𝐁𝐄𝐑𝐇𝐀𝐍 𝐖𝐄𝐍𝐆𝐄𝐋 𝐂𝐇𝐎𝐈𝐑𝐒 “ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታ ሆይ” New Amazing Ethiopian Gospel Song 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 344

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 ปีที่แล้ว +52

    ይህን፡መዝሙር፡በጣም፡ከመውደዴ፡የተነሳ
    የእለት፣ለት፣ቀኔን፡መጀመሬያዬ፡መዝሙር
    አድርጌዋለሁ፡እነሆ፡ይባርካችሁ፡አብዝቶ
    አብዝቶ።፡🙏🙏🙏

    • @korichoedea7200
      @korichoedea7200 ปีที่แล้ว +1

      መዝሙሩ የሐዋርያት ቤተክርስትያን ነው መሠረቱ።እባካችሁ ባለቤቱ እያለ የራሳችሁ አታስመስሉ።ያዳመጣችሁ ተባረኩ ተለወጡበት

  • @masimusit2052
    @masimusit2052 4 ปีที่แล้ว +46

    መዝሙር ማለት እንዲህ ነው በብዙ ተባረኩ። ጌታ ሆይ ድንጋዩን ልቤን ቀይረው 🙏

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 2 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ። God Bless You all!!!!!

  • @fritaaddis727
    @fritaaddis727 5 ปีที่แล้ว +28

    ይህ ሞዝሙር ያ የልጅነት ዘመኔን አስታወሰኝ 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏ጌታ ይባርካችሁ

  • @jossy2268
    @jossy2268 5 ปีที่แล้ว +64

    አቤቱ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete หลายเดือนก่อน +1

    እባክ ለውጠን ጌታዬ አንተን ወደመምሰል አሰድገኝ ጌታዬ

  • @dawitgetachew594
    @dawitgetachew594 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን መዝሙር ስዘምር ውስጤ በክብሩ በመንፈሱ ይዋኛል።እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው።ተባረክልኝ ደስታ

  • @SariSpiros
    @SariSpiros หลายเดือนก่อน

    በፍፁም ልብ መለወጥ ጌታ ሆይ አንተ ታይ በኔ ላይ 🙏🙏

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜንንንንንንንንን ለውጠኝ ጌታዬ አንተን እንድትመስል አድርጋት የሱስ ሆይ ሕይወቴን

  • @mezmure8618
    @mezmure8618 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ጌታ ሆይ ለውጠኝ አንተን እንድመስል አድርገኝ ኢየሱሴ

  • @abynshyoutube1361
    @abynshyoutube1361 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን አሜንንን ለወጠኝ ለወጠኝ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️አንተን እንዴት ትመሰል አደርገት ሂወት አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏

  • @HelenEshete-li3hs
    @HelenEshete-li3hs 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤ ❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ለውጠኝ ያላንተ ፀጋ መኖርን አልፈልገውም ጌታ ሆይ ለውጠኝ ጌታ ሆይ ለውጠኝ። ድንቅ መዝሙር አሁን ላለንበት ጊዜ የሚሆን ዝማሬ ነው በብዙ ተባረኩ

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ
    @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንን አሜን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ጌታ አብዝቶ ይባረካቹሁ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 ปีที่แล้ว +7

    ዘመን የተሻገረ መዝሙር፣እንደገና እንድትዘምሩት እግዚአብሔር ስለረዳችሁ የተባረከ ይሁን፣

  • @KusteKuche-e2q
    @KusteKuche-e2q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ መዝሙር በሁሉ መለወጥ የሚፍልገገው።

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እውነት መለዎጥ ይሁን በሱ ፍት

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 ปีที่แล้ว

    ለውጠኝ ጌታዬ አተን እድትመስል ህይወቴ ስለዚ ዝማሬ ጌታ ይባረክ

  • @ጌታነወኢየሱስአሜን
    @ጌታነወኢየሱስአሜን 5 ปีที่แล้ว +25

    ለዉጥኝ ጌታዬ እኔም ለዉጥኝ አሜን አሜን አሜን እልእልእል

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው አሜን አሜን አንተን እንድትመስል አድርጋት ኢየሱስ ሆይ ህይወቴን እስከ መቼ ልኑር ጌታ በዚህ ህይወት አሜን አሜን ቀያረታ ህይወቴን ተባረኩ ቡሩካናቹ💓💓💓💓♥♥♥♥♥♥

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 5 ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ለውጠኝ ተባረኩ የእግዚአብሔር ሰውች

    • @asasasas6297
      @asasasas6297 4 ปีที่แล้ว

      Amni 😭🙏🙏

    • @aynalemaa7116
      @aynalemaa7116 3 ปีที่แล้ว +1

      አመን እኔም በህይወት ቢዙ መለወጥ ያለቢኝ ነገሮች አሉ እሱ ይለዊጠኝ

  • @freweinitekie9182
    @freweinitekie9182 5 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋዉ ያብዛላችሁ በዚህ ዘመን የህብረት መዘምራን የቀረበት ዘመን ነዉ

  • @gamilamohamed1079
    @gamilamohamed1079 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen adirigat hiwoten atin indet masil getaye amen tabarakuuu

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ይህን መዝሙር ስስማ ውስጠ ይደስታል 📖🙇😭😭

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱጌታ ሆይ የደነደነውን ልቤ ለወጥልኝ አንተነትህን የማመሠግነበት የወንደሞቼን ለበረክትህላቸው ለእኔም በርከኝጠቀባኝ ጌታ ሆይ።

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ተባረኩ

  • @konju283
    @konju283 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እሱ ይለውጠን እሱ ከለወጠን ምን ልለውጠን አይችልም

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen Amen.amen.amen isaye isaye isaye hallelujah hallelujah ♥ ❤ hallelujah ♥ 🙌 ❤ 👏 🙏🏾 💖 ♥ 🙌 ahwo lawuxane gata hoye

  • @ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ
    @ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔንም ለወጠኝ ጌታዬ አንተን እድትመስል አድርጋት እየሱሰ ሆይ ህይወቴን አሜን አሜን

  • @kalbesakakaba705
    @kalbesakakaba705 2 ปีที่แล้ว

    ጌታእየሱሲለዘላሌም ይባርካችሁ እናንተ ዘማርዎች ዘመን ተሸጋር መዝሙር ስላበረከታችውልን

  • @amanuelmarkos8217
    @amanuelmarkos8217 ปีที่แล้ว

    Amen Getaye Hoy Leweti Yasefeligalign!

  • @mengistudebele5702
    @mengistudebele5702 4 ปีที่แล้ว +3

    ኃይልህንና ክብርህን አይ ዘንድ ለዉጥኝ ጌታዬ

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 5 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ .... አሜን ጌታ ይለውጠኝ ያስተካክለኝ፡፡ ከእቅፋ ውስጥ አውጣኝ፡፡

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ለውጠኝ የኔጌታ ❤️💚💚💚

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen hallelujah.
    Almighty God blessed forever and ever

  • @tsga270
    @tsga270 5 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን ጌታ የሱስ ሆይ ለውጠኝ ለውጠኝ

  • @ameldameld9440
    @ameldameld9440 3 ปีที่แล้ว +2

    tebareku geta yybarkachu

  • @HanaHana-of9fx
    @HanaHana-of9fx 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ጌታ ዘመናችሁን ይበሪክ ተበሃረኩሁ

  • @መስከረምጌታቸውጎዳና
    @መስከረምጌታቸውጎዳና 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ለውጠን ለውጠኝ አሜን

  • @anleyteshome3748
    @anleyteshome3748 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @fatitugebre9455
    @fatitugebre9455 4 ปีที่แล้ว +3

    Yegzeabhar Lege me too, I remember Olompiya Meserete Kirstos,
    amen Aba you can change my life to Honoured you.🙏🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +3

    reading Bible +praying =brings the best change thanka for the reminding us by this long time mezmur bless you all

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 5 ปีที่แล้ว +10

    Wow do you know the history of this song? 42 years back, I was sitting beside him when brother I forgot his name I think bekele, not sure when he was playing his accordion and writing this song. By then our Pastor was Rev Beyene Degefu, and the guard name was Beyene Fogi, I two years old baby Christian and I went to the Pastor's office one day and said. Can you please pray for me to be delivered from listening secular music, I can't stop listening. Now funny by then it was serious issue to me. By the grace of God here I'm walking with Jesus for 44 years. I give all the glory to God.

    • @yaee123
      @yaee123 5 ปีที่แล้ว

      Wow!!!!

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 2 ปีที่แล้ว

      Very inspiring testimony , when we really want to change our way the Holy Spirit is faithful to help us change.

  • @getyealemu6307
    @getyealemu6307 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ

  • @assefadegefu8873
    @assefadegefu8873 4 ปีที่แล้ว +5

    Ameeeen! It goes me back to my childhood. 30 years back. I said again may the almighty God bless them.

  • @messelewoldemariam9308
    @messelewoldemariam9308 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንዴ በጣም ጥሩ መዝሙር ፖስተህልናል ተባረክ

  • @tikiklrenato2853
    @tikiklrenato2853 4 ปีที่แล้ว +3

    Geta hioy lewten melewet eflijalew geta eysus zemnachuen yibarkew amen

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለውጠኝ አኔን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 5 ปีที่แล้ว +6

    Geta hoy ibaki lawutagni Amen

  • @asterasefa5753
    @asterasefa5753 5 ปีที่แล้ว +7

    እኔንም ለውጠኝ ጌታ፣ሆይ ቃል እንድል እንድሜል እንሆን

  • @marta-gebre-showapp9217
    @marta-gebre-showapp9217 5 ปีที่แล้ว +17

    አሜንንን ለውጠኝ አባቴ ሆይ

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 5 ปีที่แล้ว +11

    Amen and Amen! This is what we need like day to day life, be strongly with jesus!

  • @azagnabe8009
    @azagnabe8009 5 ปีที่แล้ว +1

    amen ababa tebarek kefi belelgn amen lewtan ababa anetan endnmshel erdagn

  • @TiteTelawun-we8xi
    @TiteTelawun-we8xi ปีที่แล้ว

    Yezaren ayargewna diro liji hone bekuwayer agelgilen neber yihen mezmur❤❤❤❤melisen geta hoy kemexaw meat adinen

  • @adamuhirpa1979
    @adamuhirpa1979 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen. Tebareku Geta ybarkachiw betam 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttakle575
    @tigisttakle575 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን፡ጌተዬ፡ለውጠን።🙏🙏

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 4 ปีที่แล้ว +1

    Awon aba eyesus. Lewitegn anten endimesil amen.

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሁሉ ይቀይራል

  • @bethelgetachew5622
    @bethelgetachew5622 ปีที่แล้ว

    አንተን መምሰል ይሁንልኝ ❤

  • @itumelenglucasbosigo8925
    @itumelenglucasbosigo8925 4 ปีที่แล้ว +2

    Xuma hosani konjiye

  • @chereneterketo1123
    @chereneterketo1123 2 ปีที่แล้ว +1

    ለውጠኝ ጌታዬ እኔንም ተባረኩ

  • @thynshedesalgi2763
    @thynshedesalgi2763 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ በእየሱስ ስም

  • @yordiethiopia8867
    @yordiethiopia8867 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
    ተባረኩ እግዛብሔር ይባረካቹ

  • @mertamerta2284
    @mertamerta2284 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeen Ameeeeeeen zamanchuu yibarkiiii bageta bayesusime

  • @HaymanotWondimu-c2k
    @HaymanotWondimu-c2k ปีที่แล้ว

    Amen geta hoy lewteg anten emtmesl adrgat hiweten 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egziabher ybarkachu tegaw yabzalachu

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 4 ปีที่แล้ว +5

    Menghedu ghuzow rejim tebabnew dildeyun sirana teshagher betebebu

    • @ASHENAFIGONEDEBESA
      @ASHENAFIGONEDEBESA 6 หลายเดือนก่อน

      Ytuj6y6uui7jjji8ujjkkklpppjj0j😢y

  • @meserettesfaye4608
    @meserettesfaye4608 3 ปีที่แล้ว +1

    Leb yemineka mezmur tebareku

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 5 ปีที่แล้ว +6

    I love this blessing song. I think when i was in Addis at 5 kilo Mekane yesus School

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 4 ปีที่แล้ว +5

    I grow up with this መዝሙር
    Thanks for sharing

  • @tamanishhaile5839
    @tamanishhaile5839 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ተባርኩ

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 3 หลายเดือนก่อน

    amen😭amen tebareku🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 amen lewxen getsye😢😢😢😢😢

  • @tsegeabofficial7739
    @tsegeabofficial7739 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍ አሜን ለውጣኝ አንተን እንድመስል አድርገኝ አበዬ …

  • @abebewote6614
    @abebewote6614 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሐር ይመዝገን ስሌዝመዝሙር

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ሆይ እበክ ለውጣኝ

  • @birtukandefar7778
    @birtukandefar7778 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ጌታ የበሪከቹ ተባረኩ 🙇🙇🙌🙌🙏🙏😘😘🌾🌾🍇🍇🙏🙏 አሜን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว +2

    Egizabeher melkam new✝️

  • @ሸታዬተሰፋዬ
    @ሸታዬተሰፋዬ 5 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ጌታ ሆይ አንተ ተባርክ እልልልልል እልልልልልል

  • @abufahad4993
    @abufahad4993 4 ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Getahoy Lawuxegn beEwunat Ababba Yibqa Qoshisho Manor Antsan Abat

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለውጠኝ ጌታ ኢየሱስ

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeeeeeeen lawutagni getaye 😭😭😭😭😭

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ለውጥ ጌታ ሆይ🙏🙏

  • @adynahi5202
    @adynahi5202 5 ปีที่แล้ว +4

    Geta hoyyy lewteyghn hiwetey
    Pray for me kudusan

    • @yaee123
      @yaee123 5 ปีที่แล้ว +1

      ady nahi I will pray for you my beloved!

    • @adynahi5202
      @adynahi5202 5 ปีที่แล้ว +2

      @@yaee123 Thank you my dearest

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen geta hoy lewetege

  • @maskimesekerem4838
    @maskimesekerem4838 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አልልልልልል

  • @weperi1883
    @weperi1883 2 ปีที่แล้ว +1

    Every time I hear this song my heart beat more I feel like crying but then I remember the hope that we have to meet our lord at the end, one may ask why I have this feeling my best friend post this song on his Facebook before he passed away that was his last post not only that but the comment he wrote was wonderful. I know my friend is in the heavenly peace .RIP bro love you

  • @abinetabebe9044
    @abinetabebe9044 4 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnnnnn you stay blessed ተበረኩ በጠም ተመቸሀቹኝ፡፡፡፡

  • @zewdmakonen3017
    @zewdmakonen3017 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን: ለውጠኝ ጌታዬ🙏

  • @genatalim2600
    @genatalim2600 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen tebarku🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 ปีที่แล้ว

    Yemegerm new Gread 4 eyalu entoroto mekane eyesus yezemerkut mezmur 😍😙😚

  • @MiraMira-kx4nv
    @MiraMira-kx4nv 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebareku

  • @zenebemelkegnaw4609
    @zenebemelkegnaw4609 6 หลายเดือนก่อน

    የምወደው መዝሙር❤❤❤❤❤❤

  • @gebisagemechu1430
    @gebisagemechu1430 ปีที่แล้ว +1

    Amen !Amen!! Lawutegn Geta Yesus Get Yibarkechu Ye Abate Buruken!

  • @abangokugn3161
    @abangokugn3161 2 ปีที่แล้ว +1

    Betham Tebareku❤️❤️❤️❤️

  • @zinashgizaw966
    @zinashgizaw966 4 ปีที่แล้ว +2

    amen.amen.amen.amen.tabaraku

  • @mitikegoodblessyouali1232
    @mitikegoodblessyouali1232 4 ปีที่แล้ว +3

    AMEEEEEN 🏥🏥
    AMEEEEEN 🙌🤝
    AMEEEEEN 👏
    haleluyaa lawixani

  • @semiraosman1699
    @semiraosman1699 4 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amenn Amenn
    Amenn Amenn Amenn

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ላውሁጣኝ ተባረኩ

  • @habtamutadele1087
    @habtamutadele1087 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ይባርካችሁ ይለውጠን መንፈስ ቅዱስ

  • @robelg-her4692
    @robelg-her4692 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen ... change me Lord!

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ለውጠን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏