Ethiopia - የግብጽና የኢትዮጵያ አስማተኞች ፍልሚያ! |ከግብጽ የተሰማው ጉድና የግድቡ ነገር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 มิ.ย. 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ከግብፅ እልፍ አዕላፍ አስማተኞች ይልቅ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና፣ፍጥረታት ሁሉ የሚታዘዙለት የኛ እየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል።
አሜን ትክክል❤።
ኢየሱስም ሰው እኮ ነው ጌተ አይደለም😅@@YohannesGeday-dj3ls
ፍፁም ሰው ያለ ሀጢያት ለሰዎች መዳን የተገለጠ አዳማዊ ባህሪ የሌለው መንፈሳዊ ሰው ነበር በመለኮት ባህሪው ደግሞ ፍፁም አምላክ የሥላሤ አካል እንደመሆኑ በሥጋ ተገልጦ በመንፈስ ተወልዶ በመንፈስ ያረገ አሁን በእግዛብሄር አብ ቀኝ ተቀምጦ ስለ ሰወች ስለእኛ ይማልዳል መፀሀፍ ቅዱስ ይበልጥ አንብቦ መረዳት ይሻላል እንደው በደፈናው አስተያየት ከመስጠት እንቆጠብ።
@@user-mh5gz4jk7l😢😊
ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ነዉ ጠባቂዋ።❤❤❤
ኢትዮጵያ የሚጠብቅ ሰማይና ምድር የዘረጋ ሁሉም ቻይ እግዚያአብሄር አለ
ሰማዩን ከፍቶ ዶፍ ዝናብ የሚያዘንብ ምድርና ሰማይን የፈጠር አምላክ ነውና
ሁሉም የሉሲፈር ታካሚ መሆናቸውን የዘመኑን ክፉ ፖለቲካ በግልጽ ግልጽ አትፍራ
We shall overcome! Ethiopia will win no matter what.
ለማንኛውም ኢትዮጵያውያን በአስማት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አስማተኞ ዱቄት የሚያደርግ የእዚአብሔ ቃል አለን
የግብጽ ሕዝብ እንዲጎዳ አንፈልግም
የኢትዮጵያ ማሸነፊያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
እርሱንም የሚጠብቀው ፍጣሪ ነው እንኮን ኢትዮጵያ ሊጠብቅ
በቪዲዮህ ላይ ያስገባህው ምስል ስለ አስማት እና ድግምት እያወራህ የተቀጠቀምከው የባንዲራ ላይ ፁሁፍ ምን ለማመልከት አስበህ ነው። ከወራህው እና ከሚወራው ታሪክ ጋር የማይገናኝ ነገር ነው። ይህ ላ ኢላሃ ኢለላህ መሀመዱን ረሱለላህ የሚል መልእክት ነው አንዱ። ትርጉሙም ከአንድ አምላክ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም የሚለው ነው አንዱ ግን ለምን… ???
ኢትዮጵያ እኮ በአስማተኞች ሳይሆን በበቁ ገዳማውያን አባቶች እምነትና ፀሎት ነው ቆማ ያለችው እኛም ምንም ያህል ብንደክምም በልባችን ያለው የእግዚአብሔር ፍቅርና ሀይል ሀገራችንን ለእግዚአብሔር አሳልፈን ሰተነዋል
ኦ ሰላም ለእናንተ ይኽ አዋኪ መንፈስ ጊዜ ጠብቆ ማለትም የምርት ጊዜ የድል ጌዜ ጠብቆ የሚነሳ አስማት ወይምድግምት ከአገሬ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በጌታ በኢየሱስ ስም ይመታ አሜን እግዚአብሄር ጀምሮታል እግዚአብሄር ይጨርሰዋል!!!!!!!!!!!
ግብፅም አስማተኞችዋም ረዳቶችዋም በአጭር ቃል ወድቀዋል ተሸንፈዋል። አለቀ።
Exactly 👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
feta daily🥰🥰🥰
ኣዛናኝ ኣስተማሪ ጋዜጠኛ ❤
اعوذبالله من الشيطان ارجيم حسبان الله نعم الوكيل
የኮሪደር ልማቱ በምን ሚጠናቀቅ ይመስላችኋል ???🙏🙏🙏
ወንድም ሰነስረአት ሙሴ አስማተኛ አይደለም ከእግዚአብሄር ጋር የሚገና የእግዚአብሄር አገልጋይ እንጂ
ሰላም ነሺ ዝግጅትሺ በጣም ደስ ይላል 🥰 አብረን መስራት አንቺላለን? 🙏
ፈታዲል አገረችን ሰምቲዉን
ግብፅን የአስማተኞች ሁሉ እናት ነች ከግብፅ ጋር የእኛን አገር አስማተኞች መፎካከር
የብናን ክለብ ከባየርሙንክ ጋር ማጋጠም ነው
የኛ አገር አስማተኞች ግፋ ቢል ቤት በድጋይ ማስደብደብ ነው የሚችሉት የግብፅ አስማተኞች መሬት መንቀጥቀጥ ያስነሳሉ
እረ ወደዛ ሸይጧን ምንም ማረግ አይችሉም😅
አስማትን ከሴጣን ጋር ብቻ ለምን ታያይዘዋለህ
አስማት ስሞች ማለት ነው
ከአላህ ሚስጥራዊ ስመች አንዱ መርጠህ መልአክ ወይም ጅኒ ታስርበትና የፈለከውን እንዲሰራ ታደርገዋለህ
🤣🤣🤣
እኛ ሀገር አሰማተኛ ሳይሆን ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ እግዚአብሄርንነዉ
@@ETHEIOPIA exactly but there are a lot of metetega depetera etc.
እባብ
atmatene,degete,bethiop,asreme❤❤❤💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛💛
በሁሉም አካባቢ ?
Teret, Teret.
Hi
የግብፆቹ ይበልጣሉ😂😂
እኔ የስማሁት ከቀድሞው ጠ /ሚ መለስ ዜናዊ ነው፣መቼ ነው ቁምነገር የምዘግበው ፣፣፣ አሰልቺ
He isBanda😅😅
የኢትዮጵያ አስማተኛ ለሚን ስሙ አልተገለፀም?
ምን ጀመርክ በናትህ
ስለ አስማት ከአመታት በፊት ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ፅፏል።አዲስ ነገር አይደለም።
😂❤❤❤
አውዙቢላህ ሚነሸይጣን እረጂም 😂
ሲጀመር አስማት የሚሰራው እኮ የግብፅ አማልዕክቶች ድብቅ ስም እየተጠራ ነው
ከኛ የተሻለ እነሱ ያውቋቸዋል
አቀራረብ ይመቸኛል።😮
እዚህኮ ጥይት አይመታህም ይህንን አንገትህ ላይ እሰረው ይባል የነበረው እኮ ከ3 ወራት ገደማ ነው ቦታወበፊት ለጉድ የነበረ ጉዳይ ነው ያሳፍራል ብዬ ነው ቦታና የአስማተኞችን ስም መጥራት የውኩት።
ፈታ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተሰሩት የልማት ጉዳዮች ሳሰስቱ ሀገር ሰለሆነች በቀና ዘግቡ ህለናችሁ እረፍት ያገኛል።
😂❤❤❤❤
Ye..asmat...menfes..be.eyesus..sim..yiwega
ምን አይነት ወሬ ነው ወገን
God is with Ethiopian Fano will win with the help Of God
Yismake Worku the author of dertogada has wrote about the battle between magicians and he said that the name of Ethiopian man is Akilas and so on I recommend to read his book called "kibur dingay,ye ogaden dmetoch.."
ዛሬ ገና ሀቁ ተናገራቹ በአሰማት ሽፋን ኢትዮጵያ እና ግብጽ ብዙ ጠንቋይ እንዳላቹ በገደምዳሜ ተናገራቹ ጥንቁልና መጄም የሴ.... ሰራ ነው ይሄን አንተ እራሰ ዳሹኑ ሙላው ::😱
ቀና አለኝ መንገድ የሚወጣው ህይዥ ሁሉ በማራለኝ በእርሱ በውደጄ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተ ግን ክርስተህያኖች አገር ናት አይጨነቁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለብን እሰከ መጨረሻው የሚፀነ ብፁዓን ናቸው የግብፅ ቀጅት 😂😂😂😂😂
ፋዶዎች የማታመጡት ጉዲ የለም
ምን ያገናኜዋል? ቅዤት በዛ 😂😂
ፋኖ ይብዳህ
Bitter wede ebab yetelewtew be asmat sayhon Allah le Nabiyyn Musa yasgegnelachew Nabiyyawi Ta'mer new
😂😂😂😂besimab🫣🫣
Matametabn were yelemeko yemr askognal
ay were
ግብፅ ሲጨንቃት 😂😂😂 እመነኝ የግብፅ መጥፊያዋ ነው።
Hhhhhhhhh waregn
የጨነቀ ለት አለ አለ ዲኘ ዋለ አስማት ምንም መፈፀም አይችሉም ግብፅየ አትፈራገጢ😂
L
Melaze zinaw ababale dagamegahu
😅😂
የኢትዮጵያ አሰማተኛ ሱሙስ😂😂😂😂😂
ግድቡ የግብፅን አሥማተኛ ጠራርጎ እንዲወሥድ ማዘዝ ነዉ😂😂😂
Wergna yemels zenawi werie amteh tzbarqaleh😂
ያልባነነ ጋዜጠኛ ነሕ ።እርስ በርሱ የሚለያይ መንግስት ይጠፋል እና ሰይጣን ሰይጣንን አይቃወምም።ሌላው ማሣያቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ ተቀይሮ የተኮረጀ ነው።
Are tew semi alegn blek atichawetibin 😂
የእትዮጵያዊው አስማተኛ ስም እውነት ሳይጠቀስ ቀርቶ ነው?😂
😂😂😂😂🤦🤦
😂😂😂😂ጀደድን😂😂😂
Ante were atah ende lenegeru chirashi teretteret Bull
😂😂😂😂ወይጉድ አስማተኞች
😂😂😂😂ህይ ጉድ 😂😂
😂😂😂ኢትዩጺያ ደሙጠቃይ አላት የአብይ አሥማተኛ ማን ትሁን😂😂የኢትዩጺያውያንንደም ጠጥታ ያልበቃት
አማራ ከግብፅ ጎን ነን አብይ አይደለም ግድቡን የአማራ ህዝብ ጭንቅላት እያፈነዳ ነው ድል ለግብጽ👌💪💪👏👏👏
Weshat new
ኢትዮጵያ አምላክ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ አለን ለምን በጠንቋይ ተወከልን ወያኔ ነህ እንዴ?
እኔ አስማተኛ ነኝ። ከፈለጋችሁኝ አለሁ
ተረት ነው ያወራኸው።
እሽ ቆማጣው
የባንዳዎች ባንዳ የሆነው ፌታ ዴይሊ፤ ከዘመነ ተለይቶ እስክንድር ነጋ ድርድር ይፈልጋል፤ በማለት በሬ ወለደ መርዙን በመንዛት በፋኖ መካከል ልዩነት ለመፍጠር ይሞክራል። የብልፅና ካድሬዎችን ለማስደሰት ካልሆነ፤ የፋኖን አንድነት የማናጋት ቅንጣት እንኳ ተፅእኖ የለውም። የፋኖን አንድነት የሚያናጋ ምድራዊ ሀይል አይኖትም። አንድነቱ ባይታወጅም ያለቀ ነገር ነው። ፌታ ዴይሊና ኢቲቪ ልዩነት የላቸውም። ሁሉም የሚዘወሩት ንፁሀንን በሚጨፈጭፈው አብይ አህመድ ነው።
አንተ የአስማተኞች አማካሪ ነህ?
አንተን ይምቱህ ከንቱ
የኢትዮጵያ መንግስት አትበል የኦሮሙሞ መንግስት በለ ይገልበጣችሁ
Fessam Komeche 🤣🤣🤣
@@demekechgonfa-is2yi አሁን ቆምጭ ነኝ ።
ለማንኛውም ኢትዮጵያውያን በአስማት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አስማተኞ ዱቄት የሚያደርግ የእዚአብሔ ቃል አለን
የግብጽ ሕዝብ እንዲጎዳ አንፈልግም