ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @Dandyo884
    @Dandyo884 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፅንኞች ሰላም ወይ ድርድር ሳይሆን ትኩረት ነው የሚፈልግቱ እሱንም በምስኪኖች ደም እያሳኩት ነው ከዛ የዘለለ ፍላጏት የላቸውም አትድከሙ እነሱን እርሷቸውና ሃዘንተኞቹን አፅናኑ ቀጣዬን ትውልድ ደግሞ ከዚ ነውረኛ ተግባር እንዲርቅ አስተምሩ መግለጫ ምናም ለፓለቲከኞች ተውላቸው ለፅፍኞችም ትኩረት መሳቢያ አትሁኑ ፈጣሪን አጥብቃችው ለሃገርና ለሕዝቡ ለምኑለት እሱ ይበልጣል

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአንድ አገር " አንድ ራስ ሁለት ምላስ " አይነት ። መንግሥት ኮሪዶር ልማት በልማት ፣ የጫካ ግንባታ በግንባታ ፣ የክረምትና የበጋ የተትረፈረፈ ምርት የአገሪቱ እድገት 8% ኑሮ አሸውይና የዴሞክራሲ ባህል እድገት አንፃራዊ ሰላምና ብልፅግና እያለ ያወራል ።
    የግል ሙያተኛ በሰላም እጦት ምክንያት የሥራ መቀዛቀዝና ጨርሶ መጥፋት የመንግሥት ሰራተኛ የኑሮ ውድነት የአቅርቦት እጥረት አዲስ ተመራቂ ተማሪ የስራ አጥነትና ተስፋ ማጣት የሃይማኖት ተቋማት ከአስተምህሮአቸው ውጭ ጥላቻና እርስ በእርስ የአውሬ መገዳደል ሥርአት አልበኝነት እየኖርንና እየተሰቃየን አያሉ / እያልን ነው ።
    እንዴት ችግር መኖሩን በአንድ በመግባባት መንፈስ ማመን ማስተጋባትና የጋራ መፍትሔ ማስቀመጥ ተቸገርን ?

  • @Addis-72
    @Addis-72 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሃይማኖት አባት አለ እንዴ? መርጦ አልቃሾች ።ትግራይ ላይ የፋጸማችሁት ግፍ ገና ፈጣሪ የእጃቹሁን ይስጣችሁል

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Politics is the risk.

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሃይማኖት አባት ሳትሆኑ የፖለቲካ አባቶች ናችሁ ።