በእርቅ ማዕድ ለፍቅር የተከፈለ መስዋእትነት እጅግ ልብ የሚነካ የፍቅረኞች የዓመታት የስቃይ ሕይወትና የሚያስለቅስ ታሪክ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 345

  • @workeabu639
    @workeabu639 7 ปีที่แล้ว +51

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ።

    • @yggffg5472
      @yggffg5472 7 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አሰለቀስከኝ እኔ እናቴ በዘጠኝ ወር ነው የተለይኌት የስግደት ስቃይ የናቴ ሰቃይ ልሞት ነው ወይኔ 😭😭😭😭

    • @dengeleenata7258
      @dengeleenata7258 7 ปีที่แล้ว +1

      Ygg Ffg አይዞሽ እህቴ እንኳንስ በስደት ላይ የናት ስቃይ ተጨምሮ እንዲሁም አልተቻለ እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን

    • @user-tg7to9jc9p
      @user-tg7to9jc9p 7 ปีที่แล้ว +3

      እደዚች ጠንካራ ሴት ያድርገን ችግርን. ያለመሳሪያ የተዋጋችው .አድናቂሽ ነኔ .የተሻለ ህይወት. ያማረ ህይወት ትኖራላችሁ. አብሽሩ

    • @wadefuro6130
      @wadefuro6130 7 ปีที่แล้ว +2

      Alim

    • @wadefuro6130
      @wadefuro6130 7 ปีที่แล้ว +1

      👍

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 7 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እንዳልክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነነገሩ አስቀድመክ ስለተባረክ ነው እንዲክ አይነት መልካም ስራ የምሰራው የወደቁትን የምታነሳ

  • @berokhabebe5120
    @berokhabebe5120 7 ปีที่แล้ว +3

    የእርቅ ማእዶች እናተ የምትስሩት ስራ እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው በነፍስም በስጋም እረፍትን የሚሰጥ ነው በተለይ በተለይ እንዳልክ የምትሰራው ስራ ከነ ትህህትናክ ተባረክ ወንድማችን ድምጽሕ እራሱ የተጨነቁን ያጽናናል ትእግስትም እንደዚያው ትጣፍጣላቹ የናተ ቤት ሰላም እና ደስታ የሞላ ያርገው እሜን !!!!

  • @rodas1234
    @rodas1234 7 ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ገንዘብን ማግኘትም ማጣትም ያለ ነገር ነው ግን እውነተኛ ፍቅር ማግኘት መታደል ነው መኮንን ባለቤትክን በጣም አድንቄታለው ቀሪ ዘመናቹን በሰላም በፍቅር የተሞላ ይሆን ልጃቹንም ድግል ማርያም ታሳድግላቹ ። የእርቅ ማዶች ሳሚ በጣም እናመሰግናለን

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 4 ปีที่แล้ว

      ሁልጊዜ እከታተላቸዋለሁ።ጌታ ይባርካችሁ።ለወገገን ደራሽ ወገን መሆኑን ያስመሰከራችሁ ጀግኖች። ናችሁ።

  • @brtukanbrtukan9258
    @brtukanbrtukan9258 7 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ከውስጤ ካንጀቴ ያለቀስኩበት ታሪክ ይሄ ነው ከዚህ በፊት ብዙዙውን የናንተን ፕሮግራም አዳምጣለው አለቅሳለው ግን የዚህ ባሰ ስንት አለ በየቤቱ የእውውውነት ለእንደዚህ አይነቱ ነው መታዘን ያለበት። እግዚአብሔር ይርዳችው ከቢላ ከመቆረጥ ያዳነህ አምላክ ለባለቤትህ ፅናትን ሰጥቶ ለዛሬዋ እለት ያበቃህ አምላክ ህይወትህን እስከ መጨረሻው ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይታደግህ እኔ ከእናንተ ብዙ ተምሬያለው እኔም በእናንተ ህይወት የነገን ተስፋ አደረግሁ። እናመሰግናለን የእርቅ መአዶች በህይወቴ ከመጠን በላይ ያዘንኩበት ታርክ ነው

    • @user-su9by2eu8j
      @user-su9by2eu8j 7 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @qqqwdgtsgufxv929
      @qqqwdgtsgufxv929 7 ปีที่แล้ว +1

      Brtukan Brtukan

    • @kadeejamansoor1227
      @kadeejamansoor1227 7 ปีที่แล้ว +3

      qqqwdg tsgufxv አላህ ለሁሉም የፍላጎቱ ይሙላለት

    • @sadart6896
      @sadart6896 7 ปีที่แล้ว +1

      Brtukan Brtukan enem alekshe rasu alotaleshe alegne gen machareshawu das yelale

  • @lidiyakassaye2069
    @lidiyakassaye2069 7 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ስራ ለመስራት ያነሳሳችሁ እግዚአብሔር ትውልዱን እንድትታደጉ አስቦ ነው እና የእርቅ ማእዶች አምላክ ብርታቱን ይስጣችሁ፡፡ ተባረኩ፡፡ ሣሚ አንተንም በጣም እናመሰግናለን አምላክ ይባርክህ፡፡

  • @zizuethiopa1976
    @zizuethiopa1976 7 ปีที่แล้ว +27

    ወይ ጋዜጠኞቹ አላህ ይጨምርላቸው መልካም ናችሁ ጥሩ መስራት ለራስ ነው ሁሌም ሠላም ለናተ ይሁን

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 4 ปีที่แล้ว

      ሰማን፡ከናባታ፡የትዉልድ፡ቦታ፡

  • @ekramseid3050
    @ekramseid3050 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ልብ የሚነካ ታሪክ እናት መቸም አትጠገብ አላህ ያገናኛችሁ ሞኪ አብሽር

  • @user-pr2bt8ch1z
    @user-pr2bt8ch1z 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እንደዚህ ፕሮግራም ደስ እሚለኝ ነገር የለም በእውነት በጣም ነው እማደንቃቹ እግዚአብሔር ያክብራቹ እንደዚህ ስንቱን ህዝብ እንደምትረዱ እናተንም እግዚአብሔር አቅፎ ደግፎ ይጠብቃቹ አሜን ሲቀጥል እኔ ልጅቷ በጣም እምትደነቅ ልጅ ናአት ይሄን ሁሉ ችግር ተቋቁሞ እሚኖር ስው አለ ብየ አላምንም ነበር በእውነት በጣም ነው እራሴን እድታዘብ ያደረገኝ የነዚህ ልጆች ፍቅር እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ ችግር በትዕግስት እድታልፉት የረዳችሁ አምላክን አሁንም ከናተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rb1jq3qb9x
    @user-rb1jq3qb9x 7 ปีที่แล้ว +4

    እነመሰግነለን የእርቅ ማእዶች የእማማ ነገር ደስብሎነል በርቱ አይዞህ ወንድሜ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነት አይዞህ ወንድሜ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ አይዞህ ፍቅር ማለት ምንም ነገር በሌለበት እንዳለ አድርጎ መኖር ነው ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ በጣም ደስ ይላል ወገን ለወገን እንዲህ ነው የእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ ስላደረጋችሁላቸው ነገር የተሻለውን ነገር እግዚአብሔር ያድርግልህ እንዳልክ ዘመንክ ይባረክ መልካም ሠው

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 ปีที่แล้ว +6

    እዳልክዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! መኮንን ታሪክህ ልቤ ነው የነካኝ ኡፉፉፉ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው አይዞህ ወንድሜ!!!

  • @raheltsegaye
    @raheltsegaye 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ካለ ቁሳቁስ ነገሮችን አትመለከትም ዋው 😥😥😥😥እግዚአብሔር ይባርካችሁ አስተማሪ ታሪክ ነው ።

  • @emihubizizu6079
    @emihubizizu6079 3 ปีที่แล้ว

    ፊልም ላይ የታየው እውነተኛ ፍቅር አንቺ ጋር ነው ያለው ጀግና ነሽ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዳልክ ይባርክህ የስንቱ የሰው ችግር ብቻ አይድለም የስንቱ የሰው ሂወት እንዳዳናቹ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ሲቀጥል እኔ ተስፋ ስቆርጥ ቀጥጣ ይህ ፐሮግራም ነው የምሰማው😍👌

  • @user-uw8kq3ow2e
    @user-uw8kq3ow2e 7 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ይላል የእርቅ ማዕዳች እራሲን በጣም ጭንቀት ውስጥ እከትና እናንተን ስሰማ ውስጤ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ተስፋ እንዲኖረኝ ታደርጉኛላችሁ ሁሌም እኮራባችዋለው እድሜ ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው መልካም ነገር ተመኘሁላችሁ ሳሚ thanks for your sharing

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s 7 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ እግዚያብሔር ይክፈላቹ የኔ ጌታ በጣም አሳዝኖኛል አምላክ ከነ ባለቤቱከነ ልጅ ከዚ በዋላ ያለውን ያማረ መልካም ያርገው አሜን

  • @tezetashumete2440
    @tezetashumete2440 4 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ጨምሮ ይስጣቹ ባለቤቱም ጀግና ነች አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ

    • @bez4179
      @bez4179 ปีที่แล้ว

      !!

  • @telephones23ddbxh77
    @telephones23ddbxh77 7 ปีที่แล้ว +1

    omg batam asazage ena asetamary nawe bwenat aselakasugeአያችውግን ሰዎች ፍቅር ከሁሉእንደሚበልጥ ፈጣሪ ፍቅርእናፍቅርን ብቻ ታርጌትያደረገሰው ይስጠን ባለቤቱ ጀግናነሽ አዘጋጆች ተባረኩ ምንም አልላችውም የስንቱን ህይወት አዳናችው

  • @rexi9975
    @rexi9975 7 ปีที่แล้ว +1

    ህይወት እዲ ነች ላዱ ሲሞላ ላዱ ይጎዲላል ከምንም በላይ ግን ጤናህ መመለሱ እናም ባለቤትህ ጀግና ናት

  • @elsaelsa9794
    @elsaelsa9794 7 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam betam asgarami ina asdanaqi pirogerami new yezi pirogirami azagiji hulu ijige betam ka libe enamsginalene

  • @user-iu4wo5ze7f
    @user-iu4wo5ze7f 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዘን ታሪኩ ረጅም እድሜ ተመኘኡላዡ ለኡላቹም ይመቻቹ

  • @kbrommebrahtom7853
    @kbrommebrahtom7853 7 ปีที่แล้ว

    ewunet betam miyasazn tarik new egzabher yrdachu tdarachum ybarklach ye erk mead azegajoch demo tebareku bertu

  • @fkerudeferw4169
    @fkerudeferw4169 7 ปีที่แล้ว +3

    እመብርአን ትባርካችው

  • @shukriyariya9215
    @shukriyariya9215 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለቹ

  • @terefteref9665
    @terefteref9665 7 ปีที่แล้ว +20

    እናትክ ሚሥትክ ነች ጀግና ብያታለው

  • @user-ce1id2ze8b
    @user-ce1id2ze8b 7 ปีที่แล้ว +1

    das yamil astamriii new bely nistih tgash nat masha Allh

    • @lendelende5954
      @lendelende5954 7 ปีที่แล้ว

      WWWWWWW betamtam des yemel new

  • @nanananu6189
    @nanananu6189 7 ปีที่แล้ว +1

    baewnat betam yamiyasazn tarik new betam bzu temert yamisat!!! egziyabhar yebarkachu esu betasabachun yebarkaw!!! ena damo lazi progeramoch azegag lebawi msganachen yedras yaewnat ufffff betam yasazenal

  • @fevenfessehazion5218
    @fevenfessehazion5218 7 ปีที่แล้ว +1

    egziabher yistachu!!! Mekonnen egzeabher familhn beselam yagenagnh.

  • @konjo7249
    @konjo7249 7 ปีที่แล้ว +1

    selamachun yibza egziyabher yitebkachu amen

  • @yordyyr7224
    @yordyyr7224 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ በጣም ያሳዝናሉ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ምንም ማለት አልቻልኩም

  • @sableehati2772
    @sableehati2772 6 ปีที่แล้ว +1

    ለካስ ተስፋ ካለ ይኖራል በእውነት በዚህ አጋጣሚ ሚስትህ ጎበዝ ሴት ነኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @saraaman188
    @saraaman188 7 ปีที่แล้ว +1

    Ewenet egzabher. yesetachu egzabher yakberachu!!

  • @genetassefa6940
    @genetassefa6940 7 ปีที่แล้ว +1

    Bewant betam des yeml nw EGZIAHBER amelk kante ga hune bertu balbet gobaze nat wowwwwwwww fiker endaz nw

  • @yetayeshetameru4610
    @yetayeshetameru4610 7 ปีที่แล้ว

    እንዳክ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ ።

  • @meronamen8349
    @meronamen8349 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabehir bederu yekfelachu 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባርካቹ ጥሩ ስራ ለራስ ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @hirutkonj7866
    @hirutkonj7866 6 ปีที่แล้ว

    Wawwww tebareku melksm madreg begzabar zend bota alehu. E.r ystk endalk

  • @ironlady6478
    @ironlady6478 7 ปีที่แล้ว +1

    egzer yebarkachehu

  • @ganettaye1959
    @ganettaye1959 7 ปีที่แล้ว +1

    የዚ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዛብሄር ይስጣቹ ብበጣም እናመሰግናለን እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ በርቱልን

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey4525 7 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከልቤ ነው ያለቀስኩት ታሪኩ በጣም ልብ የሚነካ ነው ሆኖም ግን ባለቤቱ እጅግ በጣም ጹኑ እና ቻይ ናት በጣም ጀግና ናት እግዝአብሄር ትዳራቹሁን ይባርክላቹ መኮንን ደሞ ጎበዝ ነህ ጠንካራ ሰው ነህ ስራ አለመናቅህ አደነቅኩህ ስራ አይናቅም በተረፈ በርታ የተሰጠህ እድል ተጠቅመህ የተሻለ ኑሮ እንደምትኖር እና ሚስትህንና ልጅህንም እንደምታኮራ ተስፍ አደርጋለሁ ።የእርቅ መአድ አዘጋጆች በሙሉ ምስጋና ይገባቹሀል እግዝአብሄር ይስጣቹ።

  • @mesarathmessi4124
    @mesarathmessi4124 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እውነት በእባ ነው የስማሁት በጣም ቃል ያጥርኛል እግዚአብሄር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅር

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 7 ปีที่แล้ว +2

    አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበኅ ነው እማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፍል እመቤቴ ማርያም ከናንተጋር ትሁን እንዳልክና ኃደኞቹ እግዛብሄር ብድሩን ይክፈላችሁ

  • @meronkauz1681
    @meronkauz1681 7 ปีที่แล้ว +2

    God Bless u all EM ❤

  • @hirutbekele977
    @hirutbekele977 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይደገፋቹ በጣም ደስ ይላል

  • @edenbelete3544
    @edenbelete3544 7 ปีที่แล้ว

    kalat yelegnm e/r zemenachun yebarkachu sami tebarkelgn

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawe betame dese ymile ❤ yfekere tarke newe e/ g zabeher kenatega iuene 💔❤☝️❤☝️❤☝️❤🙏❤🙏❤🙏💖👏😻🥰👌

  • @alemdametiw4301
    @alemdametiw4301 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል የሁልግዜ ጥያቅይ ነበር ታሪኩን ከሠማሁ ቀን ጀምሮ በጣም ነበር ልቤን የነካኝ እና በተገኘው ውጤት ደሥ ብሎኛል እናተንም የእርቅ ማአድች እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ተባረኩ

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192
    @senyasenyasenyamashaallahs3192 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝንና የሚያስተምር ፕሮግራም እህት ዚያዳ በጣም አድናቂሽ ነኝ አንቺ ለፍቅር የከፈልሽው መሶአትነት የሚገርም ነው አንተም ጥሩ ልጅ ነህ እስሙዬ አላህ ያሳድግህ እንናንተንም የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ተባረኩ

  • @user-eh5jj5ll6v
    @user-eh5jj5ll6v 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @buzabuza5950
    @buzabuza5950 7 ปีที่แล้ว +1

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ልጨርሰው አልቻልኩም

  • @rutasebhatu2101
    @rutasebhatu2101 7 ปีที่แล้ว +1

    God bless your family my brother

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z 7 ปีที่แล้ว +1

    O M G እኔ ምን እንደምል አላቅም እርቅ ማዕድን እ/ር ዘመናቹን ይባርከው ለሠው ልጅ ያላቹ ሥራ ትልቅ ቦታ ድረሱ

  • @asterberihun8777
    @asterberihun8777 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እንዴ ቀን መልስ አለው ።.
    ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-qt3fn6rk3q
    @user-qt3fn6rk3q 7 ปีที่แล้ว

    እንዳልክ እውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው ምሰሩት ዘራችሁ ይባረክ እወዳቹሀለሁ

  • @abayedxb1322
    @abayedxb1322 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር. በፍቅር ያኑርቹ.በጣም.1.ሳይሆን.2.ሁለት.ጀግና.ሁሉም.እንዳቺ.ብሆን.ፍቅር.የዘላለም.ነበር

  • @gualraya9090
    @gualraya9090 7 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኞቹ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጨምርላቹህ

  • @mimiayalew9720
    @mimiayalew9720 7 ปีที่แล้ว

    EGZIYABHER ybarkachihu sew wedo aychegerm lemewtat yemiyadergew tiret ena yebalebetu xnat yemigerm ena astemarim new👍👍👍

  • @hiwetehiwete6925
    @hiwetehiwete6925 4 ปีที่แล้ว +3

    ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር እውነተኛ ሚሥት ነሽ

  • @salamhihihi3978
    @salamhihihi3978 7 ปีที่แล้ว +34

    ሳሚ ስንቱን አሰማከን እናመሰግናለን እህቴ ትክክለኛውን ትዳር ነው ያሳየሽው ወይ አምላኬ የዝችን ሴት ትዳር ጨምረክ ባርክላት ለባልዋ ዘውድ ናት ተባረኪ ማማዬ

    • @rosirosa2336
      @rosirosa2336 7 ปีที่แล้ว

      ! Salam Hihihi በጣምደስሌ

    • @rosirosa2336
      @rosirosa2336 7 ปีที่แล้ว +1

      ! Salam Hihihi በጣምደስይላል

    • @mmhkfjbfc2990
      @mmhkfjbfc2990 7 ปีที่แล้ว +2

      8222EM
      በጣም ጠንካራ ነሽ እይዞሽ እህት
      ጠንክሪ አዲናቂሽ ነኝ
      በጣም

  • @linatube8076
    @linatube8076 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይይ ሲያሳዝኑ እዳልክ ግን ምን አይነት ስው ነክ ወይ ደግነትክ ስለኡነት በጣም መልካም ስው ነክ

  • @hibsthibst9804
    @hibsthibst9804 7 ปีที่แล้ว +1

    yene konjo betam tru asteway mist alech lezih program azegajoch betam new yemwedachu egziyabher ybarkachu

  • @mahilovebelayi4396
    @mahilovebelayi4396 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በዝህ ሁሉም መሰናክል እንዳልፍ ያረገበት ምክናት አለዉ ግን ብዙ ጥንካራ ስት አይቻለሁ ይዝችስት ግን ይለያል ክርዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @ahbashnegnalmujesimulkafir5764
    @ahbashnegnalmujesimulkafir5764 7 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኩ አስተማሪ ነዉ ግን የሀይማኖታቸዉ መለያየት አይነፋም

  • @user-em3oz7uo1u
    @user-em3oz7uo1u 7 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አድሚና ጤና ይስጣቹ

  • @mesuobsie1429
    @mesuobsie1429 7 ปีที่แล้ว

    አለም ፈተና የበዛባት ናት የኛ ህብረተሰብ ብዙ ግንዛቤ እንዲያገኝ ፐሮግራማችሁ ጠቃሚም አሰፈላጊም ነው እና በርቱ ባለቤቱን በጣም አደንቃታለሁ ጠንክአሩ በርቱ ዐለህ ይርዳችሁ:

  • @semeresemere2701
    @semeresemere2701 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላክ ፍፃማህም ያሳምርልህ
    ለባለቤትህ በጣም አድናቂሽ ነኝእህቴ በርችበእውነት

  • @user-px9fb1xd8n
    @user-px9fb1xd8n 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ይማል እናት ውፍ የናም ይዘላለም እመም ነው ይለብኝ ።እፍፍፍፍፍፍፍ በህወት እይለች ማጣት በጣም ነው የሚከብደው እኔም ይለውበት ህመም ስለሆነ ።ወድሜ ጌታ ይዳክ ነው ይምለው

  • @woinshtkitawkitaw6132
    @woinshtkitawkitaw6132 7 ปีที่แล้ว

    የዚህ ፖሮግራም አዘጋጅ እግዛቤር ያክብርህ ወንድማችን እንዳልክ እኔ ሳዳምጠው ውስጤ ተረበሽ ግን ብዙትምርትን ያስጨብጣል በተለይ በአብዛኛውን በውጭ አገርያለነው እያፅናናን ነው ጥሩ ትምርትነው በእውነት ስናደምጠው እራሳችንን ወደሃላ ያስመለክተናል

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 7 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል እግዞብሄር ይባርክሽ የሴት ምርጥ ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ እነተም በጣም እናመስግናለን

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 7 ปีที่แล้ว +2

    እንዳልክ ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ለሰው ልጅ የሰጠውን ዓይነት ፍቅር ስለአሳየህን በጣም አመሰግናለሁ በተለይ ደግሞ ባለቤቱን
    ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አስመስክራለች አሁንም የፍቅር አምላክ እንደ ሀሳብሽ ያድርግልሽ አቦ ተባረኪ

  • @woinshtkitawkitaw6132
    @woinshtkitawkitaw6132 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ሰው ሊማርበት ይገባል በተለይ ባተለይ የባለቤቱ የፍቅር መሰዎትነት የከፈለችው እኔጃ ሳዳምጠው በእምባ ነው የታጠብኩት ያለውት አረብ አገርነው ስራዬን እራሱ መስራትነው ያቃተኝ ማመን እስኪያቅተኝ በቃ ሂወት እንዲናት ነው ያልኩት ይሄፓሮግራም በእውነት ሊመሰገን ይገባል ለሰውልጅ መፍቴ ሰላም ፍቅር ሁሉነገርነው

  • @liyafantagelaw4008
    @liyafantagelaw4008 7 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ ማመስገን የምፈልገው ጋዜጠኛውን ነው የእውነት በጣም ቅዱስ የሆንክ ሰው ነህ።
    ባለ ታሪኩ ልጅ በጣም አስለቅሶኛል ።ሚስቱ ከልብ ሰው ናት።
    መድሀኒት ሁሌ እየዋጡ ሂወት የለም ። እባካችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት መድሀኒታችን አንድ አምላክ ብቻ ነው ።
    መምህር ግርማ ጋ ውሰዱት።

    • @negasemiliki6641
      @negasemiliki6641 7 ปีที่แล้ว

      Liyafanta Gelaw የዳነውን ልጅ ለምን ዳነ ብለሽ ነው ወይስ ምን ማለትሽ ነው ደሞ ደብተራጋ ምን መዳን አለ ይህ የኢትዮጵያ። ሕዝብ ጠላት የሆነ ሰው ጋ ውሰዱት ምትይው የበለጠ እንዲያሳብደው ነው ወይስ እጥፍ አጋንንት እንዲያስገባበት ነው ይህ ጠንቋ ሽማግሌ ለራሱም አያቅም አንድ አዳኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው ደብተራሽ ጋ አንቺው ሒጂ

    • @user-yq5hh8dm1l
      @user-yq5hh8dm1l 7 ปีที่แล้ว

      Negase Miliki
      ደብተራን አሳዳጅ ናቸው ለዚህ ትውልድ ከእግዚአብሔር የተሰጡን የ፳፩ኛው ክ.ዘ ድንቅ ሃዋርያ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እረጅምምም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @wadefuro6130
      @wadefuro6130 7 ปีที่แล้ว

      Negase Miliki

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 7 ปีที่แล้ว +1

    ere tebarku egzbher yerdachou melkam sera new mtserut ena hola new msemaw akal usa

  • @sarag.g847
    @sarag.g847 7 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ! እግዚአብሔር ይድረስልህ ካንተጋርም ነው ያለው አይክፉህ ልጅህ ሳር ላይ መወለዱ ጌታ እየሱስ የት እንደተወለደ ታቅ የለ ጌታ ካንተ ጋር ነው ለሚስት እና ለልጅህ እድሜና ጤና ይሰጣቸው ጎበዝ ሚስት አለችህ አይዞህ በርታ

  • @asterberihun8777
    @asterberihun8777 7 ปีที่แล้ว +1

    ስሚ እናመስግናለን
    ታሪክ ግን በጣም ልብ የሚነካ ነው ።.
    የስው ልጅ ብዙ ፈተናወችን ያሳልፈል ዋናው ትእግስት ነው..

    • @seblemuleta7921
      @seblemuleta7921 2 ปีที่แล้ว

      I want to help Mekonen and his wife , does he have the bank account.?? So how can we donate some money .I really appreciate for all this program hard worker . You are making a big difference in between so many poor people life. I would like to say something about how he can find his mother , is there any way that you can ask his brother for him-about his mother information since he said that he has a brother and he used to call him on the phone and he used to call his brother before.The second option, would you please ask for his former adoption parent about his mother last name and other information about his mother .

    • @seblemuleta7921
      @seblemuleta7921 2 ปีที่แล้ว

      I want to help Mekonen and his wife , does he have the bank account.?? So how can we donate some money .I really appreciate for all this program hard worker . You are making a big difference in between so many poor people life. I would like to say something about how he can find his mother , is there any way that you can ask his brother for him-about his mother information since he said that he has a brother and he used to call him on the phone and he used to call his brother before.The second option, would you please ask for his former adoption parent about his mother last name and other information about his mother .

    • @seblemuleta7921
      @seblemuleta7921 2 ปีที่แล้ว

      I want to help Mekonen and his wife , does he have the bank account.?? So how can we donate some money .I really appreciate for all this program hard worker . You are making a big difference in between so many poor people life. I would like to say something about how he can find his mother , is there any way that you can ask his brother for him-about his mother information since he said that he has a brother and he used to call him on the phone and he used to call his brother before.The second option, would you please ask for his former adoption parent about his mother last name and other information about his mother .

    • @seblemuleta7921
      @seblemuleta7921 2 ปีที่แล้ว

      I want to help Mekonen and his wife , does he have the bank account.?? So how can we donate some money .I really appreciate for all this program hard worker . You are making a big difference in between so many poor people life. I would like to say something about how he can find his mother , is there any way that you can ask his brother for him-about his mother information since he said that he has a brother and he used to call him on the phone and he used to call his brother before.The second option, would you please ask for his former adoption parent about his mother last name and other information about his mother .

  • @hananmitiku1286
    @hananmitiku1286 7 ปีที่แล้ว

    😍😙😘😚uuuuuff baxam desa yelali progremachu bertu

  • @sebledebebe6790
    @sebledebebe6790 7 ปีที่แล้ว +1

    በህይወት ብዙ ፈተና የተፈተንኩ ይመስለኝ ነበር ለካ እጅግ የከፍ አለ! እውነተኛ አፍቃሪን በእናቱ ምትክ እግዚአብሔር ስለሰጠው ከወደቀበት በድጋሚ ተነሳ በቤተሰቦቻችን ምስቅልቅል ህይወት የስንቶቻችን ህይወት መስመር ስቶ ካላሰብንበት እንደዋልን ቤቱ ይቁጠረው እንዳልክ በመጨረሻ የእንረዳዳ መልእህት ልብን ይነካል እግዚአብሔር ወጣትነትህን ይባርክ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @moussazgheib4862
    @moussazgheib4862 7 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ይከብዳል
    አስተማሪ ነው ጥሩ ህይወት ይስጥክ እግዚአብሔር በርታ
    አቅራቢዎችም እግዚአብሔር
    ይስጣችው ሳትሰለቹ ለዚህ ያደረሳችሁት ተባረኩ

  • @gualquihajreey5885
    @gualquihajreey5885 7 ปีที่แล้ว

    egzabeher yerdake enatekem endtagegnat yene geta ayezok

  • @salamtamrat5420
    @salamtamrat5420 4 ปีที่แล้ว

    Wawww betammm dess ylam enkon dess alachihu

  • @saniasani600
    @saniasani600 7 ปีที่แล้ว +1

    mistu betam tenkara sat nech eg/ryasabshn ymulalsh esunm meregagatn ystew hulum ketagesut yalfal

  • @user-es5df3yd4n
    @user-es5df3yd4n 7 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይስጣቹ በእውነት እንዳልክየ ትልቅ ስራ ነው
    መኮንና ባለቤቱም እግዝአብሄር ይርዳቹ
    10q sami

  • @lovesara2469
    @lovesara2469 7 ปีที่แล้ว +1

    betam gobeze tekara mesete nate betam letekebakebate yegebale bewenate

  • @nahwomjver3048
    @nahwomjver3048 7 ปีที่แล้ว

    እ ግዚይብሄር ይባረካቹው

  • @Samsung-qw1qb
    @Samsung-qw1qb 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እሚሳነው ነገር የለም ጠንክሩ ፍቅር ካለ የማያልፍ ነገር የለም ትግስቱን ፅናቱን ይስጣችሁ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ሚስትህ ግን በጣም አስተዋይ ነች አላህ ይርዳችሁ መታገዝ ዋጋ አለው አይዟችሁ።
    ፕሮ ግራሙን ያቀረባችሁ ደግሞ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @user-zo8sb2kz2e
    @user-zo8sb2kz2e 7 ปีที่แล้ว

    የእቅር ማዕድ በጣምነው የምወዳችው በርቱ እከታተላለው ከሳውድ አረብያነው አይዞ እሺ የማያልፈነገርየለም

  • @salamtamrat5420
    @salamtamrat5420 4 ปีที่แล้ว +1

    Eneja betamm desss blognal egzabher yekerewn yastekakllet

  • @helenmeku4485
    @helenmeku4485 7 ปีที่แล้ว

    አምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ እርቅ ማእዶች እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላቹ ሙስቱም ጀግና ብያታለው በእውነት ምትደነቅ ናት ባጠቃላይ ደስ ይላል ለውጥ መታየቱ አይዞህ መኮነን ድንግል ማርያም ከእናትህ ጋ ታገናኝህ

  • @selam1624
    @selam1624 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይመስገን ለዚ ያበቃህን አምላክ አመስግነው ወድሜ ለሁሉም እግዚአቤሔር ግዜ አለው
    የባለቤትህን ልፋትና ድካም ፈጣሪ ይክፈልልህ ወድሜ አይዞህ ባለቤትህም እናትህም ሚስትክ ነች
    እዳልክዬ ፈጣሪ ውለታችውን ይክፈላችው
    በእውነት የሚስትየውን ጥንካሬ ምን እደምል አላውቅም ግን ፈጣሪ ያሳባቸውን ሁሉ ያሳካላቸው ለሱ እሚሳነው የለምና እግዚአቤሔር ከናተጋር ይሁን እዳልክዬ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያብዛላችው በእውነት መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነች ይባላል ከፈጣሪ ታገኙታላችው ድካማችውን እግዚአቤሔር ይስጣችው ተባረኩ

  • @fg9699
    @fg9699 7 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ እንድ መሸ አይቀርም አይዞኝ

  • @user-cb1mt2yt2y
    @user-cb1mt2yt2y 7 ปีที่แล้ว

    አለሀ ይርዳህ በጠም ልብ የሚነከ ነው

  • @saramohamed4710
    @saramohamed4710 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የሳዝናል በእወነት

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እች እርጉም ቤተሰብ ሶጦታ ቢሰጥም እኩ መጦር አለባቸው እንጅ የምን አውቶ መጣልነው

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 7 ปีที่แล้ว +3

    I am proud of you

  • @abanobyoutubechannelsubscr9992
    @abanobyoutubechannelsubscr9992 4 ปีที่แล้ว

    Jegena neshe yene qonejo bereche beza qexiye

  • @betamarifyefikirzefnnewhan8637
    @betamarifyefikirzefnnewhan8637 7 ปีที่แล้ว +1

    e,r yisetshi bedershin yekifelsh e,r amelak mechershachune yasamirlachu medanyalm betam yasazinale

  • @fozibekre3133
    @fozibekre3133 6 ปีที่แล้ว

    Betam jegna newwww

  • @lululovendkdkd3773
    @lululovendkdkd3773 7 ปีที่แล้ว

    የእውነት ያማል እባ ቀርቶ ደም ያሥለቅሣል