ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ይህ ገዜጣዊ ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ ከ ጅን ጋር የተደረገ ሲሆን ሰወቹ ከጅኑ ጋር የተገናኙት እዲህ ነበር ኢስማኢል የተባለው ግለሰብ በጅኑ ይለከፋል ከዛም ሩቂያ በማድረግ ሙሀመድ ኢሳ ዳውድ የተባለው ግለሰብ ጅኑን የስለቅቀዋል ከዚያም ጅኑን ኢስላምን እንዲቀበል ጥያቄ ያቀርብለታል ጅኑም አሽ በማለት ከሙሀመድ ኢሳ ዳውድ ሻሃዳ በማድረግ ወደ ኢስላም ይገባል ከዚም ሙሀመድ ከጅኑጋር ጥሩ ወዳጅነተ ይፈጥራል ይህ በእንዲህ እያለ ሙሀመድ ጅኑን ስለናተ አለም በተመለከተ ለምን ኢንተርቪው አላደርግህም በማለት ጥያቄ ያቀርባል ጅኑም እሽ በማለት ተቀጣጥረው ይለያያሉ በመቀጠል ሙሀመድ አንድ በግብፆ ዉስጥ ካለ ታዋቂ አሊም ጋር በመሆን በቀጠሮው ቦታ ይገኛል ጅኑም በትክክለኛው ቅርፁ በመሆን ቃለምልልሱን እንዲህ ይጀምሩታል

ความคิดเห็น • 20

  • @abebekebede9224
    @abebekebede9224 3 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ይገርማል እንዲህ አይነተ ቪድዬ በብዛት ብትሰሩ ደስ ይላል

  • @tubej4807
    @tubej4807 3 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ምሥጥ ብዬ ነዉ ማዳምጠዉ እሥከመጨረሻዉ ብትለቅልን

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሁን ይሄ ሚዲያ እውን አሰር ሺ ሰብስክራይብ ብቻ ነበረ መሆን ያለበት ቢያንስ 500ሺ ነበረ መሆን ያለበት ዳሩ ግብ እኛ ሞስሊሞች የሚጠቅመንን እየተውን የማንንማ የማይረባ ሚዲያ ግን እናሳድጋለን ኤጭ ስናሳዝን 😏😏

  • @ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች
    @ኢማንነኝአይናፋሯየሠፈራች 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሱባሀን አላህ

  • @fuadbahru5348
    @fuadbahru5348 ปีที่แล้ว +2

    የምር ነው ግን እስኪ ወላሂ በሉ

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀነላህ

  • @Badria-z6s
    @Badria-z6s 2 หลายเดือนก่อน +2

    Waw

    • @Badria-z6s
      @Badria-z6s 2 หลายเดือนก่อน +1

      GnBitamyasfral

  • @MahfuzMohammed
    @MahfuzMohammed 2 หลายเดือนก่อน +1

    subhan allah❤

  • @khalidseid6112
    @khalidseid6112 หลายเดือนก่อน

    16:00 hode neknkiw🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MohamedYimer-u3n
    @MohamedYimer-u3n 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዙ የሚገኚበት ቦታ የትነዉ

  • @ሉነኝ.የጃማዋ
    @ሉነኝ.የጃማዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉዲ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሰደናቂ አሰተማሪ ነገር ነዉ

  • @MohamedYimer-u3n
    @MohamedYimer-u3n 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @amelreal7353
    @amelreal7353 3 ปีที่แล้ว +2

    Huf beste mechresha lekek

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 3 หลายเดือนก่อน

      ሱባህን አላህ

  • @IsraelYohannes-xp1dr
    @IsraelYohannes-xp1dr 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሙስሊም ከስጣን ገር መኖሩ እርግጥ ነው😅😅😅😅

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 22 วันที่ผ่านมา

      እሱ የናንተ ነዉ