ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ደና መጣትሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ታስረው የሚሰቃዩትን ላገራቸው ያብቃልን ይሄን ኬራትን ሰርታችሁ ሞክሩት ምስጋናው በኃላ በጣም ምርጥ ነው የሚሸጠው ኬሚካል ነው ውድም ነው ቤታችሁ ስሩት ስቀባ ስታጠብ ሙሉ ቪዲዮ ነው🌸❤️🌸
Please meskiye endet lagignish mama
@@betelhemyohanesjenbere1111 Meski tube Facebook page
አሜን ሰላምሽ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ መስኪየ መልካም ሰው እስኪ የፎረፎር መዳኒት የምታቂ ከሆነ መልሽልኝ ማማየ
@@አባይነሽየማርያምልጅ th-cam.com/video/naakmk5HoxA/w-d-xo.html ትላንት ነው የሰራሁት
በማርያም እኔ እስከ ዛሬ አላስቸገርኩሽም. አንድ ነገር ላስቸግርሽ. ጭነቀት አለብኝ ግን እራሴን. ደስተኛ ለማድረግ እጥራለዉ. ግን. ዚንክ ኦሜጋ 3 Omega 3 ሚባለዉ ቪታሚን ልሞክር ነበር የኩላሊት ጠጠር አለብኝ. ይጎዳኛል ብዬ ፈራዉ. በምግብ. እዱቀይረዉ. ምን ትመክርኛለሽ. የሀ ችግር አለብኝ. ብዙም አጠጣም. ግን. ብዙ የዘይት አይነት እቀባለዉ. ፈቀቅ አይልም. ጫፎ. ልክ. እደ ቃጯ ይያያዛል
1ኛ ነሽሽሽ ኮ ሰ ውድሽሽ😘😘 ማምይይይይጌታ አግዚአብሔር የባረክሽሽሽተባረኪልኝ ሰለ አሰራር wowowoብየያላውቆንጅ 🥰🥰🥰
መስኪዬ ተባረኪ ናይላዬን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ፡፡
ተባረኪልኝ መሰኪየ እመቤቴ ትጠብቅልኝ በጣም ጡሩ ነው በአንድ ቀን ተጠቅሜው ልሰልሰ አረገልኝ💐❤
መሲዬ እንዴት እንደምወድሽ እሪፍ ነገር ነው የምታሳይን በርቺ👏👍
መስኪየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ልዩ በእውነት እኔ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ገና 3 ወሬ ነው ግን ፀጉሬ እውነት ለመናገር በጣም ለውጥ አሳይቶኛል ኑርልን ማሬ🙏💔💘💋💚💛❤
የትኛዉን ተጠቅመሽነዉ ለዉጥ ያገኘሺበት
ውይ የታደልሽ ልጅ እርጋታሽ በጣም ያምራል የእኔ ውድ እኔ 1አመት የእሩዝ ውሀ ብቻ ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም አድጓል እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ የእኔ ውድ
እናመሰግናል ውዴ እፊት ላይ ላለ ፀጉር መፍትሄ ንገሪኝ በጣም ብዙ ነው ስወድሽ በምን አይነት መንገድ ላንሳው
ሰለም መስክዬ ተፈጥሮን የመሰለ የለም ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ በርቺልኝ👍👍👍🙏
መስኪየ እናመሰግናለን ከሁሉም ስነ ስርአትሽ ደስይላል
መስኪየ የኔ ታዳጊ ፀጉር ነው እንዴት ልንከባከበው እርጂኝ እባክሽን የፊት ፀጉሬ እየተቆራረጠብኝ ነው 🙏🙏
ሰላም እህቴ ፀጉሬ ሽቦ ነው ምን ልበልሽ የጋንቤላ ፀጉር መን ላድርግ ማበዴ ነው
Meski ur blessed tsegure 1 year honew endet erejim endehone ur my role model God bless u
መስኪ ሰወድሽ እኮ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርጋት
ምስል እንዴ ትንሽ. በጣም ደስ ትያለሽ ውድ እህቴ
Anchi Yemtseriyachew wehdoch betam tewdaje nachew ejesh yebarek
መስኪ ለጸጉር ብዛት ስሪልን
በትክክል ፀጉር በምን ያህል ጊዜ ውስጥ የማደግ ለውጥ ያሳያል
ብዙ አይነት ሩዝ አለ የትኛውን ብንጠቀመ ይመረጣል
መስክዬ ስላምሽ ይብዛ ተባረኪ ናይሌን ሳሙልኝ ውድድድድድድድድድ እሞክረዋለው የኔውብ❤️❤️❤️❤️
እኔ እንደው አንቺን ሳይ ነው ሞራሌ የሚመጣው ከነጋ ስለምሰንፍ አሁን እሩዜን ጥጃለሁ መስኪዬ ናይላ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🥰🥰🥰
እኔም
Wuuuuu meski tebareki aniche melikame sawu nashe ended aniche ayinetoche ne yabize Lene geta ena mese ginalene
meski betem enameseginalen yene wede eHet❤❤❤❤
መስኪ እዉነ ለምናገር በጣም ወድጄዉ ነው የምከታተለው ቪዲዬሽንሰርቼ ገን መጠቀም አልቻልኩም የሰው ቤት ከባድ ነውእግዚአብሔር በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ በይኝ ካቺ በተማርኩት ጥንካሬ እራሴን እድከባከብየኔ ዉድ አቺ ምበርቺ የሁሉ ብርታት ሆነሻል
እመቤቴ ለሀገርሽ ታብቃሽ የራስሽ የተመቸ ኑሮ ትስጥሽ ኪዳነምሕረት🌸❤️🌸❤️
እናመሰግናለን ዉዴ በርች ፈጣሪ ይባርክሽ ❤🙏
ሠላም መስኪ የናይላዬ እናት እንዴት ነሽ ሠላም ነሽ መስኪ ፀጉሬ ከፊቱ አልስተካከል አለኝ እባክሽ ምን ዓይነት ቅባት ልጠቀም
Yene widwa hit eye tatebsh degimo tasayn alesh egziabeher ybarkish
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ ፡፡ እና መስኪ ማንኛውም መፍጫ ብንጠቀም ማለቴ የጁስ ወይንም የሽንኩርት ምንም አይሆንም
ይቻላል እማ ጥልል አርጊው ስጨርሺ
መሲማታ ተቀብተን ጠዋት መታጠብ ምንችግርአለዉ አድስ የምትለቂዉ አይመጣልኝም እነም እነመሠግናለን
እጅሸን ይባረክ የናይላ😍 እናት እናመሰግናለን ሁሉንም ጨርሰኩት ካንቺ እኩል ሆኩኝ
መስኪየ የበሰለው ሩዙ ሲያድር ኣይሸትም😮
መስኪዬዬዬ ዋዉ ሁልግዜ በምትሰራቸዉ ቪዲዮች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤
የኔ ፍቅር ስዎድሽ 🥰❤በጣም አምሰግናለሁ 🙏🏿❤
Mesye leforefor srilg bemaryam❤❤❤❤❤
ዬኔ ዉድ በርቺ እናመሰግናለን አዉቆ የማይናገር እኮ አለ
Yene Ehet Lelig metekem echelalhu? Ye lige segur chafu betam derk new. 🙏
Meskiye ene betam betam new anchinm programishnem betam new mewedew gen meski yene tsegur menta be menta honebign ebakish yehone mefthe negerign zimblo yibetatesal,yiregfal ,yinekakelal ebakish negerign
meskiye inameseginalen tsagure betam yishebeshebal bizi sawoch yemikebaun karatin tetekemi yilalu side efect kalew feraw left5 wor sghtierat inde hone yikoyal
የሚሸጠው ኬሚካል ነው ቤትሽ እየሰራሽ ተጠቀሚ
Ameseginalew wide betan new yemwodish hulem videosh ayameltegnim comment bizum aydelahum like salaregish alakfim
Hi, meski that is so good, I love it. Thank you for everything 💟💟💟💟💟
Meski እኔ አንችን መከታተል ከጀመኩ አራት አመት ሆኖኛል ፀጉሬም በጣም ጡሩሆኖልኛል በርች 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
Thank you for important information 🥰🙏🙏🇪🇹🇪🇹👋👏👏
yen konjo betam thank you tebarekilegn yen ደግ
Meskiye betam new mwedsh & mketatelsh keep it up my sweetheart
የካሮቱን ልጫ አብረሺ እሩዙጋር ነውዴ የፈጨሺው ውዴ ነው ውሀውንብቻነው አለየልኝ ም
እጂሽ ይባረክ የኔ ውድ ሥወድሽ፡፡እናመሠግናለን
Ehta tebarki melkamntsh betam des yelal selamsh yebza kene betsebsh ande teyaka alge emtasayhun hulu emokrwalhu gn besente giza new lewet emenayew selchu selhonku mokera etwewalhu lewet alay alkug.
ለውጥ ግዜ ይፈልጋል ሳትሰለቺ ሳታቋርጪ ተንከባከቢው
@@meskitube16 eshi yene melkam 🙏
ማሻአላህ እሞክረዋለሁኝ ከፊቴ ትቶኝሄዲ እህቴ 💚💚💚💚💚💚
እኔ ፀጉሪ ተነቃቀለ ምን ላድርግ ትያለሸ ብሉ ማጀግ ቅባት እየተጠቀምኩ ነበር ፀጉሪ ተነቀለ ምን ላርግ እህት አንች ሁሌም ነዉ እምከታተልሽ
ቆንጆ ክሬም ነው ያንችን የሙዝ ክሬም ነው ለ3 አመት እምቀባው አልሀምዱሊላህ ጸጉር ማሳየት ሀራም ባይሆን ምስክር እሆንሽ ነበር ይሄንን ኢንሻአላህ እሞክረዋለሁ ግን ቅርንፉዱን እንፈጨዋለን ደጋግሜ አየሁት መልስ አጣሁለት please tell me
ምን እየተጠቀምሽ
ሠላምሽ ይብዛ የሩዝ ውሀ ለምን ከበረደ ቦሐላ መጠቀም አንችልም ግዴታ ነው ሁለት ቀን ውጪ ምናረገው ሩዙን ጭምር ነው ሲፈጭ
መስኪዬ እዴት ነሽ ለይላ ደህናናት አረ በማሪያም ፀጉር የሚያበዛ ንገሪኝ
Selam enat lene yetekemgnen lengeresh betam bezu neger mokere neber gen alseralgnm zenit kebat jemere andun termus salcheres chaka honebegn lene sertolegnal mokeriw yesakalesh
እንዴ እስከዛሬ የምትሰራውስ አልተከታተልሽም እንዴ
@@seadasadina7412 minayinat zayet naw ehit bantshi ngarign sagure batam sesi naw
እህቴ እኔ በቀናት ውስጥ ለውጥ ያየሁበትን ፀጉሬን በጣም ያበዛልኝን ልንገርሽ አበሽ ዘፍዝፈሽ በማሳደር ውሀውን ተቀቢው
@@የእናትፋንታ አብሽ ያበዛሬ እዴ እስቲ አጠቃቀሙን ንገሪኝ ሁል ጊዜስ ነዉ የምትቀቢዉ
መስኪዬ የፀጉር ኬረንት ማለት ምን ማለት ነው እባክሽን መልሺልኝ የኔ ማር እባክሽደ እስቲ እንደኔ ያልገባው ማነው
መስኪ እንደምን ኣለሽ ስራ ጤና ቤተስብ ሁሉም ሰላም ነው
ሰርተን ብናስቀምጠው ይበላሻል እህቴ
Keratin treatment erasun tsegur bet heje bikebaw yalehubet ager magignet alichalkutm tsegur bet bicha nw yemigegnew esunm ezaw nw yemikabut ena bikabaw yemiyametabign side effect yelem kezi befit betam bizu gize teyikesh neber
ሰላም እማ እኔ የፀጉር ቤቱን ትተቀብቼ አላውቅም የተቀቡ ልጆች ግን ፀጉሬን አለስልሶት ነበር ግን በኃላ በጣጠሰብን አሉኝ ለዛ ነው ኬሚካልም ይኖረዋል ለዛ ነው እቤት በበተፈጥሮ ብቻ የምሰራው
Meskiye...ke ruz whaw wchi yalewnm carotun wha ena ruzunm asadren new keza minfechew? Plz melshiln
መስኪ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ በጣም ነው የኮራሁብሽ ዛሬ እዚህ መጥተሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ያሳለፍሽውን አይቼዋለሁ ደስ ይላል ሌላው ለልጆች የሚሆን ሻፖ ምን ትመክሪያለሽ የልጄ ጭንቅላቷን አደረቀብኝ sunsilk coconut ነው
መስኪ እንደትነሽ የምትለቂውን በጣም እከታተላለሁ ግን ሰነፍነኝ አልጠቀምም እስኪ ስለ ካንቱ ሸያ በተር live in conditioning repair cream አጠቃቀምም ለፀጉር ያለውስ ጠቀሜታ ምንድነው ፀጉሬ በጣም ተበጣጥሷልም አጥሮብኛልም ሳስቶብኛልም ምን ልጠቀም እባክሽን አድኝልኝ?
ሰላም እህቴ እረ ፀጉሬ ሽቦ ነው ምን ልበልሽ የጋንቤሎች ፀጉር በይው ምን ላድርግ እንዲለሰልስ
የኔ ቅን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት እስኪ እንሞክረውል
ሻንፖ ካልተጠቀምሽ ታድያ በምንድን ነዉ ፀጉርሽን ምትታጠቢዉ መስኪ?
መስኪዬ እናመሰግናለን አድ ጥያቄልጠይቅሽ ገና በ34አመቴ ግባሬ ተሸበሸበ ምላርገዉ እባክሽን
Selam lanchi yihun indet nash maskiye tsagur wada wala indayishash yamiyarg ngr kala nigarign iski
ዋው ስወድሽ እኮ አንደኛ ነሽ መስኪዬ
መስኪዬ የኔውድ እደት ነሽ እማ ዛሬ ሳነይ notification አልመጣልንም ነበር እና ስቅስቅ አላለሽም እያነሳሁሽ ነበር አሁን ያየሁሽ ብቻ ስራሽ ግሩም እና ድቅ ነው እጂሽ ይባርክ ናይላዬን💋💋💋💌💌
Meski betam gabeza berechi enam anechine eyayehu new metaqamewu
የኔ ፍቅር እንዴት ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️ ኣመሠግንሽ ኣለዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ከአንች እኮ ምንም መፍትሔ አይታጣም ሠላምሽ ይብዛ መስክዬ❤😘
ሰላም እህቴ ሰብ አድርጊኝ በማርያም 🙏🙏🙏
@@sisyoutube2031 እሽ እህቴ ችግር የለውም
@@yordanos9644 አመሰግናለሁ 🙏
መስክዬ እደምን አደርሽልኝ ውዴ ይህውልሽ ሀይማኖተኛ የሆነው ጸጉሬ ባንቺ ተለውጥዋል አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ ዛሬ በሰራሽውላይ ግን ጥያቄ አለኝ አደኛ ካሮቱን የጨመቅሽውን ውሀ ብቻ ነው የምትጨምሬው ወይስ የፈቀፈቅሽውንም ካሮት ሁለቱንም አንድ ላይ ነው ምጨምሪው ሁለተኛ ወዲያው ሰርቼ ለመጠቀም ብፈልግ እዳልሽው እሩዝ ውሀው አንድቀን ሁለትቀን ማደር አለበት ስላልሽ ነው ፕሊስ እባክሽ መልሽልኝ ነይላዬን ባቢን ሳሚልኝ❤
ስወድሽ ውዴ እባክሽ ለከርዳዳ ፀጉር ስሪልኝ እንዲለሰልስ እና እንዲያድግ በፈጣሪ ስም እንዳታልፊኝ
Meski ebakshn yehone neger beygn tsegure kemadeg ylk eyaterenew
ካሮቱእንዴትብሎ ውሃሳይጨመርበት እንዴህሆነ
Tesfa alkuretm eneiy yesegur ahyemantg honbeg yhew 5 amet jirlya alwedem belal
Mesiye enamesegenalen sele hulum videosh enem emokeralew segure betam tebtatsual aterual ,berchi betam gobez ena tiru set nesh nail nayelan samilegn 😘🥰❤
Meskiye konjo yeruz wehawn sinasadrew carrotun ena ruzun mn aderegshw carrotuns lenikeba sinl enfechewaln ruzus meskiye
መጀመርያ የሩዝ ውሀውን ስሪ ውሀውን 1-2 ቀን ውጪ አሳድሪው እሩዙን ፍሪጅ አስቀምጠሽ በንጋታው ካሮቱንም ጨምቀሽ ሩዙንም የሩዝ ውሀውንም ፍጭው እኔ ያስቀመጥኩት የሩዝ ውሀ ስለነበረኝ ነው
መሥኪ የኔ የሩዝ ዉሀ እንደ አንቺ አልወፈረም
መስኪ በጣም አመሰግንሸለሁ ለውጡን አይቼበታለው ጭራሽ ሰዎች እያዘዙኝ እያዘጋጀውላቸው ቢዝነስ በቢዝነስ ሆኜልሻለው።
😁😄🤣 በይ አለውበት ከገቢው
ለኔ ንገሪኝ ምንድ ነው የተጠቀምሽው
መስኪየ እኔ ካሮት ዝጂብል እና የሎሚ ልጣጭ ተጠቅሜ ዘይት ሰራሁ ምን ትያለሽ
Ruzun le hulet Ken ferij west new weyes wechi new yemeyadrew?
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ እና ማራኪ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን 👏👏👏
የኔ ውዲ በጣም አሪፍነው እጠቀመዎለሁ ተጠቀሙ
Le tsegur edget new weys lemalsles becha new eht ??
አብኳዶ በእንቁላላ ለመቀባት አስኳሉ ይገባል ለህፃናት ነው ለናይላ እኩያ ነች
Err meskiye tsegure eyesheshe techegerkugn mn tmekrignalesh
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን በጣም የኳሮቱን ውሀ ብቻ ነው የተጠቀምሽው ?ናይላን ሳሚልኝ😘😘😘😘
ከተቀቀለው እሩዝ ውሀም ጨምራለች
We love you😍💕የሀገሬ🇪🇹🇪🇹ልጅ
Talk about your life pls
Bravo yene qojo nuxuh sew nesh ygermejal lelewoch TH-cam broch eko legenzebachw enji tkiklejawn ayasayounim edmena tena ystish enatiye 🌹❤
እኔ እሮዙን አብስየ ፍጭቸ ስቀባው ጸጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ውሀው ብቻ ነው የተስማማኝ ውዴ
Messi le tsegur zenit kibat konjo nw ende???
መስኪ እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ወይ አያድግ ወይ መርገፉን አላቆመ በዛላይ ደረቅና ደቃቃ ስብርብር ያለ ነዉ በዛላይ ቀጭን ነዉ ዛላዉ ምን ላርገዉ
መሲኪየ የኔዉድ እናመሰግናለን የምር ዶቪ ለፀጉሬ አልሞከረኩትም ግን ለፊቴ አሪፍ ነው ሰታጠብ ነጭ አይሆንም
መስኪየ የኔ ዉድ ተባረኪ
Iwnet xiru sew nesh fexari yibarkish yenewid
እናመስግናለን ለስንትጊዜ እንጠቀመው ውደ
ሰላም መስኪ በጣም አሪፍነው እናመሰግናለን
መስኪጸጉሬአላድግብሎኛልመፋትሄንገሪኝ
እረ መስኪ ላብድ ነው ፀጉሬ በጣም ይያያዛል በዛላይ ይበጣጠሳል እየፈራው ነክቼው አላውቅም 1ወር አይሆነውም እንዲህ ይልፋል ንገሪኝ
ውይ መስኪዬ ደስ ሲል አሁን መሽቷል እንጂ ያጓጓል
ተባረክ እኔም ተስፋ አለኝ ❤
የኔ፣መልካም፣እህት፣ሰላም፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ይብዛልን፣ናይላየንም፣እግዝያብሔር፣ያሳድግልሽ፣አሜን
ሰላም መስኪዬ አረ ፀጉሬ በቁመቱ ል ክ እየተነቀለ ተቸገርኩ መላበይኝ
እንኳን ደና መጣትሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ታስረው የሚሰቃዩትን ላገራቸው ያብቃልን ይሄን ኬራትን ሰርታችሁ ሞክሩት ምስጋናው በኃላ በጣም ምርጥ ነው የሚሸጠው ኬሚካል ነው ውድም ነው ቤታችሁ ስሩት ስቀባ ስታጠብ ሙሉ ቪዲዮ ነው🌸❤️🌸
Please meskiye endet lagignish mama
@@betelhemyohanesjenbere1111
Meski tube Facebook page
አሜን ሰላምሽ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ መስኪየ መልካም ሰው እስኪ የፎረፎር መዳኒት የምታቂ ከሆነ መልሽልኝ ማማየ
@@አባይነሽየማርያምልጅ
th-cam.com/video/naakmk5HoxA/w-d-xo.html ትላንት ነው የሰራሁት
በማርያም እኔ እስከ ዛሬ አላስቸገርኩሽም. አንድ ነገር ላስቸግርሽ. ጭነቀት አለብኝ ግን እራሴን. ደስተኛ ለማድረግ እጥራለዉ. ግን. ዚንክ ኦሜጋ 3 Omega 3 ሚባለዉ ቪታሚን ልሞክር ነበር የኩላሊት ጠጠር አለብኝ. ይጎዳኛል ብዬ ፈራዉ. በምግብ. እዱቀይረዉ. ምን ትመክርኛለሽ. የሀ ችግር አለብኝ. ብዙም አጠጣም. ግን. ብዙ የዘይት አይነት እቀባለዉ. ፈቀቅ አይልም. ጫፎ. ልክ. እደ ቃጯ ይያያዛል
1ኛ ነሽሽሽ ኮ ሰ ውድሽሽ😘😘 ማምይይይይ
ጌታ አግዚአብሔር የባረክሽሽሽ
ተባረኪልኝ
ሰለ አሰራር wowowo
ብየያላው
ቆንጅ 🥰🥰🥰
መስኪዬ ተባረኪ ናይላዬን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ፡፡
ተባረኪልኝ መሰኪየ እመቤቴ ትጠብቅልኝ በጣም ጡሩ ነው በአንድ ቀን ተጠቅሜው ልሰልሰ አረገልኝ💐❤
መሲዬ እንዴት እንደምወድሽ እሪፍ ነገር ነው የምታሳይን በርቺ👏👍
መስኪየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ልዩ በእውነት እኔ አንችን መከታተል ከጀመርኩ ገና 3 ወሬ ነው ግን ፀጉሬ እውነት ለመናገር በጣም ለውጥ አሳይቶኛል ኑርልን ማሬ🙏💔💘💋💚💛❤
የትኛዉን ተጠቅመሽነዉ ለዉጥ ያገኘሺበት
ውይ የታደልሽ ልጅ እርጋታሽ በጣም ያምራል የእኔ ውድ እኔ 1አመት የእሩዝ ውሀ ብቻ ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም አድጓል እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ የእኔ ውድ
እናመሰግናል ውዴ እፊት ላይ ላለ ፀጉር መፍትሄ ንገሪኝ በጣም ብዙ ነው ስወድሽ በምን አይነት መንገድ ላንሳው
ሰለም መስክዬ ተፈጥሮን የመሰለ የለም ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ዉድ በርቺልኝ👍👍👍🙏
መስኪየ እናመሰግናለን ከሁሉም ስነ ስርአትሽ ደስይላል
መስኪየ የኔ ታዳጊ ፀጉር ነው እንዴት ልንከባከበው እርጂኝ እባክሽን የፊት ፀጉሬ እየተቆራረጠብኝ ነው 🙏🙏
ሰላም እህቴ ፀጉሬ ሽቦ ነው ምን ልበልሽ የጋንቤላ ፀጉር መን ላድርግ ማበዴ ነው
Meski ur blessed tsegure 1 year honew endet erejim endehone ur my role model God bless u
መስኪ ሰወድሽ እኮ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርጋት
ምስል እንዴ ትንሽ. በጣም ደስ ትያለሽ ውድ እህቴ
Anchi Yemtseriyachew wehdoch betam tewdaje nachew ejesh yebarek
መስኪ ለጸጉር ብዛት ስሪልን
በትክክል ፀጉር በምን ያህል ጊዜ ውስጥ የማደግ ለውጥ ያሳያል
ብዙ አይነት ሩዝ አለ የትኛውን ብንጠቀመ ይመረጣል
መስክዬ ስላምሽ ይብዛ ተባረኪ ናይሌን ሳሙልኝ ውድድድድድድድድድ እሞክረዋለው የኔውብ❤️❤️❤️❤️
እኔ እንደው አንቺን ሳይ ነው ሞራሌ የሚመጣው ከነጋ ስለምሰንፍ አሁን እሩዜን ጥጃለሁ መስኪዬ ናይላ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🥰🥰🥰
እኔም
Wuuuuu meski tebareki aniche melikame sawu nashe ended aniche ayinetoche ne yabize Lene geta ena mese ginalene
meski betem enameseginalen yene wede eHet❤❤❤❤
መስኪ እዉነ ለምናገር በጣም ወድጄዉ ነው የምከታተለው ቪዲዬሽን
ሰርቼ ገን መጠቀም አልቻልኩም የሰው ቤት ከባድ ነው
እግዚአብሔር በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ በይኝ ካቺ በተማርኩት ጥንካሬ እራሴን እድከባከብ
የኔ ዉድ አቺ ምበርቺ የሁሉ ብርታት ሆነሻል
እመቤቴ ለሀገርሽ ታብቃሽ የራስሽ የተመቸ ኑሮ ትስጥሽ ኪዳነምሕረት🌸❤️🌸❤️
እናመሰግናለን ዉዴ በርች ፈጣሪ ይባርክሽ ❤🙏
ሠላም መስኪ የናይላዬ እናት እንዴት ነሽ ሠላም ነሽ መስኪ ፀጉሬ ከፊቱ አልስተካከል አለኝ እባክሽ ምን ዓይነት ቅባት ልጠቀም
Yene widwa hit eye tatebsh degimo tasayn alesh egziabeher ybarkish
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ በእውነት ፈጣሪ ይባርክሽ ፡፡ እና መስኪ ማንኛውም መፍጫ ብንጠቀም ማለቴ የጁስ ወይንም የሽንኩርት ምንም አይሆንም
ይቻላል እማ ጥልል አርጊው ስጨርሺ
መሲማታ ተቀብተን ጠዋት መታጠብ ምንችግርአለዉ አድስ የምትለቂዉ አይመጣልኝም እነም እነመሠግናለን
እጅሸን ይባረክ የናይላ😍 እናት እናመሰግናለን ሁሉንም ጨርሰኩት ካንቺ እኩል ሆኩኝ
መስኪየ የበሰለው ሩዙ ሲያድር ኣይሸትም😮
መስኪዬዬዬ ዋዉ ሁልግዜ በምትሰራቸዉ ቪዲዮች እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤
የኔ ፍቅር ስዎድሽ 🥰❤
በጣም አምሰግናለሁ 🙏🏿❤