ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ ገዜጣዊ ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ ከ ጅን ጋር የተደረገ ሲሆን ሰወቹ ከጅኑ ጋር የተገናኙት እዲህ ነበር ኢስማኢል የተባለው ግለሰብ በጅኑ ይለከፋል ከዛም ሩቂያ በማድረግ ሙሀመድ ኢሳ ዳውድ የተባለው ግለሰብ ጅኑን የስለቅቀዋል ከዚያም ጅኑን ኢስላምን እንዲቀበል ጥያቄ ያቀርብለታል ጅኑም አሽ በማለት ከሙሀመድ ኢሳ ዳውድ ሻሃዳ በማድረግ ወደ ኢስላም ይገባል ከዚም ሙሀመድ ከጅኑጋር ጥሩ ወዳጅነተ ይፈጥራል ይህ በእንዲህ እያለ ሙሀመድ ጅኑን ስለናተ አለም በተመለከተ ለምን ኢንተርቪው አላደርግህም በማለት ጥያቄ ያቀርባል ጅኑም እሽ በማለት ተቀጣጥረው ይለያያሉ በመቀጠል ሙሀመድ አንድ በግብፆ ዉስጥ ካለ ታዋቂ አሊም ጋር በመሆን በቀጠሮው ቦታ ይገኛል ጅኑም በትክክለኛው ቅርፁ በመሆን ቃለምልልሱን እንዲህ ይጀምሩታል

ความคิดเห็น • 11

  • @tterglttg
    @tterglttg 2 ปีที่แล้ว

    ለሰው ልጆች በሙሉ ፥
    ሰዉ አብሮት የሚወለድ ፣ አብሮት የሚኖር ሲሞት ግን በምድር ወክሎት የሚቆይ ፤ በማንነቱ ፣ በዘሩ ፣ ባደረበት ፣ በድንበር ፣ በሀይማኖት ፣ በነገዱ ፣ በሐሳቡ ከፍታ እና ማነስ ፣ ነጭ ፣ ጥቁር ፣ ሳይለይ ሁሉም የሰዉ ልጅ በተፈጥሮ የራሱ መንፈሥ አለው ፤
    መንፈሡ ፦ ሀሳብ ፣ ሚስጥር ፣ ድምፅ ፣ ድብቅ ሐብት ፣ ፀጋ ፤ ሁሉ ያዉቃል ፤ ሰዉ በጥበብ ከነቃ ብዙ ተዓምራትን ያደርጋል ፥ የተሠወረን ይገልጣል ፣ የተደናገረን ይመራል ፣ የደፈረን ጠላት ይመክታል ፣ የተሴረን ይነግራል ፣ ለበደል ይክሳል ፣ በጥቋቁር ነገራቶች ፦ አዕዋፍ ፡ ግሥላ ፡ ፍየል ፡ ድመት ፡ በደረቱ በሚሳብ (በሚወነጨፍ) ፡ በውሻ ፡ በትውስታ ቅርፅ ፣ በጠራ ከባቢ ብቻህን ሳለህ ፡ በፉጨት ፣ በመስታወት ምልከታ ጥልቅ ትኩረት ፡ በኩሬ ውሃ ፡ በምሽት መኝታ ሰዓት ኳኳታ ...
    ሙት መንፈስ ወይም ነፍሲያ በግለሰቡ ድምፅ ሁኖ የግለሰቡን ህይወት ሁሉ ቀጥታ ይናገራል ፤
    የራሱን መንፈስ ሰው በህይወት እያለ ከተጠቀመበት ታላቅ ተግባሮችን ያደርጋል ፡ የራስን መንፈስ በግላጭ ከተዋኻዱት ሰዎችን እያነበበ የማንንም ልብ መሻት ሰውዬው ምንም ሳይናገር ማወቅ ...
    አንድ ወደ አንተ ዘንዳ ተጨንቆ ለመጣ ግለሰብ በቅፅበት በማንበብ ምን ፈልጎ እንደመጣ ፣ ምን እንደቸገረው ፣ ምኑን እንዳመመው ና መድሀኒቱ ምን እንደሆነ ፣ የት እንደሚገኝ ...
    በህይወት እስካለህ ፤ ጠቢባን የሚራቀቁበት እና የሚጠቀሙበት መንገድ ነውና ...

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    ር እኔ ታምማለሁ በጂኒ ጥቃት😢

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      ጨቆኛልያርብ

    • @hayatbeshir390
      @hayatbeshir390 11 หลายเดือนก่อน

      Abshru kelal new lejin mechenek ayasfeligm bedinachin lay enberta azkar madreg new Dua new meftihew

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl 11 หลายเดือนก่อน

      @@hayatbeshir390 ዚክርአርጋለሁ ቁራአንም ሁሌዬአዳምጣለሁ ስውነቴ ይርገፍገፋል በክዴ በግሬ ይሮጥብኛል😢

    • @hayatbeshir390
      @hayatbeshir390 11 หลายเดือนก่อน

      Abshru ene kelijnete jemro bedezi aynet meseloch himem koychalew alhamdulilah ahun betam dehnanegn meftihew MN endehonem selaweku yemichilewin eyadereku alahim eyagezegn new MN mslachu meftihew wede alah kirb mehon new lemisale set kehonsh hijabshin beagbabu libeshi dinu bazezesh msret make up mibal ngr raki baletidar konsh lebalsh bicha fwa malete yinorbishal bedibikim yihun begilts yemitseriw Haram sra kale ahununu akumi lela demo kwami yehone kirat kiri byamishim enkwan gideta medresa mehed aytebekibshm rasish lay gideta adrgiw Dua adrgi genzeb kalesh sedeka lay berchi alah yageralishal inshalah atfri atrebeshi sheytwan err dibin yibel kefelege milasish kezikr aykoteb lemisale selewat adrgi subhanalah alhamdilah alahuakber bey welahu aelem

  • @kemalhabib5932
    @kemalhabib5932 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀ ኡዙ ብሏህ

    • @habeshaislamicsongmenzuma1531
      @habeshaislamicsongmenzuma1531  3 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ ገዜጣዊ ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ ከ ጅን ጋር የተደረገ ሲሆን ሰወቹ ከጅኑ ጋር የተገናኙት እዲህ ነበር ኢስማኢል የተባለው ግለሰብ በጅኑ ይለከፋል ከዛም ሩቂያ በማድረግ ሙሀመድ ኢሳ ዳውድ የተባለው ግለሰብ ጅኑን የስለቅቀዋል ከዚያም ጅኑን ኢስላምን እንዲቀበል ጥያቄ ያቀርብለታል ጅኑም አሽ በማለት ከሙሀመድ ኢሳ ዳውድ ሻሃዳ በማድረግ ወደ ኢስላም ይገባል ከዚም ሙሀመድ ከጅኑጋር ጥሩ ወዳጅነተ ይፈጥራል ይህ በእንዲህ እያለ ሙሀመድ ጅኑን ስለናተ አለም በተመለከተ ለምን ኢንተርቪው አላደርግህም በማለት ጥያቄ ያቀርባል ጅኑም እሽ በማለት ተቀጣጥረው ይለያያሉ በመቀጠል ሙሀመድ አንድ በግብፆ ዉስጥ ካለ ታዋቂ አሊም ጋር በመሆን በቀጠሮው ቦታ ይገኛል ጅኑም በትክክለኛው ቅርፁ በመሆን ቃለምልልሱን እንዲህ ይጀምሩታል

    • @KeraKera-pi3wh
      @KeraKera-pi3wh ปีที่แล้ว


      @@habeshaislamicsongmenzuma1531

    • @KeraKera-pi3wh
      @KeraKera-pi3wh ปีที่แล้ว

      ​@@habeshaislamicsongmenzuma1531
      Nwegude

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว

    አኡዝቢላ