የራስ እውነት ሙሉ ፊልም Yeras Ewnet Ethiopian full movie 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +328

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ
    ዉድ ያጋሬ ልጆች

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +39

    የሶደሬ ማስታወቂያ የሠለቸው ማነው ኤጭ ልጅቷ ግን መሸለም አለባት ባይ ነኝ ጎበዝ ተዋናይ ነች ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ሀበሻዊት ነች ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +39

    ይችን ልጅ ስወዳት ሁላችሁም በርቱ አሪፍ ነው ፊልሙ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +74

    ወገኖቼ እስቲ ለሀገራችን በየ እምነታችን አብዝተን እንፀልይ!!

    • @feteletilahun7072
      @feteletilahun7072 3 ปีที่แล้ว +1

      ትልቁ ነገር እና መታሠብ ያለበት ያገር ጉዳይ ነው

    • @The1percentClub486
      @The1percentClub486 3 ปีที่แล้ว

      Good movie👍🔥

    • @kalambelete1920
      @kalambelete1920 3 ปีที่แล้ว

      አሜን😭😭😭🙏

    • @getubest5016
      @getubest5016 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቧን ይባርክ🙏💚💛❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว +319

    እየን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤😍🙏

    • @bemnetbemnet4687
      @bemnetbemnet4687 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

    • @genetabebe7840
      @genetabebe7840 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @hiwot3353
      @hiwot3353 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @qwer7510
      @qwer7510 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜንአሜን

    • @kiyakiya8583
      @kiyakiya8583 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +330

    ይችን ልጅ ማነው እደኔ እሚወዳት እጅ አውጡ

    • @makibel8327
      @makibel8327 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ማር

    • @kibiyyeeyeethioliji5618
      @kibiyyeeyeethioliji5618 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ 💔

    • @aalamm7828
      @aalamm7828 3 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ማርያምን

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እወዳታለሁ ግን ከቃልኪዳን ጥበቡ ጋር ትመሳሰልብኛለች ዋሽሁ እንዴ እሲቲ ንገሩኝ

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@genetgenifitwi5760 አውይመሳሰሰላሉ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 ปีที่แล้ว +45

    የትሳኤ አድናቂ ማነው 🙋🙋🙋🙋🙋👌❤ ያበደ ፊልም መሆኑን ከመግባው ያስታውቃል እስኪ ልየው

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
    @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ 3 ปีที่แล้ว +46

    ሠራተኛዋን የሚያደንቃት ማነው እደኔ ላይክ ስሞትላችሁ

  • @ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ
    @ሰላሜነሽማርያምየአጣዬልጂ 3 ปีที่แล้ว +196

    ሶስተኛ ነኝ ወጉ ደርሰኝ ላይክ አርጉኝ በምትወዱትነገር ይሁንባችሁ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ በቅንነት

    • @22danielzula
      @22danielzula 3 ปีที่แล้ว +2

      i like the way you ask likes

    • @rahelamen7300
      @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +1

      100k ላይክ ክክክክክክክክክክክ

    • @አለኝታ_ሚዲያ_1
      @አለኝታ_ሚዲያ_1 3 ปีที่แล้ว

      @@eladeneladen8095 እኔ አድርጌሻለሁ: አንችም ጎራ በይ

    • @yutinasstiktok2120
      @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +2

      HI

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +9

    የሠውልጅ መጨረሻው ሲያምረ ነውና ደሰ የሚለው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው🤲🤲🤲

  • @kemzenshyasin2358
    @kemzenshyasin2358 3 ปีที่แล้ว +10

    ይቀመጣል እንደአደራ ሰው ደግም ስራ ክፉም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኛዋል ይቆይ እንጂ መቼ ይቀራል 😔😔ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች 😘😘😘😘

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 ปีที่แล้ว +101

    የት ናቹ የኣቡሽ የቱሱ ኣድናቅዎች እጃቹ ኣውጡ👍👍👍👍👍👍👈

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ጥሩ ትምርት ነው በሰው ድካምና ላብ መከበር ለሚፈልጉት እናመሰግናለን

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ዋው በሰው ላብ ለበክበር የሚፈልግ ሰው እንዲህ ቀን ይፈርድበታል። በትወናው ለተሳተፏቹ ሁላችንም በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👌👌

  • @almiydngllj2242
    @almiydngllj2242 3 ปีที่แล้ว +21

    ነገኮ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን እናቴ አርሴማ🙏💚💛❤ ❤በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ሀገራችን ገብተን አግብተን ወልደን ሰላም ያለው ኑሮ ለመኖር ያብቃን

  • @hunem3101
    @hunem3101 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +23

    እውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም እውነት መቼም እውነት ናት ደራሲ ና ዳይሬክተር ራይመንድ ተሰፋዬ እናመሰግናለን ጥሩ ፊልም ነው
    አቡሸ ነፀነትህ ይመቸኛል ሀይሚ ምርጥ ተዋናይ ነሸ በርቺ

    • @23linalove71
      @23linalove71 3 ปีที่แล้ว

      ካሜቶችሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 3 ปีที่แล้ว +42

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል ሁሉም የስራውን ያገኛል

  • @aldanatube4333
    @aldanatube4333 3 ปีที่แล้ว +19

    ፈጣሪ..ለኛ ያለውን ሌላ አይወሰደውም

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +61

    ይችልጂ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ተብላመሸለምአለባት በቃ ሠሞኑን የሥዋጂ የሌላሤቶች ቀረደ

    • @yutinasstiktok2120
      @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +1

      H

    • @ነጅመተልባህር
      @ነጅመተልባህር 3 ปีที่แล้ว +3

      ኢ ወላ ደግሞ የምሰራቸዉ ሁሉ ሀሪፍ ሀሪፍ ነዉ

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +1

      ያገሬ ልጆች አበረታቱኝ ጎራ በሉ በቅንናት

  • @danielbirhane213
    @danielbirhane213 3 ปีที่แล้ว +27

    90% አማርኛ ፊልም በሆነ አጋጣሚ ይተዋወቃሉ ከዛ ፍቅር ይጀምራሉ ከዛ ይጣላሉ ከዛ ይታረቃሉ ከዛ ያልቃል። ኤጭ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 ปีที่แล้ว +4

      እና ተጣልተው ይቅሩ? ማንኛውም ድራማ መጨረሻው ማማር አለበት ተስፋ ሰጭ እንጂ ተስፋ አስቆራጭ ነገር አንፈልግም በሂወት አጋጣም ውጣ ውረድ ያለ ነው መጨረሻው ግን ሊምር ይችላል እንደዚያም ብሎ ማመን ነው ያለብን አንተ ምትፈልገው ሚገዳደሉ ፊልም ነው እሱንስ ቢሆን እኛ መች አጣን ከፊልም በላይ በተግባር ሂደህ ሚገዳደለው ወገንህን እይ አሊያም ደግሞ ፍፃሚው ሚስጠላ ፊልም ከሆነ ፍላጎትህ ማንም ስው በዚ ምድር ፍፃሜው እንዲያምር ነው ሚፈልገውም ሚደክመውም ስለዚ የአንተ አለም እኛ አለም ጋ አይመሳሰልም ማየት ካልፈለክ መተው ነው

    • @danielbirhane213
      @danielbirhane213 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ማለት የፈለኩት የሁሉም ፊልሞችን ተመሳሳይነት ለመናገር ፈልጌ ።
      አንተ እንዴት እንደተቀበልከው አልገባኝም ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ገባክ ለማንኛውም ለአንተ ወይም ላንቺ አማርኛ ፊልም እራሱ ሲበዛብሽ ነው በዚህ አስተሳሰብሽ።

    • @misktube8251
      @misktube8251 3 ปีที่แล้ว +1

      @@danielbirhane213 😂😂

    • @ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ
      @ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@danielbirhane213 😃😃😃😃👌

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነትክን ነዉ ሌብነት ስካር ፍቅር ብቃ ይችን ነው የሚያስተምሪት

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለፊልሙ ሚኮምት የለም መቼም በጣም ደስ የሚል ያልተለመደ አሰራር ነው ትወናችው ኮይናችሁ ያስታወቃል በርቱልን መልኮምነት ቢበዛ ኖሮ ዛሬ ይሆንበት ቦታ ባነበርን ወገኖች ሁሌም መልኮም እናርግ ከሰው ሳንጠብቅ 💚💛❤️

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 3 ปีที่แล้ว +13

    ምስኪን መልካም ሴት ሁና ምሠራ እች ተዋኒያን እወዳታለሁ የኔ ማር

  • @tenaachamu2560
    @tenaachamu2560 3 ปีที่แล้ว +109

    ኑሮም እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን ምን አለበት

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር
    ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅቅቅ በ-'ሽንኩርት' ቢላ! ኬክ:-መቁረስ ክክክክክ እውነት ነው ልጅትዋ ከምርጥ ብቃትና አክብሮት ጋር የአመቱ! ምርጥ ተሸላሚ መሆን አለባት እሷን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ Likeee ግጯት ሰላም ለሀገራችን🙏💚💛❤

  • @ኢማንሠይድመሀመድ
    @ኢማንሠይድመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቷ ሁኖ የሚሠራዉን ሠዉየ እወደዋለሁ

  • @Sanata-j5h
    @Sanata-j5h 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Wow Yabede new ❤❤❤❤

  • @ፍቅርሳራልኑርለሚወደኝ
    @ፍቅርሳራልኑርለሚወደኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍነው ደጋህሜ ነው ያየሁት እማይሰለች ፊልም ነው😍😘😘

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว +6

    እየደነሱ እያሉ እብደቱ ይነሳል ብዬ ስጠብቅ ተኝተው አረፉት 😂😂😂😂😂 ጓደኛው ደግሞ ዓይኑ ሲያምር😘💚💛❤

    • @halmmuhmd
      @halmmuhmd 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @hayat3685
    @hayat3685 3 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ፊልምነው ማነው እንደኔ የወደደው

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 3 ปีที่แล้ว +12

    እርግጠኛ ነኝ ቆንጆ ፊልም ነዉ እስኪ እንሹፈዉ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow heddu baredadha barumissa gudda irra baradhe namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @sifanshow2024
    @sifanshow2024 3 ปีที่แล้ว +8

    የመዳም ቅመሞች ዬት ናቹ ብቻዬን ማየት ደስ አይለኝም ይበርደኛል ኑልኝ እናንተ ሶደሬዎች ደግሞ መስታወቅያዉን አጥፉልን

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ አስተማሪና መሳጭ ፊልም ነዉ።ከገንዘብ ፍቅርና ይቅርታ ይበልጣል በርቱልን!

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አቡሽ ትወና ትችላለህ ሰራተኛዋን አደቃታለሁ

  • @agezw6993
    @agezw6993 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ወገኖቼ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ወገኔ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ና እገዛችሁን ያስፈልገኛል ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ አግዙኝ ወድሞቼ እህቴቼ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ፍቅር ሰላም አድነት ያጎናፅፈን በቸርነቱ🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹💕🇪🇹💞

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +13

    መቀራረብ ቅንነት መፈላለግ ሕይወት ልክ እንደ ፊልም ቀላል ቢሆን

  • @ethioplove228
    @ethioplove228 3 ปีที่แล้ว +1

    አካበድክ አትበሉኝና እጅግ በሚገርም እና በሚደንቅ ሁኔታ ነው አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ገና ብዙ ይጠበቅባቸዋል ያገር ልጆች

  • @meronbezuneh5598
    @meronbezuneh5598 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የሰው መመኘት የራስ እደሚያሳጣ ተምረንበታል እናመሰግናለን

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው እደዚ አስተማሪ ነገር ደስይላል ይልመድባቹ!!!

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ መጨረሻዉ ያምራል ከምንም በላይ እናቱን ለመረዳት የገባዉን አረቲሰት በጣም ወደድኩት ትቺላላቹህ

  • @netsanetagize8101
    @netsanetagize8101 3 ปีที่แล้ว +2

    Matured Yehone movie new betam thank you

  • @tigihailu4980
    @tigihailu4980 3 ปีที่แล้ว

    ዋው፣ምርጥ።አስተማሪ_ ነው በተለይ መጨረሻው

  • @allah871
    @allah871 3 ปีที่แล้ว

    ደሥ ሚል ፊልም ነው መጨረሻው ደሥ ይላል እናመሠግናለን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ አስተማሪ ነው።
    ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሁሌም ሰላምሽ ይናፍቀኛል ሰላምሁኚልኝ💚💛❤💋👈ህዝቦችሽ በሰላም ውለው የሚያድሩበት የፈጠራቸውን የሚያመሰግኑበት እንዲሆን እመኛለው።

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 3 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ድራማ የተማርኩት ነገር የሰው ልጅ ይነስም ይብዛም በራሱ ላብ አጊቶ እደመክበር ትልቅ ክብር የለም. ሴትነት ትልቅ ክብር ነው እደፍለግን በማንኛውም ቦታ ልናረክሰው አይገባም ልጅትዋ ማንነቱን በደብ ሳትረዳ እራስዋን አሳልፍ መስጠት አልነበረባትም። ሌላው እምነት የነብስ እዳ ነው ሰራተኛዋ ተማኝነትዋ ለሌሎች ስራተኞች ትልቅ ብርታት ነው።።።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 3 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አሪፍነው ያላያቹህ እዩት

  • @abelabraha986
    @abelabraha986 3 ปีที่แล้ว +3

    Woww betam des yemil film new temechitognal 😁😎💞

  • @tewabechchina5030
    @tewabechchina5030 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @fafiyam539
    @fafiyam539 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow ምርጥ ፊልም ነወ አስተማሪ ነው

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 3 ปีที่แล้ว +9

    ይችን ልጅ ስወድላት ትወናዋን🥰🥰🥰🥰

  • @tenaenawibet
    @tenaenawibet 3 ปีที่แล้ว +18

    Hey you! Yes you. Close your eyes and relax, everything is okay right now. Be happy.

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት ጎራ በሉ

  • @-jamilattuyub3100
    @-jamilattuyub3100 3 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለስደተኞች ይሁን ፍቅር በፊልም ብቻ ሆነብኝ እረ ወደቤቴ ጎራበሉ

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +53

    ምንም አይነት ሆነህ ብትሰራ በጣም ነው የማደቅህ አቡሽ

  • @አመለሲሳይ
    @አመለሲሳይ 3 ปีที่แล้ว +5

    አምላኬ አገራችነን ጠብቅልን ሀገር ሰላም ሲሆነው

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 3 ปีที่แล้ว +6

    ኑሮ ተወደደ ምን ይሻላል
    ሀገራችንን ስላም አድርግልን

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +30

    መስቀል እንዴት እዳማረብሽ ሁሌም ለብሰሽ ሥር😘🙏

  • @mabeeyknsamuujimma4502
    @mabeeyknsamuujimma4502 3 ปีที่แล้ว

    Macharasha betam yasazinal😭😭😭😭

  • @cabdiwahabcisman9568
    @cabdiwahabcisman9568 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God what an awesome!!.
    film I watched two times.

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @haymanotcherenet9757
    @haymanotcherenet9757 3 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ ሢሮጥ ፊልሙ የሚያመልጠው በዛላይ የመዳም ጥሪ ውይይይ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣☝️☝️☝️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላልልል ግን ትልቅ ሰው ሲሰርቅ አያምርበትም 😂ተንስዬና ልጅቷን ስወዳቸው🌷🥰🥰

  • @heyatuumer149
    @heyatuumer149 3 ปีที่แล้ว +23

    አረ ትንሳኤ ተውነህዋል ከምር ትችላለህ

  • @ቤዛቤዛ-ጰ3መ
    @ቤዛቤዛ-ጰ3መ 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ፊልም

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 3 ปีที่แล้ว +1

    I like so much this pur giral

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 3 ปีที่แล้ว +6

    ይቀመጣል እንዳደራ ደግም ሰራ ክፉም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኛል....

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አቡሽ ፈታ 🤣🤣🤣👍 አረከኝ ይመችክ አባቴ እናመሰግናለን

  • @heluweleyewa813
    @heluweleyewa813 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም አጀማመር ቢያስቀኝም አጨራረሱ ግን በጣም ደስ ይላል

  • @wewe634
    @wewe634 3 ปีที่แล้ว +1

    arifenew

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ነው እኔ ምእለው እቺ ልእጅ ጎበዝ ነች ለምእድነው ሰይፉ ሾ እንግዳ ማያረጋት

  • @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ
    @ቤቲወሎየዋ-ኸ1ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ደስ እሚል ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት ክክክክክ አቡሺ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ ปีที่แล้ว

    አሪፍነው ግን ትንሱ ስወድህ

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 3 ปีที่แล้ว +3

    Abush yemejemerya filmh new balsasat arif new

  • @እሙቲነኝ-ፀ3ቘ
    @እሙቲነኝ-ፀ3ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የደሀ እና ያብታም ፍቅር ሰለቸን ኡፍፍፍፍ አስጠላቹ በጣም ፊልሙ ሁሉ አንድ አይነት

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤❤ merit astemare film nw bertuw👍

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
    @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ተደብቃ አቀርም ግዜይ ይፍጃል እንጂይ ጥሩነት ለራስ ነው

  • @zeedjimmaa4658
    @zeedjimmaa4658 3 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia lazelalem tinur tesk
    Sedat layi yalachu wudd ehetoche Allah baselam yemalesachu inshallah

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነበር እናመሰግናለን

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 3 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ፊልም ይመስላል እንያው ይችን ልጅ ሳደንቃት ኡፍፍ ማተብሽ ለየት ያለ ውበት ሆናሻል

  • @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ
    @ኪዳነምሕረትእናቴ-ገ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @ayelegulte9504
    @ayelegulte9504 2 ปีที่แล้ว

    fine film

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว +12

    ፍቅር ያሸንፋል የሚለው ቃል ቀልድ አይደለም

    • @david.habeshatiktok1880
      @david.habeshatiktok1880 3 ปีที่แล้ว

      Awo adelem abiy Ahmed new yaleh Adel🤣🤣🤣

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว

      @@david.habeshatiktok1880 🤔😂😅

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ ግጩኝ በናታችሁ

    • @ተተተተተ
      @ተተተተተ 3 ปีที่แล้ว

      እና ማነው እየቀለደ ያለው እዳንተ አይነት ቁላ የያዘወንድ አይደለም😠

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว

      @@ተተተተተ 🤭🥱🤭🥱

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነትና በሀቅ እንስራ እንኑር። ስወዳተሰ እቺን አርቲስት

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልጅ ነች እደነዚህ አነት ልጅ ይቤዛልን

  • @almiydngllj2242
    @almiydngllj2242 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅቷ ትመቸኛለች ስወዳት ግን ማነው ስሟ❤

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

      ቃልኪዳን ነው የምትባል

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว +1

      ረድኤት ጌታሁን

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว

      @@የማራምልጅስደተኘዋ ረድኤት ጌታሁን ነዉ የምትባለዉ እንዴኔ ተሽዉደሻል ተመሳስላብሻለች እኔም ፊልሙ ሲያልቅ ነዉ ስማን ሳይ ቃል የለችም

    • @የማራምልጅስደተኘዋ
      @የማራምልጅስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@genetgenifitwi5760 ግን እኮ ይመሳሰላሉ ከቃልኪዳን ጋር

    • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
      @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@የማራምልጅስደተኘዋ ክክክክክክ አሳቅሽ በጣም ይመሳሰላሉ ያው በያቸው

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 3 ปีที่แล้ว

    Best short and nice movie young professionals young kids actors 👌avery thing is okay tank you 👌 god bless ethiopian army and amhara special forces all ethiopian people 💜😊🙏😄❤ 🙏

    • @mdmohammad4099
      @mdmohammad4099 3 ปีที่แล้ว

      በጠም ደስ ይለል ውድድድድድ

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ዬትንሳዬ ገነፀባሪ ምንአይነትነው ከንድ አይነት አስመሳይ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቄን😔

  • @امايمن-د9ت2ط
    @امايمن-د9ت2ط 3 ปีที่แล้ว

    አቡሽሽሽሽሽሽሽሽ አድነቂህ ነኝ በታረፈ ወዳቹወለዉ በርቱ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +5

    ጋሺ ሙሉ ጌታ ምነው በኛ የሁላችን ታሪክ በቃና ጠፋህሣ

  • @AawaAawa-t5j
    @AawaAawa-t5j ปีที่แล้ว

    ወይኔ አባትሽ አገቱን ሲደፋ አሳዘነኝ ውይ መጥፎ ስራ ምግዜም አንገት ያስደፋሎ

  • @tasfasionrahel7038
    @tasfasionrahel7038 3 ปีที่แล้ว

    When ever happen I will protect my dad. 🙂

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ጥሩ ነው

  • @gammeeofficialtube5831
    @gammeeofficialtube5831 3 ปีที่แล้ว +1

    waaaaaw it is amazing lecturer for me. i love this film!!!

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 ปีที่แล้ว +8

    አቡሽዬ ተጀምሮ እስከሚያልቅ አሳቀከኝ በቃ ሞኝ ሆነው እኮ አራዳሆች አሉ እኮ አንተ ሴታሴት ፈሪ ሆነክ ነው የሰራከው አያምርብክም ይቺን ልጅ ደሞ ትወናዋ ያልተነገረላት ብቃቷን በብዙ ፊልሞች አሳይታለች ሴፉ መላጣው ቢያቀርብልን አሪፍ ነበር

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር የጎዳና ልጅ ምታፈቅር የቅባት ልጅ ሲቀጥል አባቷን የምታሳስር አቦ ምን እንደምትሉን እራሱ የገባችሁ አልመሰለኝም:: ለማንኛውም በርቱ ደህና ነው