ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትዝ አለኝ ሀገሬ... እንደ እኔ ሀገሩ የናፈቀው ሠው ....
❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ በጣም አናመሰግናለንደሰ የሚል ትዝታ ዉሰጥ ነበረን ፈጣሬየ አገራችን ሰላም ያብዛልን
Yeagere tiwusta!!
ዋዉዉዉ በጣም የተመቸኝ ቪድወ ጥረት ያለ የሀገራችን ባህል ሰለምታሳየን ትልቅ ክብረ አለን ለአንተ በረታልን
Waw betaam Des yilel... Eshetu gn efuuu...
❤❤❤❤❤😢😢
Waw habtsh tztaw bzu new ❤❤❤❤❤
ቦቆሎ ስወድ😮😮😮
የተወለድኩበት ቀን ነው ሕዳር12❤
Owww Des ylal betam konjo ken lay new yeteweldshiw
Habte Enset Neh Enathn Ehthn Selam Bellgn BertaChis Saychesbsh Yeemtgageribet Ken Eruk Aydel Bellgnnn Habte❤
Eshi ellhale send me😄
ሠፈሬን ይመሥላል 😢 የትአገርነው አጓጓህኝ ሥታምሩ ይሄን ቀን እናፉቃለሁ❤🙏
ምን ይታወቃል ሰፈርሽ ሊሆን ይችላል መቄት ወሎ
ምን አልባት ከዛራሩ ወይም ከማዳበሪያው ያነሳው ያልተመቸው ነገር ቢኖር እንጅ የቤተሰቦቼ በቆሎ ተልኮልኝ አንዱን አንድ ሰው አይጨርሰውም በጣም አፍርቷል በጣምም ትልቅ ነው
ከመሸ ተዘርቶ ነው አሉ😀
@backtoethiopia ያለ ነገር አላነሰም ብያለሁ እኮ ሀሀሀ
በተለይ ከሰፈር ጎደኞችጋር ሆናቹ በየአከባቢው ያለውን ወጣት ለቤተሰቦቦቻቸው ለአከባቢው ማህበርሰብ የጎሮ አትክልት አልሙ ዘመናዊ ምጣድ በሸክላ በሲምቶ ሰርታቹ የእሳት ወላፈኑን ተከላከሉላቸው የእጨት ፍጆታውንም ቆጥቡላቸው
ወንድሜ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው የነገርከኝ
ለምን ለእናትክ ዘመናዊ የእንጀራምጣድ ከፍአድርገ ዙሪያውን በሸክላእና በሲሚቶ አታስተካክልላትም ወጣትነክ ነቃበል የጎሮ አትክልትም አልማእና ለማህበርሰቡ አንቃ
እሺ ከቻልኩ እንዳልከኝ አደርጋለው ስለሰጠኸኝ አስተያየት ከልብ ነው የማመሰግነው ይህ ሀሳብህ ለእናቶች ምን ያክል የላቀ ክብር እንዳለህ ነው ያሳዬኸኝ ክበርልኝ ወንድሜ🫶
ለምን ከነቅጠለ አትጠብሰውም አደኛ በደብ እዲበስል ይርዳዋል ሁለተኛ አይቃጠልም ለሌላቀን ከነቅጠሉ ጥበሰው
እሽ፣ ወንድሜ በቀጣይ አስተካክላለሁ🙏
ትዝ አለኝ ሀገሬ... እንደ እኔ ሀገሩ የናፈቀው ሠው ....
❤❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ በጣም አናመሰግናለንደሰ የሚል ትዝታ ዉሰጥ ነበረን ፈጣሬየ አገራችን ሰላም ያብዛልን
Yeagere tiwusta!!
ዋዉዉዉ በጣም የተመቸኝ ቪድወ ጥረት ያለ የሀገራችን ባህል ሰለምታሳየን ትልቅ ክብረ አለን ለአንተ በረታልን
Waw betaam Des yilel... Eshetu gn efuuu...
❤❤❤❤❤😢😢
Waw habtsh tztaw bzu new ❤❤❤❤❤
ቦቆሎ ስወድ😮😮😮
የተወለድኩበት ቀን ነው ሕዳር12❤
Owww Des ylal betam konjo ken lay new yeteweldshiw
Habte Enset Neh Enathn Ehthn Selam Bellgn Berta
Chis Saychesbsh Yeemtgageribet Ken Eruk Aydel Bellgnnn Habte❤