አረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ ፤ የድንግል ማርያም ጠባቂ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025
- #ቅዱስ_ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡
በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያምን አግብቶ ብዙ ልጆችን ወልዶ አርጅቷል ። ከልጆቹም ዮሳ ፣ ያዕቆብ ፣ ይሁዳ ፣ ስምዖንና ሰሎሜ በቅዱስ መጽሐፍ ተዘክረዋል። ቅዱስ ዮሴፍ እድሜው ሰባ አምስት ሲሆን ሚስቱ ማርያም ሞተችበት ።
ባለቤቱ ካረፈች ከጥቂት ወራት በኋላም አይሁድ በምቀኝነት #ድንግል_ማርያምን ከቤተክህነት አስወጡልን ብለው ግብግብ በፈጠሩ ጊዜ "ልማ በሥሉስ ጥፋ በሥሉስ" እንዲሉ በሦስት ነገር ተመስክሮለት በመንፈስ ቅዱስ ምርጫ ድንግል ማርያምን ሊያገለግል ተመረጠ ። በወንጌልም "እጮኛ" የሚለውም ለዚያ ነው (የታጨው ለአገልግሎት ስለሆነ) ።
#እመቤታችን ለአረጋዊ ዮሴፍ በሁለት ወገን ልጁ (ዘመዱ) ናት:
የሚስቱ ማርያም የእኅት (የሐና) ልጅ ናት ።
የቅድመ አያቱ የዓላዛር የልጅ ልጅ ናት ።
#Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ #Bete_Qene #Agape_Ze_Ortodox #ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor_ታቦር_Tube #Memher_Mehreteab_Asefa #Et_Art_media #Awutar_Tube #Quanquayenesh_Media #SeifuONEBS #Donkey_Tube #ቀደሜጸጋ_ሚድያ_Kedametsega_media #Feta_daily #zemarit_tsigereda_tilahun #zemari_solomon_abubeker #zemari_ezira_hailemichael #zemarit_hana_merawi #zemarit_zemena_ygosaye #zemarit_fekirte_feleke #zemarit_zerfe_kebede #zemari_tewodros_yosef #mezmur_ortodoxe #New_Ethiopian_mezmur #zemari_tewodros_yosef #zemari_chernet_senai #zemarit_mertnesh_tilahun #Etiopian_Ortodoxe_Mezmur #masiyas_tube #mestehaf_kidus #መዝሙር_ዘ_ኦርቶዶክስ #የጠዋት_ዝማሬዎች #አኮቴት_ቲዩብ #ፍኖተ_ጽድቅ #orthodox #መዝሙረ_ማኅሌት #የማለዳ_ዝማሬ #ምስጋና #medlot_media #መድሎት #nisebiho_mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv #Adugna_Zema #Chernet_Senai #masresham #ahadu_sebket #janderebaw_media