the big potential of a man to acquire new knowledge, skill, persistence, patience, love and respect. Thumbs up for this special man. may God bless you.

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 4 ปีที่แล้ว +53

    የተማረ ሰው ማለት እነደ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ አይነት ሰው ለሆዱ ሳይሆን ለህሌናው የሚኖረ ሰው ማለት ነው። ፕሮፌሰር ምንዳርአለው እንኳንም በህይወት ኖርህ ይህን ሁሉ ለማየት በቃህ!!

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 ปีที่แล้ว +20

    "ስነ አዳሪ"
    የሚል ቃል ተማርኩኝ።
    *ብዙ ዜና ማሰራጫዎች ፡ ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ምሁር*
    አነጋገሩ ፡ እርጋታው ፡ የአማርኛው ጥራት!
    የወያኔው ለብ ለብ ምሁራን ፡ መማራቸውን ለማሳወቅ
    አማርኛውን አሰናክለው ፡ በእንግሊዘኛ ምርኩዝ ፡
    ሊያራምዱት ሲታገሉ ፡ ሳይ ከርሜ ፥
    *ፕሮፌሰር ምንዳርአለው*
    እንደ አበበ ቢቂላ
    አማርኛን ብቻውን ማራቶን ሲያስሮጠው
    ለማስተዋል በቃሁ።
    አንድ ቀን በዓይኔ እንደማይህ ፡ ተስፋ አለኝ!
    *ለኢትዮጵያ ኑርላት!!!*

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 4 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ ሰው ነው። ታዲያ መቼ ነው "E" etv ሳይሆን Etv የምታስተካክሉት ኢቲቪዎች!?

    • @Africa62524
      @Africa62524 4 ปีที่แล้ว

      Why our map include in yr fucking country, still u are dreamer

    • @iandi907
      @iandi907 4 ปีที่แล้ว +2

      @@Africa62524 እንዳንተ አይነት የታሪክ አተላ ከዚህ ጀግና ፊት ለመቆም ያንዘረዝረዋል

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 หลายเดือนก่อน

      ​@@iandi907 ስድቡ ቢቀር

  • @Menelik27
    @Menelik27 4 ปีที่แล้ว +8

    ስናዳሪ እንዴት ጥሩ ስም አገኝህላት!የሚገርም ሰው ነው እንዲህ ዓይነት ጎበዝና ጀግናን ባለበት አገር እነ ማንም ይፈነጩባታል ወይ አገሬ ። ይቺ ገዳይ እርኩስ እንኳንም ቆማ ይሄን ለማየት አበቃት።እግዜር አንተንም እንኳን ለዚህ አበቃህ።የኢትዬጵያ ካድሬ ገዳይ ወራዳ ዕሊናውን የሽጠ ነቅ ብዙ አይገርምህ። ይቺ እርኩስ የቆመች እሬሳ ነች ስንቱን ያስለቀሰች ያስገደለች የሴይጣን ልጅ ነች!

  • @yememulugeta2729
    @yememulugeta2729 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ አይነት ፕሮፌሰር በአገራችን ላይ መኖሩን ማየቴ ትልቅ ደስታና ተስፋ ሰጥቶኛል
    ፕሮፌሰር ምንዳርአለዉ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰብህ

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
    @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 4 ปีที่แล้ว +17

    ዋውውውው የሀገሬ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅ ተባርክ ።

  • @tewodrosendale1644
    @tewodrosendale1644 4 ปีที่แล้ว +3

    I am impressed by your moral value, your wisdom and your level of knowledge! Thank God that you are alive today to share us the truth and your wisdom! You are a true professor! Long live!

  • @lulityosief4335
    @lulityosief4335 4 ปีที่แล้ว +18

    ይህ ነው መማር ማለት ይህ ነው ምሉህ እውቀት ማለት አንተ ቀና ብለህ በክብር የምትኖር የጠበንጃ ፣የእውሽት እውቀት ጀግና ሳትሆን እውነተኛና ምሉህ ምሁር ማለት አንተ ነህ ጀግና ጀግና ጀግና ምሁር ትክክለኛ ምሁር ክበር ክበር ክበር ውድድ!!!! ንገራቸው የውሸት ምሁራን ካፒታል ሌተር እንዴት እንደሚጠቀሙ እንኩዋን የማያውቁ የደናቁርት ስብስብ ።
    አንተን ግን ውድድድ ክብር ክብር ብር ነርልን ከመቀመጫዬ ተነስቼ ዝቅ ብዬ ነው ስላም የማልህ ስላምታዬ ይድረስህ ምን ብዬ እንደማድንቅህ ቸገረኝ ክበር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ከልቤ ነው የማደንቅህ ክበር

    • @fortnitemaster5463
      @fortnitemaster5463 4 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely, that I was going to say. Perfect message he truly deserves to reside at the top because his mind is far greater than anything. Please most high protect him.

  • @ewnetutsehay5534
    @ewnetutsehay5534 4 ปีที่แล้ว +10

    I do not have words to express this person. Just for the sake of saying....አንተ ላይ ማን ይደርስብሀል የእውቀት ጥጉ አንተነህ simply supper genius.
    So proud for being your student!

    • @standalone7221
      @standalone7221 4 ปีที่แล้ว

      You are lucky person!

    • @ewnetutsehay9351
      @ewnetutsehay9351 4 ปีที่แล้ว

      Of course I am, I remember the first day he came to give us a lecture and it took us a minute to say wow. If he gives you a lecture once you will never forget it in your life.

  • @Asheget
    @Asheget 4 ปีที่แล้ว +22

    ትልቅ ሰው:: እንኳን እግዚአብሔር ለሀገራችን አቆየህ::

  • @hailemichaeltadesse5686
    @hailemichaeltadesse5686 ปีที่แล้ว +1

    I love this guy from my heart ❤️. He is patriotic, educated, and positive mind ❤️

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 4 ปีที่แล้ว +20

    እባክህን ፕ/ር የ20 አመቱ ቆይታህ መሳጭ ታሪክ ስለሆነ መጽሐፍ ፅፈህ ለታሪክ ብታስቀር መልካም ነው።

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 4 ปีที่แล้ว +2

    Honourable MAN.
    You can break man's job, house, or his body etc.. but you can't break his spirit. This man is an example.

  • @alemayehumammo2261
    @alemayehumammo2261 4 ปีที่แล้ว +10

    ፕሮፊሰሩ ከፍልስፍና ባሻገር ቋንቋንም እንዲያስተምሩ በትኅትና እጠይቃለሁ። የኑስ እጅግ ተረጋግቶ የሚያደምጥና የሚጠይቀውንም አስቦ የተደራጀ መሆኑ ደግሞ ዘና ብለው እንዲናገሩ አግዟል። ይህ ወጣት በበኩሉ ለጥልቅ ብዬዎች ሥልጠና ቢሰጥ (ከሰሙት) ይበጃል።

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 4 ปีที่แล้ว +5

    GOD BLESS YOU And long live professor!

  • @wassawashe5399
    @wassawashe5399 4 ปีที่แล้ว +17

    የስናዳሪ በረከቱ ድንቁርናው ነው

  • @legessewerkneh226
    @legessewerkneh226 4 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮፌሰር ምንዳርአለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንደሱ አስተምርልን ተውልዱን ከገደሉት ቆየ ትንሳኤውን በርቱና አሳዩን ሰላሙን ሁሉ እንመኝልሀለን::

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 4 ปีที่แล้ว +7

    I learn a lot of stuff from Prof Mendar. Thank you. Hope I will read all your books

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 4 ปีที่แล้ว +26

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር

  • @jegenasewhaileyigzaw7614
    @jegenasewhaileyigzaw7614 4 ปีที่แล้ว +5

    I am suffered by epilepsy because of the absence of truth.yet i feel a great rapture since i saw the documentery on professor #mindaralew!!! I am yearning the day to meet him so as to recieve my life principles & i wish i will be radically healthy !!! His quotes impressed me greatly.i like such mans of TRUTH!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤

  • @sama8015
    @sama8015 4 ปีที่แล้ว +9

    Wonderfully gifted man of mother Ethiopia! Thanks "Etv" haha....

    • @samuelgirma6554
      @samuelgirma6554 4 ปีที่แล้ว +1

      Sami Wonderful appropriate correction on time "Etv." I love your attention !

  • @birukamare8660
    @birukamare8660 4 ปีที่แล้ว +15

    Great respect !

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 ปีที่แล้ว +1

    ነፃነትን መበደር ። ፕሮፌሰር መጽሐፎትን ለማንበብ እፈልጋለሁ። ቀሪው ዘመንህ ይባረክ። ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @zmack1830
    @zmack1830 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን ቪዲዮ 49 ስናዳርያን አይተውታል as of July 7th 2021!

  • @berhanubelango5885
    @berhanubelango5885 4 ปีที่แล้ว +4

    Professor, please write the beauty of rural life and the challenges you confronted during the two decades you were away from university teaching position in a book. It will be interesting too.
    So much appreciation!

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 4 ปีที่แล้ว +4

    አንካን አግዚአብሔር አቆየህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 ปีที่แล้ว +2

    አሁንም ካለው መልካም አድርጌያለው እያለ እቅፍ ውስጥ ከቶ ስናዳራዊ ሊያደርግ ከሚሞክረው ሥርአት ለመጠበቅ ፅናቶትን ያቆይልን ።

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 4 ปีที่แล้ว +5

    መፅሐፎችህን አግኝቼ እስከማነባቸው ጓጉቻለው። ይሄን ቃለ መጠይቅ አልጠገብኩትም። ዶ/ር አብይ እባክህን ካድሬዎችን በስልጣን ማንበሻበሽ ትተህ እንደ ፕ/ር ምንዳርአለው ዓይነቶችን ህዝብን በቅንነት የሚያገለግሉትንም ብትሾምልን ። ገነት ዘውዴ ምግባርሽን መቀየር ባትችይም እንደው ከቻልሽ ስምሽን እንኳን ቀይሪው ። አንቺ የሲኦል ሹገር-ማሚ

  • @zelalemabebe3375
    @zelalemabebe3375 4 ปีที่แล้ว +3

    Professor.you are so different long live to you. 🙏🙏🙏

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንወድሀለን ወድማችን ጀግናችን ነህ ተባረክ እግዛብሄር ቀን አለው ወያኔ ችሎታ ድነቁርና ነው እነሱ አንተን አይመጥኑም።

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 3 ปีที่แล้ว

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ዛሬም በውድ ልጆችሽ ትከብሪያለሽ። ፕ/ር ምንዳርአለው ዘውዴ የትግስትህን ፍሬ የምታምነው ልዑል እግዚአብሔር እንድታይ በጤና እና በእድሜ ባርኮ ለዚህ ታላቅ ክብር እንኳን አበቃህ። አንተን ወደዚች ምድር ያበረከተች ማህፀን ምን የታደለች ናት?

  • @gp4370
    @gp4370 4 ปีที่แล้ว +8

    knowledge at its finest !! With respect though

  • @Yesqwertyuiop109
    @Yesqwertyuiop109 4 ปีที่แล้ว

    Very impressived.Long live education, long live knowledge.Professor, you are ideal and model for human beings.

  • @mulugetadesalegn9690
    @mulugetadesalegn9690 4 ปีที่แล้ว

    Thank you.....huruta my birth place to give such knowledgeable professor......

  • @awekesidlel2176
    @awekesidlel2176 4 ปีที่แล้ว +18

    እንግሊዝኛ እና አማርኛ እየቀላቀላችሁ ለምታደነቁሩን ዘመነኛ መምህራን ነን ባዮች ሊቁን ተመልከቱት አማርኛን በራሱ እንግሊዝኛውንም እንደዚሁ ነው የሚያወራው።

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 4 ปีที่แล้ว +3

    What an amazing person. Kudos to you my brother

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 20 วันที่ผ่านมา

    Mindaralew is very articulate, sharp as he was young and an inspiration to many. He is witted unlike many… He is exciting and loveable. He set the bar of intellectual maturity, integrity and bravery too high. It’s no wonder why the TPLF echelon was dying with envy.

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 3 ปีที่แล้ว

    My God....ቃል የለኝም።ውድ ፕሮፌሰር!
    ሁሉንም መፃህፎችን እገዛለሁ።እንዲገዛ አደርጋለሁ!

  • @tenagnetilahun1524
    @tenagnetilahun1524 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናው የሐገሬ ልጅ ሁሩታ ያፈራው ሁሌም ጀግኞች
    መጽሐፍቾችህን እንዴት ላገኝ እችላለሁ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 ปีที่แล้ว +12

    Jegna Ethiopan
    Endante yalu muherochen yabzalen
    Respect 👌

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 ปีที่แล้ว +3

    I highly appreciate you!!!!

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 2 ปีที่แล้ว

    An outstanding human big respect ❤️

  • @solfele4389
    @solfele4389 4 ปีที่แล้ว +1

    Long live professor !! We learn a lot with the real truth. I like your last comment "etv". hope they will correct it soon. We love you !!

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks my brother
    We are proud of you

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 4 ปีที่แล้ว +1

    I want you to be a President of Ethiopia. That all I can say, our father in heaven commands us to be thankful in all things thus, we should be proud of our professor Mindaralewo. 🙏🙏🙏 I am glad to see you and survived.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 ปีที่แล้ว +19

    ነፍሴ እጅ እንዳትሰጪ ለኪሴ ታጣዪኛለሽ ከራሴ....አንበሳው ቴዲ በምሁሩ ምንዳርአለው ሲዋጅ

  • @dagnegetachew9691
    @dagnegetachew9691 4 ปีที่แล้ว +7

    You born for model and I have learnt a lot from you...
    "Extremism takes nowhere"....

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የሰው ጀግና

  • @tadebayou6631
    @tadebayou6631 4 ปีที่แล้ว +11

    Wishing you all the best things in life.

  • @mylord4334
    @mylord4334 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጀግና ነህ። ካፒታል ነው መሆን ያለበት 10/10 ሰጥቼሀለው

  • @zolayemareyameleje5145
    @zolayemareyameleje5145 4 ปีที่แล้ว +3

    Great respect for you!!

  • @Shanko12
    @Shanko12 4 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ክብር የሚገባህ ዜጋ ነህ ለመጀመሪያ ግዜ ባለፈው ዓመት ቀለመጠይቅህን በሰማሁ ግዜ ምን ያህል እንደዘንኩ አልረሳውም በዛው መጠንም አከበርኩሁ... የወያኔ የከፋ ተንኮል በተለይ የመሪያቸው የመለሰን በኢትዮጵያ ላይ የለውን ጥላቻና ምን ያህል ከአገሪቶ የተመረ ሀይልን ሆን ብሎ ለማጥፋት ፍላጎት እንደነበረው አሳይቶናል ሌላው ገነት ዘውዴን በአደረብይናቶ በአሰከፊ ሰራዋ ብዙ ተብላለች ግን እንዳንተ የዛችን አሰከፊ ፍጡር ታሪክ እና መንነቶን በሚገባ የገለፀ ያለ አይመሰለኝም ከማጎብደድ እና ህሊናን ለነዋይ ከመሸጥ ብለህ ወደ ግብርና ተመልሰህ የህሊና ነፃትን የተላበሰክ ኢትዮጵይዊ ነህ መፀሀፎችህን አግኝቸ እሰከማነባቸው ችኩያለሁ

  • @mulugetagirmay6118
    @mulugetagirmay6118 4 ปีที่แล้ว +2

    Yesterday night today the whole day still now I don't know how many times I listen this interview and I don't know what's gonna say

  • @berhanualemayhu4132
    @berhanualemayhu4132 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you professor

  • @mendayetekle2868
    @mendayetekle2868 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር የፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴን የጥቂት ደቂቃዎች ንግግር/ቃለመጠይቅ ማድመጥ ማለት አንድ ትልቅ የፍልስፍና መፅሃፍ ሪቪው ማንበብ ማለት እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ በእያንዳንዱ ሃሳብ ውስጥ ቀርቶ የሚጠቀምባቸው ቃላት ጭምር በውስጣቸው እጅግ የታመቁ ሃሳቦችን የያዙ እናም እነሱን ለመረዳት ውለኛ አድማጭንና ካደመጠው ለመማር የሚሻ ልባም መሆንን የሚጠይቁ ናቸው፡፡
    ለምሳሌ “ስናዳሪ” የሚለውን ቃል ሲጠቀም የቃሉን ፍች ላልተረዳ ዝምብሎ አድማጭ ምንም ላይመስለው ይችል ይሆናል፡፡ ግን ደግሞ ስናዳሪ ማለት ….. ነፍሱን ለከርሱ …. ኅሊናውን ለኪሱ …. ነፃነቱን ለዕለት ጉርሱ የሸጠ ኑባሬ” ማለት መሆኑን ሲያብራራልን በእርግጥ የዚህ ሰው ሃሳብ እጅግ የመጠቀ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
    ፕሮፌሰሩ እጅግ የላቀ አክብሮትና የገዘፈ አድናቆት አለኝ!!
    እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!

  • @peacemedia12
    @peacemedia12 4 ปีที่แล้ว +7

    Respect!

  • @ZebidarsInterfaithPolitico
    @ZebidarsInterfaithPolitico 3 ปีที่แล้ว +1

    FEE - Far Exceed Expectations! Professor Mindaralew Zewdie, your arguments, critical thinking and understanding are beyond descriptions.
    I am deeply SORRY for what you have been through. Nevertheless, I am also glad to learn for the resilience and perseverance the Most High God endowed with you.
    Simply, "You are the Nelson Mandela of Ethiopia!"
    May God bless you MORE!
    Love & Light!

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 4 ปีที่แล้ว +7

    እነሱ ዛሬ በሌብነት ተጨማልቀው ተልከስክሰው ከሚስታቸው ቀሚስ ስር ተደብቀው ይገኛሉ።

  • @tadessegetachew6617
    @tadessegetachew6617 4 ปีที่แล้ว

    ለእውቀትህ ለስብእናህ ለፅናትህ ለሞራልህ ልእልና አቻ የሌለህ ነህ; አይ እናትና አባት ስም አወጣጥ; እንደ ስምህ ሁሉ ለሁለንተናህም ዳር የለህም። አቦ እድሜ ከጤንነት ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ።

  • @abrahamberhane6007
    @abrahamberhane6007 4 ปีที่แล้ว

    Thank you brother I hope to read your books.

  • @teddykasa7292
    @teddykasa7292 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow! I feel sorry for the rough times you have been through. I genuinely felt your pain. Very painful! But what is more painful to me is, 'you and Genet Zewde shares the same father name' . I can not buy it. And also please don't give up to improve the standard of education in Ethiopia and the true democratic right of its people, which is not given by any foreign powers or dominated by foreign sponsored activists. Truth always triumph and you are the true winner and a heroic symbol for all of us! God bless you!

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ ኮሜንት ማረግ ግራ ቢገባኝም ብቻ በህይወት ቆይተክ ይህን የመሰለ አስተማሪ ታሪክ ስለነገርከን እናመሰግናለን !!

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 4 ปีที่แล้ว +11

    Uffffffffffff Amemgne Hememek 😭

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 ปีที่แล้ว

    "ስምን መልዓክ ያወጣዋል" አሉ! እውነትም ምንዳርአለው! አይ እምዬ ኢትዮጵያ እነዚህን የመሳሰሉ እንቁ ልጆችሽን የምትቀብሪ እስከመቼ ይሆን? ፕሮፌሰር እንኳንም እድሜና ጤናውን አደለዎ። ትዕግስቱን አብዝቶልዎ ለዚህ ያደረሰዎት አምላክ ይመስገን። ገና ብዙ እንደሚያስደምሙን አልጠራጠርም።

  • @waffiki
    @waffiki 4 ปีที่แล้ว +1

    Intelligence is what you see and hear in this guy. Thank you professor Mindaralem for mentioning to right in capital letter when refer

  • @mekasheasnake7233
    @mekasheasnake7233 4 ปีที่แล้ว +7

    I will appreciate perofacer

  • @ሳምባቆልፍ
    @ሳምባቆልፍ 4 ปีที่แล้ว +3

    መጽሐፎቹ ቅርስ ናቸው። እንኳንም ኖርክልን! እውቀትን በውብ እና ባልተሰለቼ ንግግር የምትገልጽበት የራስህ አረዳድ፣ የዕውቀት ጥበቡ የራስህ (ያልተሸመደደ) መሆኑን ያሳያል። የሸምዳጆችንም አንገት ያስደፋል።

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 4 ปีที่แล้ว

    Professor you are a Legend, we need to have your autobiography please? Your life story should be thought in history class at schools. I hope Ethiopian movie industry starts to introduce such heroes to public than parroting tedious so called 'love stories'. This professor is the epitomy of 'Love, truth, Justice, endurance, courage, wisdom, faith as impersonated in real human being. He is a dictionary of best humanly qualities. Much respect and lots of love be to you dear professor.

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 ปีที่แล้ว +1

    Dear ETV, would you please allow us to download this video? Why is the prohibition needed? Part two can be downloaded easily 🤙🏾

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 4 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ፍጥረት ! ጭንቅላተ ቢሶች ወያኔዎች እንዳንተ ያለውን ወደርየለሽ ኣእምሮ ጀግና ከዩኒቨርሲቲ ማባረራቸው በመቶ ሺ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን ጎድቷል። ለሞቱት ወያኔዎች ገሃነመ እሳት በህይወት ላሉት ደግሞ እንዳያመልጡ በመጠንቀቅ ሰብስቦ በእሳት መቃጠል ኣለባቸው። ፕሮፌሶር ምንዳርኣለው በርግጥየኣእምሮ ስፋት ዳር የለውም፡ ፈጣሪ ዕድሜህን ያርዝመው፡ ጤናህ ይብዛህ።

  • @bsad8720
    @bsad8720 4 ปีที่แล้ว +2

    Great personality!!

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 4 ปีที่แล้ว

    ታላቅ እውቀት ከመልካም አንደበት ጋር ቁጭት እልህ የተቀላቀለበት አገላለፅ የተከበሩ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ዕድሜውን ጤናውን ያድሎትና ለትውልድ ትውልድ እንዲያስተምሩልን ያድርጎት አክባሪዮት ነኝ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 ปีที่แล้ว +4

    I’m proud of you !👏🏽👍🏽🇪🇹🕊

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 ปีที่แล้ว +2

    ነብሴ የሚወደው ሰው ኑርልን እንቁአችን
    ስለ ኢቲቪ የተናገረው አደከመኝ 😄😄😄😄

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 2 ปีที่แล้ว

    ገነት የት ተምራ፣ መቼ እሷ ተመዝና፣ እንዴት መዛኝ ሆነች? መዛኝ ለመባል መስፈርቱስ ምንድነው? የስታንዳርዱ ባለቤት (ባለስልጣኑ) ማነው? ልትጠየቅ ይገባል።

  • @goshumisganaw7140
    @goshumisganaw7140 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Prof.

  • @habtamumolla4787
    @habtamumolla4787 4 ปีที่แล้ว

    The Great Man Prof. Mindaralew Zewudie I have one question i.e '' How can we bring 'Sinadari' Scholars to this intellectual Hegemony?'' Please say something on this issue on the coming books that you are going to write.

  • @faayaoromiyaa8431
    @faayaoromiyaa8431 4 ปีที่แล้ว +5

    Amazing Man

  • @tewodrosashenafi432
    @tewodrosashenafi432 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ጀግና ጎበዝ መሪ አጣሽ ወይኔ የማንም ማላገጫ ሁና ትቅር ሀገሯችን
    ዛሬ በዘር በሀይማኖት ከፋፈሉን

  • @lij_endu
    @lij_endu 4 ปีที่แล้ว +2

    E----Ethiopia

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 4 ปีที่แล้ว +2

    መፅሀፉን ገዝቼ አነበዋለሁ:: የሚገርም ሰው ነው::

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው! ልክ: እንደነ :- ዶ/ር ወዳጄነህ ፣
    ዶ/ር ዳኛቸው፣ ዲያቆን ዳንኤል ወዘተ--- በመድረክ ተጋብዞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ ለወጣቶች ስነ-ልቦና ጥንካሬ ወይም እሱ የፈለገውን ይጠቅማል ያለውን ነገር እንዲያቀርብ ቢጋበዝ ብዬ ሐሳብ ባቀርብ ምን ይመስላችኋል?
    ለ27 ዓመታት ያመለጡትን ተማሪዎች በዚህ መንገድ ከዕውቀቱ ትንሽ ቢያርከፈክፍልን ብዬ ተመኘው።

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 4 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር ክፍል ሁለትን በጣም ነው የተደሰትኩት :: እባካችሁን Etv በቶሎ አስተካክሉልን እናም እንደነዚህ አይነት መምህሮቻችንን ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን በተበላሸ ፖሊሲ ምክንያት ተበላሽቶ የቆየው አእምሮአችንን ያስተካክሉልን :: ትንሽ አውቀው በየሚድያው ጥላቻ ለሚሰብኩትም መድኃኒት ነው ::

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +2

    የሰው ልክ

  • @abeba2241
    @abeba2241 4 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ በራሱ አንድ ትምህርት ቤት ነው የሚናገራቸው ከመትረየስ የገዘፉ ቃላቶቹ ብዙ ያስተምራሉ

  • @ramzifearon6611
    @ramzifearon6611 4 ปีที่แล้ว

    Ooowww wendatam selam neh ! be mejemeria yelewtu gizea ke abathna aqirabiyah sewoch badekibet mender new mastawseh 👍👏👏 behazenm bedestam teferariqea neber 🤨 bicha bertalig wendmea gosh 💞🙏👍

  • @emubekl46
    @emubekl46 4 ปีที่แล้ว

    Professer mindaryalewe zewde ye ke fetare le ethiopian yetestu enqu setoota enkuwan koyulen ahuneme ceru EGZHABHER Tena edeme yestote

  • @atyegebre9417
    @atyegebre9417 4 ปีที่แล้ว +2

    Am speechless.

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 4 ปีที่แล้ว

    This pro.he know how to dress up perfect color combo..

  • @zemenutafere2965
    @zemenutafere2965 4 ปีที่แล้ว +2

    Perfect

  • @getahuntadesse6616
    @getahuntadesse6616 ปีที่แล้ว

    ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ምሁራንን ብቃት የላቸውም ብሎ ከስራቸው ያባረረ ትምህርት ሚኒስቴር የተሸከመች ጉደኛ ሀገር። እኔ ግን በጣም የሚያሳዝኑኝ እና የሚያስለቅሱኝ እንደ ፕ/ር ምንዳርዓለው በህይወት ኖረው ይህንን እውነት ለትውልድ በአንደበታቸው ሳያስተላልፉ በህይወት ያጣናቸው ናቸው።