መክሰርህ ካልቀረ የምትወደውን ሥራ፤ እየሠራህ ክሰር! | Week 5 Day 29 | Dawit Dreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት ወንደማችን ድንቅ ሰው እናመሠግናለን✌🙏

  • @SaraGetinet
    @SaraGetinet 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ዴቭ❤❤❤

  • @Girmay1
    @Girmay1 4 ปีที่แล้ว +3

    thank you dawit ዐብይ ሰብ !!

  • @merrywubshet3126
    @merrywubshet3126 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ዳዊት Dreams ሊሆን አይችልም ብዬ የጣልኩትን ህልም እንዳነሳው ነው የረዳኸኝ i have no words እጅግ አጅግ በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከስኬት ጋር ይሰጥህ

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 4 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊት ፡ካንተ በጣም ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች፣እየተማርኩ ነው፡ ሕይወቴን እየቀየርኩበት ነው፣ ፈጣሪ ይባርክህ ። በርታልን።

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 4 ปีที่แล้ว +15

    ጌታ ይባርክክ እኔ በአንተ ትምህርት ተቀይሬለው እናመሰግናለት እኔ ትልቅ ነኝ ትልቅም እሆናለው

  • @henokbaysa5184
    @henokbaysa5184 3 ปีที่แล้ว +1

    Dawite andegna

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምህ ይብዛ ይብዛ ውድ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን ሽሽሽ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን።።።ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል በእውነት ።።።።።

  • @dawitertiban4600
    @dawitertiban4600 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳዊት እኔ ዛሬ ራሴን ለመቀየር የመጀመሪያ ሳምንት ት/ት ጨርሻለሁ እስካሁን ጥሩ እየሄድኩ ነው። በዚህ ደስተኛ ነኝ። ትልቁ ህልሜ ቤት መስራት ነው ።ይህን ለማሳካት ቢደክመኝም አላርፍም። በትምህርትህ ደስ ብሎኛል።

  • @martamekuria4920
    @martamekuria4920 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላለፈው ሕይወታችን እናመስግን ስላለው እናመስግን ስለወደፊቱም እናመስግን።
    እናመሰግናለን ዳዊት

  • @sanatasdashin5496
    @sanatasdashin5496 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you sir

  • @habweld1232
    @habweld1232 4 ปีที่แล้ว +2

    I am following your programs

  • @gechfikadu8227
    @gechfikadu8227 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ በጣም ጢሩ ትምህረት ነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 ปีที่แล้ว

    እድሜህ ይርዘምልን ቃል የለንም

  • @yohannistamirat465
    @yohannistamirat465 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dawit.

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว +3

    ጣትም ማታም ውድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛ

  • @galimeessashifarraa2501
    @galimeessashifarraa2501 3 ปีที่แล้ว +1

    Baayyee gaalatomaa baarisisaa koo

  • @habweld1232
    @habweld1232 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks so much Dawit Dreams

  • @muluchisha6561
    @muluchisha6561 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Memihiri egiziyabhir edime Tena yisitih betam newu yetelewetikut 💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️

  • @meremomar402
    @meremomar402 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 አመሠግናለሁ በጣም!!

  • @derejebelachew6383
    @derejebelachew6383 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you.
    I am just ready to start.

  • @dotB
    @dotB 4 ปีที่แล้ว +3

    1:10^10000~~dawit dreams.. .God bless u more more more....

  • @ebisakidane7884
    @ebisakidane7884 4 ปีที่แล้ว +3

    Almighty God help you it's so nice and fantastic!!!!!

  • @tesfayetefera5131
    @tesfayetefera5131 4 ปีที่แล้ว +2

    Dave betam enamesegnalen

  • @yosephkassahun4419
    @yosephkassahun4419 4 ปีที่แล้ว +2

    thnxs dave god bless you

  • @z.d2694
    @z.d2694 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much may brather

  • @liyugashaw2529
    @liyugashaw2529 2 ปีที่แล้ว

    You are wonderful great boy

  • @fozyafozya5184
    @fozyafozya5184 3 ปีที่แล้ว

    አልህምዱሊላ።።

  • @alembayechu4782
    @alembayechu4782 4 ปีที่แล้ว +2

    You are really wonderful.
    I believe you can achieve your dreams.
    Because you have just started to change Ethiopian and African people.
    I hope one day i will met you personally.
    Thank you keep up the best dreams i have ever see and i have learned a lot from you.

  • @ebisakidane7884
    @ebisakidane7884 4 ปีที่แล้ว +2

    wow that's amazing thank you very much trainer dave!!!

  • @danitamrat2525
    @danitamrat2525 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for giving this opportunity

  • @miniaberhana8550
    @miniaberhana8550 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam ameseginalehu tiru timihirit setehigni

  • @yegunaworkamde829
    @yegunaworkamde829 2 ปีที่แล้ว

    wow empress, Thank you for your motivation, and inspired me. many blessing Dave.

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 ปีที่แล้ว +5

    I love your motivational speech it change my life! Thanks so much 🤗

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 4 ปีที่แล้ว +2

    Yes tiliqi hilim alenyi

  • @faizethiotech5264
    @faizethiotech5264 2 ปีที่แล้ว

    thanks so much

  • @shwenzaminow614
    @shwenzaminow614 3 ปีที่แล้ว

    Thank you dawit God blesses you

  • @yohaniswodaje8178
    @yohaniswodaje8178 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህሬ ዳዊት! በመጀመሪያ ትልቁን ሕልምህን (ኢትዮጵያን እና አፍሪካን ቀይሬአለሁ) እንደምታሳካው ሙሉ አምነት አለኝ። ምክንያቱም ጉዞህን ጀምረሃል። እኔም በበኩሌ ራሴን በመቀየር ልተባበርህ ዝግጁ ነኝ! አኔም አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝና። የአዲስ ዓመት EBS TV ላይ ቀርበህ ከአየሁህ በኋላ ትምህርቶችህን አየተከታተልኩ ነው። መጽሐፍክንም በባሌም በቦሌም ብየ አገኘሁት። ነገርግን በመጽሐፍህ ውስጥ "ትልቅ ሕልም" የሚለውን ምዕራፍ አንብቤ ስጨርስ፣ ትክክለኛውን እና ትልቁን ሕልሜን በሕልም ካርዴ ላይ መጻፍ አቃተኝ። በዚ ሰዓት የዮኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ፣ ትምህርት ለማጠናቀቅ ሶስት ዓመታት ይቀሩኛል፣ ስለዚህ ትልቁን ሕልሜን እንዴት አድርጌ ነው የማስኬደው? ሕልሜ ይሳካል ብየ የማቅድበትን "ቁጥርና ቀን" እንዴት ልወስን? የሚሉት ሀሳቦች እና ጥያቄዎች አዕምሮዬ ላይ ይመላለሱብኛል። ሰለዚህ ጉዳይ በማሰላሰል 4 እና 5 ቀን አለፈኝ። ይህ ምዕራፍ እንዳደርግ የሚያዝዘኝን ሳልተገብር ወደ ቀጣዮቹ ምዕራፎች መሄድ እንደሌለብኝ አሰብኩ።ሰበበኛ እየሆንኩ ነው? ወይስ ምን? ምን ላድርግ? Dave please help me

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  4 ปีที่แล้ว

      Dawit Dreams will be posting a video next week, that has answers to these questions.

    • @yohaniswodaje8178
      @yohaniswodaje8178 4 ปีที่แล้ว

      @@dawitdreams ሁሌም ትምህርትህን ለመማር ጓጉቼ ነው የምጠብቅህ፤ ውድ መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ!።

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgnalen lersi tkuert endesti ena hilemn zarym mejmer endmchilel awkybtalhu kezhi bfit bawkuhi bey temnhu becha Egezabher zarym yechalan👍👍👍

  • @selamtihunhager9210
    @selamtihunhager9210 3 ปีที่แล้ว

    My teacher thanks

  • @aset1822
    @aset1822 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን dawit የእውነት ባጣም እናመሰግናለን በርታልን ቀይሮናል መፀሀፉን ገዝቻለሁ

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 4 หลายเดือนก่อน

    ዳዊት ትችላለህ በርታ

  • @agerutadel1813
    @agerutadel1813 3 ปีที่แล้ว

    Many, Many thanks Dawit! well done, unique and mind catching !!

  • @Fekaduy1
    @Fekaduy1 3 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @20yaredg
    @20yaredg 3 ปีที่แล้ว

    Take five my teacher really your amazing

  • @rabakhan1219
    @rabakhan1219 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @Gozhini
    @Gozhini 3 ปีที่แล้ว

    Thankyou for sharing your Experience

  • @hidayamisbah7262
    @hidayamisbah7262 4 ปีที่แล้ว +2

    Enem anten amesegenalhu

  • @mahits1570
    @mahits1570 2 ปีที่แล้ว

    ዴቨ ህልሜን አሳካዋለ!

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 4 ปีที่แล้ว +2

    Div inmeseginaleni

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene mogesam

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 4 ปีที่แล้ว +3

    *_መክሰርህ ካልቀረ የምትወደውን እየሰረሰህ ክሰር_*
    *_እጅግ ጥሩ ትምህርት/ምክር ነው እናመሰግናለን_*
    ህዝቤ እኮ በፉኩኩር ነው ሚሰራው
    የራሱ ድሪም ሳይኖረው ሲቀር
    በቃ ስለዛኛው ስራ ምንም እክስፔሪያንስ ሳይኖረው
    ጎረቤቱ ሰርቶ ውጤታማ ስለሆነ ብቻ
    በቃ ይህ ስራ አትራፊ ነው ያዋጣል ስለተባለ
    ብቻ ይገባበትና ይከስራል

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መልክትነው

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 4 ปีที่แล้ว +2

    An Andeny neki 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @merryethio1075
    @merryethio1075 3 ปีที่แล้ว

    you are amazing

  • @balancewz9584
    @balancewz9584 2 ปีที่แล้ว

    Passion is an engien for success...!

  • @mulatuassefa7822
    @mulatuassefa7822 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊት አመሰግንሃለሁ

  • @andoalam1459
    @andoalam1459 4 ปีที่แล้ว +1

    Bzu sltena wesjalehu gn ate megeden asayehegni kelb amesegnalehu

  • @tsionawithabesha4972
    @tsionawithabesha4972 ปีที่แล้ว

    ዴቭ ስለምትሰራልን ቪዲዮ ስለምሰጠን መላካም ትምህርትና እራሳችንና አስተሳሰባችንን ለመቀየር ስለምጥር እናመሰግናለን

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks,how can I the paradigm

  • @sabasaba6271
    @sabasaba6271 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ gobez

  • @yosefadolis3028
    @yosefadolis3028 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ድንቅ ነኝ ።

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Dear Dawit. ....can you tell the way of finding my dream

    • @temuasefa4459
      @temuasefa4459 4 ปีที่แล้ว +2

      Read "ትልቅ ህልም አለኝ" it is incredible book that can absolutely change ur mind and tells how be successful

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 4 ปีที่แล้ว +2

    Slam slam zemenk ybarek 👍👍🤲🤲👂👂💞💗💞💗💞💗👍

  • @kalabcoffee469
    @kalabcoffee469 4 ปีที่แล้ว +2

    Personal ስራ ለመጀመር የራስን
    company የእድሜ ክልል 18-22 ቢሆን ተፅኖ ሊኖረዉ ይችላል or efficiency deve?

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 4 ปีที่แล้ว +3

    Hilmee tiliqi new

  • @HappyBackpacker-jl3rr
    @HappyBackpacker-jl3rr 10 หลายเดือนก่อน

    You are here for reason

  • @rozaa5264
    @rozaa5264 2 ปีที่แล้ว

    እልሜን አውን ጀመርኩኝ በጣም አመሰግናለው አልችልም ነበረ እልሜ

  • @andoalam1459
    @andoalam1459 4 ปีที่แล้ว +1

    Zare dess yemilken new

  • @ኢምራንሚዲያ
    @ኢምራንሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዌል ዴቭ

  • @belayshibru5363
    @belayshibru5363 2 ปีที่แล้ว

    Sltenawn mejemer endet new michalew

  • @raheldemeke8984
    @raheldemeke8984 3 ปีที่แล้ว +1

    Helmachenenn endet enaweklen hulnem meserat yamrenal

  • @AlayuDerejaw
    @AlayuDerejaw 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @magisemu9895
    @magisemu9895 2 ปีที่แล้ว

    መሳትፍ አፈልጋለሁ አና yetena መቼ ነው

  • @mulunehzerfu4660
    @mulunehzerfu4660 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ቀን አገኝሀለው ብዬ አስባለሁ

  • @habeshafuntime
    @habeshafuntime 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye flagot hlm kaskemetn behuala, degagmen snasbew destegna na amesgagn yaregenal. Keza gn drgitachin endet new mekeyer yalebn?

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  4 ปีที่แล้ว +1

      Please read the book "ትልቅ ሕልም አለኝ". You can find how to change your habits and actions. These issues are mainly discussed after Week 1, Day 7.

    • @habeshafuntime
      @habeshafuntime 4 ปีที่แล้ว

      @@dawitdreams ok i will 🙏🙏🙏

  • @abebech9480
    @abebech9480 4 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ህልም አለኝ ግን እንዳለከውም የቱ ነው ትክክለኛው የሚለውን ማወቅ እፈልጋለው
    በዚ ዙርያ ረዘም ያለ ቪዲዮ ያስፈልጋል ፕሊስ
    አመሰግናለው።

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 4 ปีที่แล้ว +1

      መፅሃፉን ብታነበ/ቢው ጥሩ ነው ይረዳሻ/ሃል በጣም

    • @abebech9480
      @abebech9480 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hanan.m1053 eshi anebewalewgn hager lgba tnsh kertagnalech
      Thanks betam

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 4 ปีที่แล้ว +1

      grow every day every day no pleasure

  • @zainbzainb299
    @zainbzainb299 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👌💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🌻

  • @enyewtiruneh7341
    @enyewtiruneh7341 3 ปีที่แล้ว

    Where you held the conference i want to attend it

  • @መመኪያተስፋሚካኤል
    @መመኪያተስፋሚካኤል 3 ปีที่แล้ว

    10 Q

  • @welwalo9825
    @welwalo9825 4 ปีที่แล้ว +2

    telk helm aleg telk bota edersalehu
    //// \\\\ ???? -----------------------------

  • @tigand1353
    @tigand1353 3 ปีที่แล้ว

    10Q