She asked questions but not wait enough to get the other person to answer.? She also talks over him so many times, if she would just let him finish she might learn something new. She already come in with know everything mode, it’s so difficult to explain people that don’t flow with the Holy Spirit. God bless all of you.
እኔን ያየ እግዛአብሔርን አየ ያለው በጣም ያሰቃል እየሱሰ ፣ሁሉም ሰው ልጀ በሙሉ ፍጥረታት በሙሉ የእግዛብሔር ሰራ ናቼው እና እኛም የሰው ልጃች በሙሉ የእግዛብሔር ልጃች ነን።
Tebarekulign
Bewenete. Tebarikye. Sis. Sare
እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ጨካኝ ትውልድ ይነሣ!
እህታችን ኢየሱስ ይባርክሽ
እህታችን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እንደገና እየባረከ ይባርክሽ
Yesusi.ybarekish
Eyesus abizito yibarkish ihitachin
እህታችን ኢየሱስ ይባሪክሸ ❤❤❤❤❤❤
Tebarike❤sis
Sarye tebareki
ኢየሱስ ለእግዚአብሄር የባህሪ ልጁ ነዉ
እህት ሣራ እ/ር የባርክሽ
ጌታ አየሱስ ይባርክሽ :ፀጋ ያብዛልሽ
እህት ሳራ ተባረኪ ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት
Igiziabher ybarikish sariye
ሳራ ጥሩ ጠያቂ ናት ጥሩ አድማጭም ያመነችውን ታውቃለች
መላሽ የማያውቀውን አላውቅም ላጥናበት ቢሉ መልካም ነበር
መጨረሻ ላይ አሰተያየት የሰጡትንም በደንብ አስረግጠው መለሰዋል
ሁሉም ይባረኩ
Tebareki Sariye, Geta Eyesus mastewal ystachew
Wendesen eyesus ybarkeh satawkew yhun balakem bzu ewnetawoche tekeblehel bcha sabiw endisbhe entelyalen antem tely
እህት ፀጋ ያብዛልሸ
ሃሌ ሉያ ...........ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁሁ ወንድሞች ና እህታችን
ሳራ
ወይ የስላሴ ትምህርት የሠውን ጭንቅላት አቡዞአል፤ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላቸው!
ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉እንደገና አሁንም ይቀጥልልልልልልል
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እ/ት ሳራ
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
እህት ሳርዬ ግታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
በቃሉ ላይ ለሚጨምሩ እና ያልተጻፈ ለሚያነቡ ሰዎች (ከማርያም ስጋ ነሳ) ለሚሉ ሰዎች ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ እምነታችንን የሚያፀና ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ "ጴጥሮስን ያየ አብን አይቶአል" ተብሎ አልተጻፈም፡፡ የዚህ ወንድማችን እውቀት እያደገ ነው፣ ግን ገና የሚቀረው ነገር አለ፡፡ እኛ "የመለኮት ባህሪ" ተካፋዮች ነን "የመለኮት ሙላት" በእኛ የሚኖር ከሆነ እኛም አምላክ ልንሆን ነው ማለት ነው፡፡ የሰማይ አምላክ ከእንዲህ አይነት ስህተት አሁንም ፈፅሞ ይጠብቀን፡፡
God bless you sis🙏🙏
እህት ሳራዬ ኢየሱስ ይባረክሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኢየሱስ ይባርክሽ
ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤ሣራተባረኪ
ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክሽ
Ere tebarki be bezu❤
ሳራ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
tebarek yene iht
Tsegawun Yabzalish Eht Sara😍😍❤❤❤❤
Betame. Yasazenale. Enedekalu. Lemene. Ayasetemerume. Gashe. Wenedesene. Demo. Yeferalu. Eneda
😂
እህታችን ሳራ ተባረኪ
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
ዬሐ 14:12
E/sariyee geta yesus abizto.abizto. yibarkish . tiyakesh batam das bilognal. Dik dik dijochin sila satan geta yesus yimasgen
Teyu charge alkobetal anchin igzabiher yibarkish
Wow❤❤❤
sis barchi eyesus yirdash
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከራ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣፣😊
Wey gud yewlshe bemegmeriya yhn melkt yeseteshe geta menfesu kdus methef kdus ayawkewm keandu egziabher ab lela geta yelem menfesu kdus yerasu ye egziabher mulat erasu kdus menfes semayna mdrn yemola kdus menfes ab new engi. Yerasu menfes kerasu leyto geta menfes kdus aybalem kalem taeot. New. Egziabher bemecheresha kemenfese afesalew ale yafesesew kerasu mulat engi anchi ketekeshew kegonu kalew geta menfes kdus alafesesem melkt melkt. Kdmiya. Mlkt lehzbu yemisetew balebetu eweki mannetu. Saytawek melkt mekebel aychalem. Balebetun ewekiw. Lemawek Esayas 43.10 nehemiya 9.6. Zedagem 6.4. Markos 12.9. Manbeb tcheyaleshe keandu egziabher ab beker melkt yemiset amlak weym geta yelem melktu yeseteshe keslasewoche andu yehonew geta menfes kdus kalu ayawkewm slezih melktshe legnae 1 amlak amlakiwoche ayweklem mnalbat leslase amagnoche yhon endehone alakem. Ende melkam wedagnet gn yamene slemil yohens 8.24 ene endehonku batamnu behetyatachu tmotalachu slemil. Eyesus man mehonu eweki mannetu eyesus hulet bahri alew endesew yemitayna yemaytay ymitayew besga LG tebluwal LG new bemaytayew melekotu degmo ab 1egziabher new kolasis 2.9 teselonke lay abat ylewal endegena geta gn menfes new ylal eyesus yemilew sm yesmu balebet ab 1egziabher new engi luletegna amlak yetesete sm aydelem tadiya smuna yesmu balebet leyayto hulet akal mestet ychalal ende. Kemelktu befit yemelktu balebet egziabher ytawek ok
et sar tabareki
እህታችን ለምትጠይቀው ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ከመመለስ ዙርያጥምጥም መዞርን ምን ይሉታል... አይ ግራ መጋባት!
የሐዋርያዊት ቤ/ክ ዶክትሪን እኮ ድንቅ ነው!
Yene Ehit Gira Gebtoshal Libishin Kefet Adirgesh Seliyesh Mesaf Kidusin Ambibi. Kirikir Waga Yelewum
Live megebat efeleg neber
እህታን የሱሲ ይበርክሽ
ጥያቄ ያላችው ግብ እና ጠይቁ!!!
She asked questions but not wait enough to get the other person to answer.? She also talks over him so many times, if she would just let him finish she might learn something new. She already come in with know everything mode, it’s so difficult to explain people that don’t flow with the Holy Spirit. God bless all of you.
በክርስቶስ ትምህርት ለማይኖር አመላክ የለወም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት 2ኛ ዮሐንስ:10
Tsaga yicamarilishi ihite
Bemejemerya kal neber....kalm Egz/r neber yilal silezih melekotnet Geta besiga kememtatu befitm yenebere maninetu new, silezih Eyesus yimelekal. Bergit bizu kibrun tilo new besiga yemetaw ketinsae behuala gin wede kibru temelesual.
ማሪያም ወንድ ጋር ሰትገናኝ ፀንሳ ተገኝች ሚለው ታማኝነት የለውም ተደፍራ ዎሸታ ሊሆን ይችላል።
Awe ye egizabihar lign newu besiga degimo yemariyam lign
Sarya teberklgn
የሰው ልጅ ከሆነ እንዴት ነው ጌታ የሚሆነው??
የሐዋሪያ እምነት በመጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስን እንደ ተራ ድርሰት እየቆጠረሩት ነው፡፡
ከማውራታችሁ በፊት አስተውሉ አፋችሁ እንዳመጣ አታውሩ
ጥያቄዋ ራሱ የልጅ ነው አዋቂ ፈልጋችሁ አትወያዩም የሰው ሰዓት ታቃጥላላችሁ
ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን መንፈስ ከአጋንንት ነው
ኦርቶዶክስ ካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት ከማርያም ስጋ እንደነሳ ያውቃሉ
9wor yosfm altwtm bswr so wolajochu na eysus ytlayayu zaroch maletm ftgnw adamoch(yosf na marym) na 2gnw adam kal sgaa hon
ሠላም ለእናንተ ይሁን! ጋ/ወንደሰን አየሱስ ቃል ሥጋ የሆነ ዮሐን1 _14 አምላክ እንጂ ከማርያም ሥጋ የነሠ ሰው አይደለም ሌላሁ ደግሞ ፊተኛ ሰው እና ዋለኛው ሰው ተብሎ ተጽፉል ከትንቢቱ ቃል ጋር እየተጋጨህ ነው
ከማርያም የተወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ የማርያምና የእግዚአብሔር ልጅ አይደለም እህት
ሳረዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ
👍👍
ሰዎች ኢኮ በሁለት ታከፈሉ አንደኛዉ ሰዉ ከመሬት መሬታው ነዉ ሁሌተኛዉ ሰዉ ከሰማይ ሰማየው ነዉ
Abe na weld teleyeytw aykum kale na manfes nw ytwhd 2bhery ba 1 akale
2gn adame nw cherstos
😂😂😂😂😂😂ጌታ ይራዳ ዎንዴ ሰነ ያሳዝናል 😢
አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም !!
ወገኖቼ፣ እባካችሁን!! ህዝቡን ግራ አታጋቡት!! እግዲህ እንደ አዲስ ክርስቲያን ስለ እየሱስ ክርስቶስ ማንነት ለማወቅ ከፈለጋችሁ፣ ያህዌ/ ኤሎሂም፣ በልጁ በኢየሱስ በኩል፣ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ነብያትና ሐዋርያት ሰምተው በጽሑፍ ያስተላለፉልንን መጽሐፍ ቅዱስ ለማጥናት ፈቃደኛ ከሆናችሁ፣ ዛሬውኑ ማጥናት ጀምሩ፣ መን/ቅዱስ እንዲያስተምራችሁ ጸልዩ፣ ከዚህ መጽሐፍ ውጪ በሰዎች የተጻፈ ማንኛውም መጽሐፍ ሁሉ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ሊሆን አይችልምና በእውነተኛ ንስሐ ተመለሱ!! ከቃሉ ስለራቃችሁ፣ ጠላት በአደባባይ እንድትተቻቹ አደረጋችሁ!! ከአሁኑ በበለጠ የከፉ አመታቶች መጣንላችሁ እያሉን ነው!! አሳች ወጥቷልና ንቁ አለኝ የጌታ መንፈስ!! ክርስቲያኖች ንቁ!! በብዙ እንባ በጌታ ፊት ወደቃችሁ ኃጢዓታችሁን ተናዘዙ!! ምህረትን ለምኑ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ የእግዚአብሔርን ድምጽ የሆነውን ወንጌልን፣ቃሉን ይስማ!!!
Ante degmo jemar papas neh?woys kesilase wogen neh semite iwunetn meleyet akatek?bemetsaf kidus aydel inde miweyayut new woys gebenachiw adebabay siwota denegetik?
ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስቷል
አረ እህታች ቄስ ወንደሰንን አከራክራ ወዴ ስቴት እየ ውሰደች ናት እንጅ
ይህ የሐዋርያዊት ቤተ እምነት አይደለም ኢየሱስ ከማርያም ሥጋ አልነሰም ብላ ነው የምተስታምሮ
ትላትኛ በአንድ Video ላይ አገልገይ ዮናታን አኪሊሉ የዘሬ ከአምስት አማት በፍት ኢየሱስ ከማርያም ሥጋ አልነሰም ብዬ አስታምሬ ነበርኩኝ ይቅርታ ለሻሽል ብሎ ኢየሱስ ከማርያም ሥጋ ነስቶዋል ብሎ የስተምርህ ነበረ
ጭራሽ ጴጥሮስን ያየ አብን አይቷል አይልም 😂😂😂😂😂😂😂
Repent repent all of you are wrong.
ወይ የስላሴ ትምህርት የሠውን ጭንቅላት አቡዞአል፤ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላቸው!
ወይ የስላሴ ትምህርት የሠውን ጭንቅላት አቡዞአል፤ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላቸው!
ወይ የስላሴ ትምህርት የሠውን ጭንቅላት አቡዞአል፤ ኢየሱስ ማንነቱን ይግለጥላቸው!