243ኛ ገጠመኝ ፦( እንባ እንደፀበል )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 852

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤልን በቀኝና በግራ ያቁምልህ ለኛ ብለህ ነው እነዚህ ክፉ የዲያቢሌስ መልክተኛ የሆኑትን ደብተራዋች የምትፋለምልን አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል::

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ እኔም በጣም እምወደው መዝሙር ነው።
    መርከቧን የሚያውክ ነፋስ መጥቷል፤
    አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል፤
    አድነን ክርስቶስ ተማጽነናል
    በአንድ እግዚአብሔር ጥላ ተሰብስበው ሳሉ
    በቀለም በጎሳ ይከፋፈላሉ፤
    እጅግ ተናውጻለች ታንኳችን ተገፍታ፤
    አውጅልን ደርሰህ ታላቁን ጸጥታ።
    የጥፋት ርኩሰት መርከቧ ነግሶ፤
    እረኛ ነኝ ይላል ተኩላው ለምድ ለብሶ፤
    ቤተሰብህ ሁሉ ተጨንቋል በነፍሱ
    ሞገዱን ገስጸው ጸጥ ይበል ነፋሱ
    እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ መባባሉ በዝቷል፤
    የትህትና መጉደል መርከቧን አውኳል፤
    ስንጠፋ አይገድህም ብለን ስንጣራ፤
    አንተ ግን አንተ ነህ ዛሬም ለእኛ ራራ።
    በቁጥር የበዙ ታንኳዎች እያሉ፤
    አንተ ባለህበት አይሏል ማዕበሉ፤
    ዘንበል በልልን ጌታ ዝም አትበል፤
    በእምነት ከመዛል ከመስጠም አድነን።

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በእውነት የምታሥተምራቸው ማንኛውም ትምህርት ሆነ ገጠመኝ ነብሣችን ትርሣለች ግን መምህር ብዙ ነገር ቢኖርም በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ለእኛን አነ ልቦናችንን ይክፈትልን እነሡንም እንደየሥራቸው ይሠጣቸዋል.እኔ ግን የሚገርመኝ ይህህንየሚያደርገው መጨረሻውን ያውቀዋል የሢኦል ምርኮ እንደሆነ እያወቀ ይህንን ግፍ ሢያደርግ በእውነት እግዚአብሄር ዝም ያለው ግዜውን ይጠብቃል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ድንግል ትከልልህ።አሜን

  • @anketsesebsibe6655
    @anketsesebsibe6655 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይህ ተአምር ነው እግዚአብሔር የደብተራን ዘረ ማንዘር ከምድር ላይ ጠራርጎ ያጥፋልን ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካ ዐል ይጥረገው አሜን፫

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +18

    #በሕይወቴ የሚያናድደኝ ነገር የሚቆጨኝ ቄስ መስለው ደብተራዎች ስራ ነው እኔ ገና 15 አመቴ
    አሞኝ ሄጄ ‼ጣንባ በር ጊወርጊስ ጫሬ ከተማ ተራራው ላይ አድ ደብተራ አለ እና ቄስ ነው
    የመሰለኝ ግን አጠመቁኝና
    የብር ቀለበት አጪ አለኝ🤔🤕 አባቴ ገዝቶ መጣ ተደገመልኝ ከዛ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ሂጂ አለኝ
    ሄድኩኝ 😭😭😭 ወደ ስደት መጣሁኝ አሁን የመምህር ትምህርት ሳዳምጥ ብሩን ወደ ዙባላ ጥዬ መፆም መስገድ ጄመርሁኝ ከዛ እጄ እየቆሰለ
    ቢያመኝም ባዶዬን ብቀርም ተመስገን አምላኬ
    መምህር እውነት እልሃለሁ እዴት እደማመሰግንህ አላቅም ከልቤ አመሰግናለሁ የስደት ስቄ ሐርገ ወይን ማርያም በመገድህ ሁሉ ትቅደምልህ አሜን አሜን አሜን
    💚ተዋሕዶ ሐይማኖቴ💒 💛ለዘላለም ትኖራለች❤

    • @adenewgeremew1981
      @adenewgeremew1981 2 ปีที่แล้ว

      Emebirhan bezerfafawu kemisua tishefinishe

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +150

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉና ከገጠመኝ እንማማር መምህራችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

    • @firehiwotgirmaa724
      @firehiwotgirmaa724 2 ปีที่แล้ว +1

      Eshi

    • @hamlmal_12
      @hamlmal_12 2 ปีที่แล้ว +2

      ልጁን ግን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ነው የጠበቀው 7 ጊዜ መርዝ ጠጥታ የተፈወሸች ነፍስ ታምር ነው አምላከ ጊወርጊስ እኛንም ይጠብቀን

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 ปีที่แล้ว

      Ega GA ekule lelitim bihon yewatinew kininachin digest hono temelsen eskintega gebtenal
      Wede channale gora belu

    • @ruhamaruhama4587
      @ruhamaruhama4587 2 ปีที่แล้ว +1

      Selamachu be Egzabeher yebzalachu ebachu ye memeher bero yet Akababi naw yemitaku Asawukugen be Mariyaam 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @طيبهجمال-ب4ذ
      @طيبهجمال-ب4ذ 2 ปีที่แล้ว

      @@ruhamaruhama4587 ,

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 2 ปีที่แล้ว +2

    እባካቹ ወግኖቼ በፀሎት እንትሳሰብ እኔ ተርስት ማርያም ነኝ በማርያም አትርሱኝ መምህራችን እንውድካለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @munaguragi2210
    @munaguragi2210 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እመቤቴ ከነልጇ እቅፈ ድግፍ ታድርግህ አሜን 🤲🤲🤲

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አንተን እንድታስረምረን ባንተላይ አድሮ የፈቀደ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእኛ በገጠር እከሌ ቅስናው ፈርሶ ደብተራ ሆነ ሲሉ እንደ ፓትራሊክ እንደ ጳጳስ ነው እሚከበረው ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ የጠላታችንን ስሙን እንድናቅ ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛኮ እራሱ መንፈስ እየጮከኸ እኔ ጠቋር እኔ አዳልሞቴ ነኝ ብል እኮ መላእክት ተገለጠልን የምንል ህዝቦች ነን ከሳት አውጡት ህዝቡን ቢያንስ የፈጠረውን አምላክ አውቆ ይሙት አቤቱ እግዚኦ መሀረን ክርሰቶስ 😭😭😭😭

  • @tube2790
    @tube2790 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው መመህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @yeshiwaltengus1888
    @yeshiwaltengus1888 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ፈጣሪየና ጠባቂዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከመላእክተኛህ ከቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት እኔንም አደራ ጠብቀኝ በዙሪያዬ እምፈራቸዉ አሉና ቅዱስ ሚካኤል አተ እርዳኝ አሜን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +78

    የሚገርም ገጠመኝ ነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉትን ደብተራዎች መድሀኒ አለም ያጋልጥልን
    አሜን፫ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🌻
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝትት ያርግልህ💚🌻

    • @adenewgeremew1981
      @adenewgeremew1981 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen amen amen

    • @adenewgeremew1981
      @adenewgeremew1981 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen Amen

    • @lioneljoaquim6975
      @lioneljoaquim6975 2 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @ere6359
      @ere6359 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      ​@@ere6359ምነ አሰቅሸ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ግን ሴትዮ በጣም ጥበበኛ ሴት ነች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስለ ተገኘች ደስ አለኝ እንኳንስ ተገኘች በእውነት ያንተን ተምህርት ሰምታ ጠፋች ስባል በጣም ከባድ ነው በእሱም ላይ መፍረድ አይቻለም ግራ ስገባው ነው ምስኪን መጨረሻቸውን ያሳምራላቸው በልጅ ይባርካችሁ በእውነት 📚ስለ ህይዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚ አብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    እኛም በሰማነዉ ቃል 30 60 100 ያማርን ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ደብተራንማ ስላሴዎች ፍርዱን ይስጡት ምድር እሳት ትሁንበት እግዚአብሔር በስጠን ምድር ስላም የሚነሳ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር የሚግርም ተንኮል ነው ይሚስሩት ውይ ድብተራዋች የኔ አባት ጠባቂዬ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ብውስጥ ያሉት ክድነዚ ድብተራ ከሌሎች መናፈስትም ጠብቅልን መምህር ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንኳን እግዚአብሔር ማርው ውንድማችንን 🙏🙏🙏

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን
    🤲🤲✝️✝️🌾🌾🕊🕊🤲🤲
    አሜን
    አሜን

  • @ኤፍታህወለተሀና
    @ኤፍታህወለተሀና 2 ปีที่แล้ว +53

    የኔ አባት ቅስምህ እንደተሰበረ ታስታውቃለህ እማ ፍቅር ትጠግንህ 😥 ሰው የሚባል ፍጥረት ከባድ ነው ። በእውነቱ እንደ ደብተራ የጠገበ ስጋ ለበስ አጋንት የለም እግዚአብሔር ይገስፀው አሚን ፫
    ፀረ ትውልድ ፣ፀረ ሀይማኖት፣ ፀረ አስራት ............. ደብተራ ያላበላሸው ያላሳሳተው ያላፈለሰው ምን አለ ከባድ ነው ¡! ሰው ለምን እንደተፈጠረ የረሳበት ዘመን ያሳዝናል በእውነቱ

    • @tsahayiidadhii7984
      @tsahayiidadhii7984 2 ปีที่แล้ว +1

      AMEEN AMEEN AMEEN

    • @aass5403
      @aass5403 ปีที่แล้ว

      አይሸ በሰማአም ክፍተው እነም የደፍተራ መንፍሰ አለኝ

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው። እኔም በወጣትነቴ እግሬን ሚስማር ወግቶኝ የሚያሳክመኝ ቤተሰብ ስላልነበረኝ ቁስሉ በጣም ከባድ ሆነ በጣም ሲጨንቀኝ ወደ ቅዱስ ሚካኤል አለቀስኩ ሳለቅስ እምባዬ ቁስሉ ላይ አረፈ ከዛን ቀን ጀምሮ ቁስሉ ደረቀ። ክብር ለመድሀኔአለም ክብር ለቅዱስ ሚካኤል።

    • @Mmmm-h7g2g
      @Mmmm-h7g2g 10 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen! Kebere le Medhanialem yhun!!!

  • @meskeremwaji6639
    @meskeremwaji6639 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @atallelalmneh6234
    @atallelalmneh6234 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን እናመሰግናለን የዘመናችን ወንጌላዊ ዮሐንስ ነህ አይናችንን እና ልባችንን የጋረደብንን ሰይጣን እንድናውቀው እያደረግህ ነው

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛ ለሰዎች ማስተዋልን ያድለን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ ይገርማል የእግዚአብሔር ጥበቃው የቅዱስ ሚካኤል ተራዳይነት ግሩም ነው!።

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 2 ปีที่แล้ว +22

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ደብተራ ማለት የብዙዎች ህይወት ያመሰቃቀለ የቤተክርስቲያናችን ማነቆ ነው ነቅሎ ያውጣልን አሜን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም መምህር እኳን ደናመጣህ በእየሱስ ክረስቶስ ስም የደፍተራ መፈስ የታሰረ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል የደፍተራን መፈስ በሠይፉ ይሠባብረዉ ይቆራረጠዉ አሜን

  • @שלוםבןששון
    @שלוםבןששון 2 ปีที่แล้ว +1

    በበተክርስቲያን ስም አትነግዱ ደብተራዎች ንሰሃ ግቡና ኑ ተቀላቀሉን እድሜያችሁን ሙሉ ያለተማራችሁትን ምርጥ ነፃ ትምህርት ተማሩ አምላካችን ይቅር ባይ ነው መምህራችን እግዜሐብሂር አቅሙንና ጤናውን በጥበቡ ያጎናፅፍህ እናመሰግንሃለን 🙏🙏🙏

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ገጠመኘነው። እግዜብሄር አምላክ ይጠብቅህ መምህራችን።

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ነው ያዘንኩት የኔም ባለቤት ሶስት አመት አለፈው እቤት ከቀረ እንዳይሰራ ነው የተደረገበት ግራ እጁንና እግሩን ነው የተያዘው ቅዱስ ገብርኤል እነዲረዳኝ ፀልዩልኝ ገብረ እግዚአብሄር እና ፍቅርተ ስላሴ በፀሎት እንድበረታ አስቡኝ።

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናቸው ቅዱስ ሚካኤል ህይወት ይሁ ናቸው

  • @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ
    @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤናው ፀጋው ያብዛልህ ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ደብተራን ከምድር ገፅ ያጥፍልን 😭😭😭

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜነ አሜን አሜን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y
    @Bነኝየድንግልማርያምል-j1y 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የግርማል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን🙏🙏🙏👏👏👏

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ክብር ይግባህ እኛም እየፈራን ነው ምንኖረው መርጌታ ሲባል ስራውን ስለማውቀው ብቻ እግዚአብሔር ን ጠዋት ማታ መከተል ነው

  • @8october187
    @8october187 2 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሃን ትጠብቅህ
    ስለብዙዎች ነፍስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ወገኖቼ ለመምህራችን ብንችል በፀሎታችን ሰአት ወይ በቀን አንዴ እንኳን አቡነዘበሰማያት እንፀልይለት እሱ ብቻውን ደብተራ ሲታገል እኛ ቁጭ ብለን እናያለን እና እኔ ልጀምር የምትስማሙ ተቀላቀሉ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላክ ሆይ ለሰው ልጅ ክፉ ለሚመኙ ሁሉ አንተ ልብ ስጣቸው ወንድማችን እንኳን ቅዱስ ሚካኤል እረዳህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር ራስህን ከእግዚአብሔር በታች ጠብቅ

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በዙትምህርት ተምሪባታለሁ

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህሬ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ልክ ሰመአቱ ጊወርጊስ እንደሆነው እኮ በርግጥ ማወዳደሬ አይደለም የእግዚአብሔር ጥበቃ ዛሬም እንዳለ ማመን አለብን የእውነት ቅዱስ ሚካኤል አንተን እንደ ጠበቀህ እኛንም ይጠብቀን የእውነት✝️✝️✝️ መምህሬ እማፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ የደብደራን መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይበቀልልህ🤲

  • @samerasamera2674
    @samerasamera2674 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚ አብሔርይመስገንአሜን መምህርቃለሒወትያሰማልን አሜን ቸሩመድሀኒያለምያገልግሎትዘመነወትንይባርክለወት አሜን ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገንአሜን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏 የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍርዱን ይስጠው 😭 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭 ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ውድ መንህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህር እደገባህ ስጀምር ፊትህን ሳየም ምንሁኖነው መምህር ብየ ነበር ለካ መሸከም አቅቶህ ነው. እመቤቴ በዘርፋፋው ከሚቋ በየሄድክበት ሁሉ ትከልልህ ኡፍፍፍ የደብተራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅህ ከእግዚአብሔር በታች እሯስክን ጠብቅ መምህርየ አደራ

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህምር እንኮን በስላም መጣህልን በጣም ይገርማል ሰባት ግዜመርዝ የእግዜቤሔር ጥበቃ እነይህን ደፍተራ እግቤዜሔር ይንቀልልን መምህር እማፍቅር ትጠብቅልን⛪

  • @ድንግልአማለጄናት
    @ድንግልአማለጄናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ጤና ይስጥልኝ ሰለም ነው
    ኧራ መምህር ይህ ትዝታ ሰሙኤል የምበል ሰው እጅን ከቤተክርስቲያን ለይ ያንሰልን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በደብተራዎች ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፀው ኦ ኣምላክ ንፁህ ልብ ስጠኝ

  • @tesfayemasresha7426
    @tesfayemasresha7426 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መቼም ከአንደበትህ የሚወጣው ሁሉ መሬት ጠብ አይልም እኔም አንድ ቀን በአንደበቴ የምመሰክረው አለኝ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን አገኝሀለው እስከዛው ግን በገጠመኝና በትምህርት ትልቅ ትግል ላይ ነኝ ደሞም አሸንፍለው ከዛም በኩራት በፊትህ ቆሜ እናገራለው

  • @alibeteliyared8091
    @alibeteliyared8091 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ቃል የለኝም መምህር ቃለህወት ያሰማህ ክንፈ ሚካኤሌ ነኝ በጸሎት አሰበኝ

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ ወለተ ሥላሴ
    ጵጌ ማርያርያም
    አጰደ ማርያም
    ሀና ማርያም
    ወለተ ሀና
    ወለተ ሀና
    እህተ ማርያም
    በትረ ማርያም
    ወልደ እየሱስ
    ወልደ ገብርኤል
    ገብረ እየሱስ
    ሳህለ ማርያም
    ወለተ ትሳኤ
    ወለተ ፂኦን
    ወልደ ሠንበት
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    እያላችሁ አስቡን

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ያስባቹ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +68

    🎚 መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ☝️በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ዙሪያ ያሉትን ካህናቶች ስንዴውን ከእንክርዳዱ ለይቶ በአደባባይ ያጋልጥልን :: መምህር ተስፋ ሥላሴ ! አንተን የሚጠብቅ አይተኛም☝️

    • @yoditsiumbayre2169
      @yoditsiumbayre2169 2 ปีที่แล้ว +2

      Medhani alem Eyasus kirstos debtrawoch yatfalin Egzabher tdarachu ybrkilachu memhrachin Egzabher ytebkilin tsguw yabzalih 🙏🙏🙏

    • @tsehayyemariyamlgi8730
      @tsehayyemariyamlgi8730 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @lidyaayele6026
      @lidyaayele6026 2 ปีที่แล้ว

      @@tsehayyemariyamlgi8730 q

    • @Amsel-dz7bg
      @Amsel-dz7bg 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል!!! መምህርዬ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🏻

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠበቃል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ይህ ድንቅ ነው ቅዱስ ማካኤል ለሁላችንም ይድረሰልን ደብተራ ከኢትዮጵያ ይንቀላቻው

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የሚገርመው የስንቱ ህይወት በመተት ተቀጠፈ ስንቱን ሰው አሳብደው ጎዳና አስወጡት ይህ ሰውም የተረፈው አስራት በማውጣቱ እና ቅዱስ ቁርባን በመውሰዱ ነው እና ቅዱስ ሚካኤል በሚስቱ ላይ አድሮ ሁሉም ተፈውሰዋል የሰራዊት ጌታ ይህንን እርኩስ መንፈስ ከምድረ ገጽ አጥፋልን አሜን 🙏

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +8

    በሥማአብ ግሩም ገጣኝ ለእናንተ የደረሠ ለእኛም ይድረሥልን የድንግል ማርያም ልጅ ይድረሥልን እኔም ብዙ ታሪክ አለኝ አባቴ ቄሥ ነው የአባቴ ጎድኛ በእህቴ ያደረገባት ችግር ከባድ ነው ብቻ እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እና እኔም ታምርሽን ልመሥክር😭😭🙏🙏

  • @martadesalegin7821
    @martadesalegin7821 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደና መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ስም የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ መምህራችን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን በእውነት እነዚህን ደብራ ፊለፊት ተገፍጠህ ለኛ የምታስተምረን የእኔ አባት ውድ መምህሬ ሞትክን ልሙትልህ በቃ ቃላት የለኝም

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ደንግል ማርያም እስሮኞችን ፍች እለምንሻለሁ እማፀንሽአለሁ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በንፁህ ስለገባች ነዉ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @getahuntadese286
    @getahuntadese286 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ ልቦና ይስጠን እሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እንኳን በስላም መጣህ በእውነት በጣም ድንቅ ነው መንፈስ ቅዱስ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
    እሱም እግዚአብሔር ይስራው ይስጠው

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህርዬ 🤲🥰

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህር🙏🙏🙏

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ገጠመኝነው በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ደብተራዎች መዳኒያለም ያጋልጥልን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 2 ปีที่แล้ว +2

    በኡነት ቃል ሒወትን ያሠማልን መምህራችን ከነቤተሠቦችህ እግዛብሔር ከነድሜጤና ጋር ያኑርልን እደናተ ያሉትን ያብዛልን እምየ ማርያም ከለላ ትሆንህ እነሡንም ልብ ይስጣቸው

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 2 ปีที่แล้ว +3

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር መመክይዬ እና ብርሀኔ ነው ይሚያስፍራኝ ማነው ይሚያስድንግጠኝ እግዚአብሔር ሀይሌና መመክያዬ ነው እመኑ ትድናላቹ

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ወደ አንተ የሚላኩትን የደብተራመንፈሶች በሰይፉ ይምታቸው እመብርሀን ጥላከለላሁና ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእውንት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውንና በ ጡና ጋር ያድልልልልልልልልልን

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት የሰራዊት ጌታ ክበር ተመስገን ጌታችን መድሀኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ 🥰 መምህር ተስፋዬ ተክልዬ ፃዲቁ እድሜ ጤናን ጨምሮ ይስጥልኝ

  • @ejegeshetu3200
    @ejegeshetu3200 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኤፍታህ በለኝ

  • @21barbara21
    @21barbara21 3 หลายเดือนก่อน

    ወለተ ተክለሃይማኖት
    ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏።

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +3

    *_ለዝክረ ስምከ_*
    *_ከማዓርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራሪህ ሠላም እልሀለሁ_*
    💚💛❤🤲🤲🤲💚💛❤
    *_ለተፈጥሮከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ያለመናገር በጥንት አርምሞ ከንፋስና ከእሳት ለተፈጠር ተፈጥሮ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_ለአዕይንቲከ_*
    *_ዑራኤል ሆይ ችግረኞችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ የቅዱሳንን ጸሎት ሰምተው ወደ እግዚአብሔር ለሚያቀርቡ ጆሮቻችሁ ሠላም እልሀለሁ_*
    *_አቤቱ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ሠውርን አሜን_*
    *_ዑራኤል ሆይ የይቅርታና የቸርነት ከቡር መልአከ ነህና ሰለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድነናልና አሜን ። በረከቱና ፍቅሩ ጣሙን በልባችን ያሣድረብን ለዘለዓለሙምአሜን!!!🕯️🕯️🕯️_*

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 ปีที่แล้ว +2

    በሰላሴ ስም አቤቶ ልቦና ይስጠን ቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አቤት ደብተራ እመቤቴ ትገፅጣቹ ልቦና ይስጣቹ

  • @yordanos874
    @yordanos874 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ እርሱ ይፍረድ መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በእድሜ ያቆይልን

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว

      ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር
      እግዞኦ ክፍት እስከ ጥግ ድርስ ደብተራ እግዚአብሔር ይገፀፀህ

  • @rosahayly2033
    @rosahayly2033 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ አቤል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የልፍትህ ትርፍ ፌሬ እያፈራ ነው በጣም የምገርም ነው አይ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስጥልን በነሱላይ ያደረውን እርኩስ መንፈስ ወድማችን እንኳንም ዳነ

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህሩ የሜገረም አሰተማረ ነው ብዙ ሰው ይሰተመምራል ልብ ላለው ሰው የኛ ህዝብልቡ የተደፈነ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን ። ገብረ ሰላሴ ነይ ጸልይልኝ መምህረ

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 2 ปีที่แล้ว +1

      Wedo new hizbu endayneka Azim tashigobet eco new

  • @yenutilahun3362
    @yenutilahun3362 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ገጠመኝ አስተማሪ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጽጋ ይጠብቅልን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገ እንዴት አደርክ
    መምህር እንዴት አደራቹው የእግዚአብሔር ቤተስቦች ተስፈ ሥላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉው ነገር አሜን አሜን አሜን♥

  • @hannafiker94
    @hannafiker94 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርም ነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን እናተ የተዋህዶ ጠላቶች ደብተራ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ወይ ጭካኔ ጉድ ነው ወድማችን እኳንም ተፈወስክ መምህራችን አይዞህ አተን የሚጠብቅ አይተኝም በርታ የኛ ጀግና መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰራዉት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ስራዉ ድንቅ ነዉ መምህራችን ኣንተም ሃይል ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ለኔም ጠባቄ ተመስገን 👏👏👏🙏

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰህ
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች ጓድኛዬን ታማብኝ ነው በፆለት አስቡልኝ እህተ ማርያም እያላቹሁ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    መምህር ልቦናችንን ይመልስልን🙏 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏ወንድማችን ዘማሪ አቤልን እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን🙏 ባለታሪኮቹንም እናመሰግናለን ትዳራቸው የዘላለም ይሁን በልጅ በረከት ቤታቸው ይሙላላቸው🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ የዛሬ ገጠመኝ ደሞ የሚገርም ነው ወንድማችን ቅዱሰ ሚካኤል ላንተ የደረሰልህ ለኛም የድረሰን
    ቅዱሰ ሚካኤል አባቱ ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላም ባለህበት ይብዛልን ከነቤተሰብህ አይ ደብተራ የስንቱን ህይወት አመሰቃቀሉ በእግዚአብሔር ይመስገን እህትችን /እናታችን እንኳንም መድሐኔአለም የኔ አባት የቅንልብሽ አይቶ እንኳንም ባለቤሽን ወደ ህይወት መለሰልሽ ቀሪውን ዘመናችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲

  • @ተክልዬአባቴ
    @ተክልዬአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ!! መርዝ ጠጥቶ መዳን !
    ደብተራ የሚባሉ የቤተክርስትያን የጀርባ ቅማል እግዚአብሔር ይገስፃቸው : እውነት ቅጣትን መቀበል አለባቸው ::

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 ปีที่แล้ว +2

    ልሁል እግዚሐብኤር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አንተን ወንድሜ የጠበቀ አምላክ እኛንም ከክፉ ፈተና ይጠብቀን እህቴ በአንቺ ኮርቻለሁ ጥፋትሽን አውቀሽ ወደ አምላካችን በመሄድሽ በዉነት ደስብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ያህል ሃጢያተኛ እንደሆንኩ ለሰው ባይገባውም ገበና ሸፋኝ እግዚያብሔር ምን ያህል አስከፊ የድፍረት ሃጢያት የፈጸምኩ ብሆንም ድንገት ጸሎቴን ፈጣሪዬ ቢሰማኝ ሁሌም ባቅሜ መምህራችንን ተስፋስላሴን አስበው ከማለት አልቦዘንኩም። ሑላችንም ለመምህር ተስፋዬ ጸሎት ማድረግ ይገባናል እኛ ደፍረን በሚዲያ ወጥተን የማንዋቀሰውን (በእምነት ጉደለት )እሱግን በግልጽ ለቤተክርስቲያን እና ምእመኑ ተቆርቁዋሪ በመሆን ሁሌም የተጋል። ሌሎቹ የቤተክርስቲያን መምህራን በእምነት ጉደልት እና ፍርሃት የተነሳ አንዳቸውም ህዝቡን አፍዞ እና አደንዝዞ የያዘውን የደብተራን ፣የመናፍስት ባእድ አምልኮ ለማስተማር ሆነ ርእሱን ማንሳት አይደፍሩም። ከዚህ ይልቅ ተደጋጋሚ የሆነ ህይወትን መለወጥ የማይችል ትግባራዊ ያልሆነ ተደጋጋሚ ስብከትን በመስበክ የመድረክ ሰአታቸውን ይጨርሳሉ።ሲጀመር 95%ሰባኪዎች እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ለማስተማርም የማይደፍሩት ተግባራዊ የአምልኮ ልምምድ ሰሌላቸው ነው፣ምናልባት ወደፊት ከመምህር ግርማ፣ቄሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም እና መምህር ተስፋዬ የሚማሩ ወጣት የቤተክርስቲያን ሰባኪዎች ከመጡ እንሰማቸው ይሆናል።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አንተ የአቅምህንም ከአቅምህ በላይ ለቤተክርስቲያን ለምእመናን ስለ ደብተራዎች ክፋት መጥፎ ተግባር እየተናገርክ እየሰራህ እያስተማርክ ነው መድሐኒአለም ውለታህን ይክፈልህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ነቅተናል ለሌላውም አውቆ የተኛ ሆኖ ነው።
    እህታችን ሁሉን ነገር በእግዚአብሔር ቸርነት አልፈሽ ለዚህ ስለበቃች ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሰውየው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልስለት እስከመቼ ነው ሰውን ያሚያናጉት ግን ኤፍታህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን ፫

  • @yihunieabebil8417
    @yihunieabebil8417 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉትን ደብተራዎች መድሀኒ አለም ያጋልጥልን
    አሜን፫ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🌻
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝዝትት ያርግልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል የብዙ ሰዎች ትዳር በከንቱ በክፉ ስው እየፈረሰ ነው ልቦና ይስጥልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ይገርማል እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ!!!!!

  • @መሲነኝየማርያምልጅ
    @መሲነኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ትምርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እናዳምጥ እኛን እግዚአብሔር ይፈውሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ይልሰማልን መምህር ታርኩ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ።እኔም ዊንቸር ላይ አልተቀመትከም እንጂ መንቀሳቀስ አልችልም ከቤት አልወጣም ጸልዬልኝ ስርጉት ስላሴ ብላችሁ። እግዚአብሔር ይፈታኝ ዘንድ ለሱ እንደድሮው አመስግነው ዘንድ ።

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታችን እየሱስ ክርስቷስ ድብተራን ጠንቋይን ከምድር ገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር ይመስገን የእማምላክ ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እንኳን ተሻለክ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ጏበዝ እህታችን ተባርኪ ትዳራችሁ ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🏻

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናሌን የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ እግዚአብሔር በምህረቱ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +18

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
    አቤቱ ለጻድቁ ይስሐቅ የስንዴ ዘሩን ጧት ዘርቶ ማታ አጭዶ ወቅቶ ከጐተራው ያስገባው ዘንድ መንፈሳዊ ጥበብን ያቀዳጀኸው አንተ ዑራኤልነህ። የቅዱሳን ረዳታቸው ዑራኤል ሆይ፤ ከሽቱ ይልቅ የመወደድ ፄና መዓዛ ያለህ ነህና የጽጌ ሙሽራ ስለጼና ፍቅርህ ፍቅሬ የኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ ፍቅሬ እንደ ነጭ ዕጣን መዓዛው የጣፈጠ ነው እያለች ታመሰግንሃለች።❤️🌹

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ምምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanabrhane7956
    @hanabrhane7956 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህር ተስፋየ አግዛብሀር አድመና ተና ይስትህ የሀ በታም የሚያስገርም ያንተ ገተመን በታም ኖው የምያስደስት ና ትስጋዉን ያብዛልህ አግዛብሀር ይመስገን