Tadesse Eshete An Old Ethiopian Protestant Song Mezumer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025
  • เพลง

ความคิดเห็น • 47

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 5 ปีที่แล้ว +45

    የድሮ ዘማሪያን ወደ እግዚአብሔር አምላክ ሄደው እንኳን አምልኳቸዉ ዛሬም ህይወትን ይነካል

    • @simplymelu
      @simplymelu 4 ปีที่แล้ว +2

      True
      The work of HOLY SPRITE

  • @melakuanulo1927
    @melakuanulo1927 4 ปีที่แล้ว +12

    The musicians were called Tsiyon band , Elias Melka was one of them. If I am not mistaken this album was recorded in Asmara Eritrea. Tadesse wanted to be recorded in a good recording studio. At that time the music studio in Asmara was better than the one in Addis Ababa. I love this album. I used to listen to this cassette pretty much every day.

  • @betiw7112
    @betiw7112 4 ปีที่แล้ว +23

    ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ
    እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ
    ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ
    የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ
    እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ
    እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ
    እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ
    እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ
    ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ
    ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን
    ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ
    በአደባባዩ ፡ አከበረኝ
    እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ
    አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ
    የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ
    በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ
    ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ
    ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም
    ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እረኛዬና መድሀኒቴ ነው ወንድሜ ታደሰ በዚህ ሰአት ከመላኮች ጋር በገነት ለጌታ እየዘመርክ ነው 🙏

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም ለመልካም ነዉ ለትውልድ የታዉከዉ መልካም መዚሙሮችሀ ትውልድን ያጽናናሉ።

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 4 ปีที่แล้ว +3

    ታዴ መዝሙሮችህ ዛሬም ከጌታ ጋር ያያይዛሉ፡፡ ወደ ጌታ ጋር ሳልመጣም እሰማቸው ነበር፡፡ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው፡

  • @zerubabelfentaw3779
    @zerubabelfentaw3779 5 ปีที่แล้ว +8

    May god bless him and his family

  • @bereketgetahun6823
    @bereketgetahun6823 4 ปีที่แล้ว +3

    The more I grow the more i luv your songs Tade

  • @abalechanbessie8656
    @abalechanbessie8656 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ከባርነት ቀንበር ያወጣኸን ወንድም ታዴ በመዝሙሩ ቅዱስ መጽሐፉን ነው የሚገልጸው ተባርኬበታለሁ እውነተኛው ቦታ ነህና ተመስገን

  • @dawitfirew6123
    @dawitfirew6123 4 ปีที่แล้ว +3

    ቴዳ እድለኛ ነው በምድር እያለ እነዚን የመሰሉ መዝሙሮች እንዲያዜም ተመረጠ አሁን ከጌታ ጋር ነው ታድሎ

  • @temea480
    @temea480 8 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ዝማሬዎች ነፍሴን ያረሰርሷታል

  • @abebesissay90
    @abebesissay90 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebarek wendm des Tamil zmare ufffa bsemaw altegebkum ohhhhhhh tebarek

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር መድሃኒት ነው

  • @yenuted6890
    @yenuted6890 5 ปีที่แล้ว +16

    ታዴ ዛሬም ከጌታ ጋር ሆነህ; ነፍስህ በፊቱ ታዜማለች....

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen abtachen tedaye geta nafsni kan pawols kan abiram gar anuro

  • @-amamedia5375
    @-amamedia5375 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen Hallelujah

  • @adesados8071
    @adesados8071 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sosinasileshi4360
    @sosinasileshi4360 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ቀን ከ ባርነት ስወጣ የምዘምረው መዝሙር

    • @sosinasileshi4360
      @sosinasileshi4360 2 ปีที่แล้ว

      ይህዉ ወጥቼ እየሰማዉ ያለ መዝሙር

  • @andinetengida535
    @andinetengida535 5 ปีที่แล้ว +3

    ታዴ ይህንን ዝማሬ በሰማሁ ቁጥር እምባዬ የመጣል ..የማይነጥፍ ድምጽ ፤ አጃቢዎቹ ጺዮን መንፈሳዊ ባንድ ግሩም ነው ፡፡

    • @bereketgetahun6823
      @bereketgetahun6823 4 ปีที่แล้ว

      Tsion? Is it the band that Eliyas melka was member?

    • @dagmawiyaregal918
      @dagmawiyaregal918 ปีที่แล้ว

      ​@@bereketgetahun6823 yes Elias melka was one of them

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 4 ปีที่แล้ว

    Haleluya

  • @mulukennigatu4244
    @mulukennigatu4244 3 ปีที่แล้ว

    Jesues

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 ปีที่แล้ว

  • @onemedia9232
    @onemedia9232 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 3 ปีที่แล้ว

    GBU thunk

  • @wengelawitzeleke437
    @wengelawitzeleke437 4 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ መዝምሙር መልክቱ ልብ ይነካል

  • @abebeeshete419
    @abebeeshete419 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬም ከቅዱሳን ጋር እየዘመረ ነው

  • @yonatan8504
    @yonatan8504 4 ปีที่แล้ว

    1:02

  • @nebanewcreation7751
    @nebanewcreation7751 4 ปีที่แล้ว +28

    ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ
    እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ
    ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ
    የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ
    እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ
    እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ
    እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ
    እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ
    ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ
    ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን
    ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ
    በአደባባዩ ፡ አከበረኝ
    እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ
    አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ
    የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ
    በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ
    ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ
    ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም
    ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x)

    • @wa55413
      @wa55413 6 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Hallelujah

  • @nebanewcreation7751
    @nebanewcreation7751 4 ปีที่แล้ว +4

    ከባርነት ፡ ቀንበር ፡ ያወጣኸኝ
    እስራቴን ፡ ፈተህ ፡ የለቀከኝ
    ምሥጋናዬን ፡ እንካ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    እንዳንተ ፡ አላየሁም ፡ የሚረታ
    የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ለተጠማ
    እንዲሁም ፡ ብርሃን ፡ በጨለማ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ቀንበር ፡ ያከበደው ፡ በጫንቃዬ
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ባላንጣዬ
    እግዚአብሔር ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ አስገዛልኝ
    እንድቀጠቅጠው ፡ እደረገኝ
    እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔ ፡ መድሃኔቴ
    ሁሌ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ በሕይወቴ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    ማዳኑ ፡ በዛልኝ ፡ ቸርነቱ
    ከእኔ ፡ አላራቀም ፡ ምህረቱን
    ከመንፈሱ ፡ ዘየትን ፡ እየቀባኝ
    በአደባባዩ ፡ አከበረኝ
    እዚህ ፡ ደርሻለሁና ፡ በጌታ
    አዜምለታለሁ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (፪x)
    አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ብርሃኔና ፡ መድሃኔቴ ፡ ነው (፪x)
    የነፍሴ ፡ ፈላጊ ፡ ጠላቶቼ
    የበረቱ ፡ አስጨናቂዎቼ
    በሞት ፡ ጥላ ፡ እንዳልፍ ፡ ፈረዱብኝ
    ግን ፡ ጌታ ፡ ታድጐ ፡ ሕይወትን ፡ ሰጠኝ
    ሰልፉ ፡ ቢነሳብኝ ፡ ልቤ ፡ አይፈራም
    ጌታ ፡ ብርሃኔ ፡ ነው ፡ ለዘላለም (፪x)