Semayat With Dn Henok Haile ሰማያት ከመምህር ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ ጋር ያደረገው ቆይታ April 28 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 140

  • @samuelgirma8532
    @samuelgirma8532 4 ปีที่แล้ว +19

    እኛ ወጣቶች እስካሁን ካንቀላፋንበት ስንነቃ
    ወደ እምነታችን፣ ወደ ሀይማኖታችን ስንመለስ እግዚአብሄር እውነት መንቃታችንን ስለወደደ እንደ ሄኖክ አይነት ወጣት መምህር አግዚአብሄር
    ስላዘጋጀልን እውነት እውነት እላችኋለሁ እግዚአብሄር አልተወንም ፡፡
    መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ፣ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን !!!! አሜን

  • @bezawittatek5962
    @bezawittatek5962 5 ปีที่แล้ว +59

    እንዲህ ያሉ ሊቃውንትን ከአትሮንስ ከደጀሠላም አይለይብን፤ ግሩም ማብራሪያ እንዲሁም የቅድስት ቤተክርስቲያንን ልዕልና የሚያጠይቅ ነው። እንዲህ ትንታግ ትውልድ አስነስቶ ዘመነ አበው ሊቃውንትን ይመልስልን፤ የተዳፈነብንን ይግለጥልን።በየዘመኑ እግዚአብሔር ሰው አለው። መምህር በማስተዋል እና ትህትና ክር የተሸመነ የፀጋ እና ጥበብ ሸማ ያልብስልን።

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 5 ปีที่แล้ว +41

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የታደለች መሐፀነ ለምለም ናት ሰው በምድር ላይ የሚያከብርህ የሚወድህ ግን ዋናው ነገር ሰማያዊው ነው ጌታ በቀኝ ጎኑ አቁሞ ዘላለማዊውን የህወት ቃል ያሰማልን በእውነት አንተ በወረቀት ላይ እንዲህ ውብ አድርገህ ንደፃፍክ ጌታ በወርቅ መቅረፁ ላይ ይፃፍልህ እንወድሀለን እንቁ ከእኛ ዕድሜ ላይ ላንተ ይጨምርልህ ያንተ መኖር ለብዙ ዎች ዋጋ አለውና

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +45

    የኛ እንቁ መምህራችን በእውነት ፈጣሪ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ሺህ አመት ኑርልን 😍😍

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 ปีที่แล้ว +9

    ውድ መምህራችን ዲ/ ን ሄኖክ. ሀይሌ ቃለ ህይወት. ያሰማልን. እግዚአብሔር. ዋጋህን. በሰማይ ያርግልህ. በእውነት. ህማማትን በዋትስ አፕ. ተከታትያለው. የበለጠ እውቀት አግንቻለው. በድሜ በጤና. ይጠብቅልን. አሜን አሜን አሜን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 5 ปีที่แล้ว +28

    እደናተ አደበተ እርዕቱ የመምሕራንን ቃል እድሰማ የረዳኝ አምላኬ ክብር ምስጋናይግባው🙏አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማሌን መምሕራችን ስወድህ ካደበትህ የሚወጣው የእግዚያብሔር ቃል ሁሌም ጣፍጭነው ጸጋውን ያብዛልህ❤❤🙏

  • @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ
    @እግዚአብሔርየዘላለምአምላ 5 ปีที่แล้ว +20

    ቃለሐይወት ያሠማልን በቃ ሁሌአንተ ብቻ ተናገር መምህራችን እድሜ ይስጥልን !

  • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ
    @ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣምምምምምም የሚገርም ትምህርት ነው ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @tsegeschutz4265
    @tsegeschutz4265 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ሺ አመት ኑርል ይህን አንደበት የፈጠረ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሁንሞ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው የማልጠግበው እንቁ መምህር ይሄን ጥበብ የሰጠህ እፁብ ድንቅ አምላክ ስሙ ይግነን ይክበር ይመስገን

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 4 ปีที่แล้ว +2

    ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ, እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ፤በሚገባን መልኩ ስለ አስተማርከን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን፤በረከትህ ይደርብን!!!አሜን አሜን አሜን!!!

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰማያት,በጣም ደስ የሚል ትምህርት በሚገባን መልኩ የሚያስረዳ መምህር ስለ ጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን፤ተባረክ።አሜን እሜን አሜን!!!

  • @yilma7457
    @yilma7457 4 ปีที่แล้ว +11

    ይሄን ቃለመጠይቅ ደጋግሜ አይቸዋለው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል።በዚህ ጊዜ እንደዚህ ያሉ የቤተክርስቲያን ጌጥ ሰዎችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።ዲያቆን ሄኖክ እድሜና ጤናውን ያድልልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @shambleapptube
    @shambleapptube 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን።

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kebrombelete2883
    @kebrombelete2883 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለሂውት ያሰማልን ሰማያት እናመሰግናለን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ፀጋውን እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ። አሜን እኛ ውጭ ልምንኖር የአንተን መፅሐፎች ለማግኝት እንችገራለን እና አማዞን ላይ እንድንገዛ ብታመቻችልን በእግዚአብሔር ስም እንለምንሀለን። ትምህርትቾህ ዓመቱን ሙሉ ቢስማ እይስለችም የሚገርመው ተኝቼ ሁሉ ክፍቼው ነው የምተኛው እኔ በተኛም መንፈሴ ይስማ ውል. እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ እስክመጨረቫው ያፅናህ ፀጋው ይብዛልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለዘላለም ጥላ ከለላ ትሁንህ። አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አብ አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን። አሜን ይቆየን+፫)

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል ያስብላል ህያው የሆነውን የህይወት ቃል ያሰማልን እኔማ እንዴት እንደምሳሳለት ዘመንህ ይብዛልን መምህራችን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ሕመማት በጣም ድነቅ መፅሐፍ ነው አግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን አብዝቶ ያድልልን
    የሕመታ ትረካ ሲሰማ ሲሰማ የኛ የደካሞዎቹ ልብ ወደ ህመሙ እነዲናስታውሰው ያደረገና አግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምል

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን

  • @MastewalAssefaKebede
    @MastewalAssefaKebede 2 ปีที่แล้ว

    ስለራሳችን ስለወዳጆቻችን ይሁዳ ቦታ ሆነን የምናስተውልበት ትልቅ ትምህርት ነው። የእግዚአብሔርን ጥበብ በጥሩ ሁኔታ አስተምረኸናል። ጠያቂውንም መምህራችንንም በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ ።

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ ❤️

  • @tsedizeleke2162
    @tsedizeleke2162 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ዘሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 ปีที่แล้ว

    ሊቅ ነህ በእውነት ....መልስህ ራሱ ያረካል ።በቃ ክርስትይን እንዲህ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል።

  • @የመከራንዳገትካልወጡየትግ
    @የመከራንዳገትካልወጡየትግ 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @bisratatsbeha356
    @bisratatsbeha356 3 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ አንድ አምላክ አሜን። ሰለሞ የቤተ ክርስቲያን ልጆች የምታዘጋጀው ፕሮግራም አና ዲያቆን ሔኖክ ሃይል በያላቹበት ሰላም ይብዛላችሁ አሜን።
    ብርሃን አኖራቸው በተክርስቲያን።
    ቺቦ አምራቹ በደብረብርሃን ።የድነግል ማሪያም ወዳጅ ች። እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን።
    ፀሉ ልን! ። ቃል ሕወሐት ያሰምልን።
    አሜን።

  • @tsigeredagirma6525
    @tsigeredagirma6525 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን::

  • @hiwotmamo4987
    @hiwotmamo4987 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalen.🙏🙏🙏 Cheru Medhanialem ergem edme enan tenane yestelgne. Nebse bewengelu tegebeche. Tebarek!!!!

  • @yatemwarkayalew6485
    @yatemwarkayalew6485 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን።አተን የመሰለ ወጣት አዋቂ ትሁት መምህር ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።በአድ ጥቅስ እሚራቀቂ እነ በባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እነ ቅዱስ አትናቴዎስ እነ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ ዛሬም ልጆች አላችኮ እኮ አባቶቻችን ደስ ይበላችሁ በነፍሳችሁ።

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏾

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን። ዲያቆን ሄኖክ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው የምወድህ ፍቅር የሆንክ መምህር ነህ

  • @360adisunegn4
    @360adisunegn4 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጡ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    መጽሐፉ በእጄ አለ ግን እስኴሁን አልጠገብኩትም ሁሌም አዲስ ነው
    እናመሰግናለን! መምህራችን
    እረዥም እድሜ ከጥበብ ከጸጋ ጋር ያድልልን

    • @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
      @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t 4 ปีที่แล้ว +1

      የት ማግኜት እችላለሁን እንግሊዝ ሃገር ነን ያለሁት

    • @yidnekachewwondimu92
      @yidnekachewwondimu92 4 ปีที่แล้ว

      @@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t ፌስቡክ ፔጁ ላይ ጠይቂው

    • @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
      @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t 4 ปีที่แล้ว

      @@yidnekachewwondimu92 thank you

  • @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል
    @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ትህትናክ በጣም ደስ ይላል

  • @ገኒዘመንበረሕይወት
    @ገኒዘመንበረሕይወት 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን መምህራችን !!!

  • @ወልደአረጋዊ
    @ወልደአረጋዊ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው መምህራችን እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚ ቀን ላደረስህ

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃላት አጣዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ! ሰማያት እባካችዉ በቀጣይ ክፍል አቅርቡልን! ዘመንህ ይባረክ!!

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 5 ปีที่แล้ว +5

    D.Henok yemakebrh memhre kalehiwet yasemaln

  • @elsabetbirhanu5104
    @elsabetbirhanu5104 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እመቤቴቅደሚኝከፊቴ
    @እመቤቴቅደሚኝከፊቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቢሄር ፀጋህን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
    @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድና እንቁ መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይበልጥ ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን እጥፍ ድርብ ያድርግልህ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 5 ปีที่แล้ว +3

    Des yemil koyeta neber bewenet bezu temehert agegnchalew yelij awaki nek diakon henok egziabeher abezeto yebarekek

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የተዋህዶ ንቁ መምህራችን ቃል ህይውትን ፀጋ ጥበቡን ከዝይ በላይ ያብዛልህ

  • @abebafentaw5184
    @abebafentaw5184 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ሔኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን !😍❤

  • @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
    @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን

  • @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
    @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤

  • @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ
    @የፋዚሌትልጆች-ዠ8ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ለበመምህራችን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእግዚ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉእግዚ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yegleeshetu7426
    @yegleeshetu7426 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛን:: በመምህር ሄኖክ የተፃፉ መፅሐፍት ለመግዛት እንዴት እንችላለን?

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ እና ጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistadane8423
    @tigistadane8423 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @sintayhuymaryam9564
      @sintayhuymaryam9564 5 ปีที่แล้ว

      Kalhiwet,yasemln,wendemachn

    • @ሳልንቁ
      @ሳልንቁ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @hababah1590
    @hababah1590 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @blrhaneakalu525
    @blrhaneakalu525 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen enkuwan abero adersen

  • @ethiopiawiethiopiawi7410
    @ethiopiawiethiopiawi7410 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Dn. Henok you are so talented. So proud!

  • @getemar7075
    @getemar7075 2 ปีที่แล้ว

    Memhrachnn Tsegawn yabzalh Kale Hiwot yasemaln..

  • @hiwotaklilu9833
    @hiwotaklilu9833 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ አብዝቶ ያድልህ።

  • @SaraSara-vy2rc
    @SaraSara-vy2rc 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan abro aderesen 🙏❤
    Kale hiwet yasemaln edma ena tana yistlin bewendmochachn lay adro lastemaren Beewunet Egziabhar yimesgen

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabeher Tsonga bereketun yabezalehe yetewahedo bereket

  • @hiwotbirkneh1675
    @hiwotbirkneh1675 5 ปีที่แล้ว +2

    yemigerm metshaf new ye Getachene yemedhanitachenene himam bewestachen endiseman ena fikiru yebelt endiadrebein yemiaderg new .Ene betam wedejawalehu Diakon henok Egziabher yisteh berta.

  • @tgtg5652
    @tgtg5652 4 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiyewotin yasemalen memherachen

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 3 ปีที่แล้ว

    እንደ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ አፍቃሪስ ከወዴት አለ?!

  • @selamawitkidanmaryam284
    @selamawitkidanmaryam284 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማ ልን

  • @dabrid525
    @dabrid525 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መማራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ያቆዩልን

  • @yekitehmicheal5266
    @yekitehmicheal5266 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yasemaln

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 5 ปีที่แล้ว +3

    Kalehiwot yasemalen memeher henok tsegawen yabezalek egziabeher

  • @hermelame2770
    @hermelame2770 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin ejig betam dess yemil timihirt new.

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 5 ปีที่แล้ว +1

    Rejim ye ageligilot zemen yisitilin! Kale hiwot yasemalin! 🙏

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 5 ปีที่แล้ว +1

    Mamerichin kale hiwot yasemelen beunet betam desiyeli temirti new

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ
    @መነኮሰሞተከአለምተለየ 4 ปีที่แล้ว

    Wowww amazing egziabher yemasegen emabetey mareyam atelyh amen 🙏🙏🙏

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +2

    DIYACON HENOK HAILE MERIT YETWAHDIO ASETAEMARI NEW ENKWAN LE GETACHEN LEMDHNITACHEN DAGEMAWE TESYE ADERSHE AMENN!!!

  • @hanamariyam6301
    @hanamariyam6301 4 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 4 ปีที่แล้ว

    ጸጋዉን ያብዛልህ!ወንድማችን!

  • @Anna-21
    @Anna-21 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kale hiwot ysmaln 🙏🙏🙏

  • @fanosyegata947
    @fanosyegata947 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ቃለሒወትን ያሠማሌን

  • @ayedayed8820
    @ayedayed8820 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @tekleabwendyfraw2932
    @tekleabwendyfraw2932 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemalen..deyakon memeherr

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 ปีที่แล้ว +4

    የመምህር ሄኖክ ሃይሌ የቴቭ ቻና እባክቹሁ ትክልኛ ሊክ አሰቀሙጥለን

    • @bettykebede7848
      @bettykebede7848 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/YVtDniRFC2Q/w-d-xo.html ይህ የወንድማችን የዲ/ን ሔኖክ ትክክለኛ ገፅ ነው ለወዳጅ ዘመዶችሽ ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ እናስተዋውቅለት እርሱ ትሁት እኔ ሳይሆን እኛን ባቻ የሚያውቅ ንፁህ የድንግል ማርያም ባሪያ ነውና!

  • @muezkidane6084
    @muezkidane6084 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale heweten yasemelaen

  • @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
    @ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +1

    erjem edmi k tina gar egzabhirrr ystelenn

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 5 ปีที่แล้ว

    Ameen ameeen Ameen tebarku wude Wandamiichen Kela hewate yasemalin ⛪🕊️🕊️🕊️🕊️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fevenmengstia2350
    @fevenmengstia2350 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabehare yebarkeh ytebekeln.

  • @maranatamebrhatom3962
    @maranatamebrhatom3962 5 ปีที่แล้ว

    amen ❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemaln wendmachen

  • @mastwalmastwal2739
    @mastwalmastwal2739 3 ปีที่แล้ว

    አስከዛሬ almayte😭😭😭