ሰበር ዜና - ተፈረመ ሶማሊያን ያስደነገጠው የኢትዮጵያና ቻይና ስምምነት | አረብ ሀገራቱ ጎራቸውን ለዩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 154

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 วันที่ผ่านมา +43

    ሀገሬ ኢትዮጵያን ክፉ አይንካት

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት ነው ምትኖረው ኢትዮጵያ አይደለም?ክፉ ብቻ ነው እንዴ እየነካት ያለው የክፋት ክፋት እንጂ

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko วันที่ผ่านมา +29

    እማማ ኢትዮጵያዬ የእ የእኔ አለኝታዬ በጀግና ልጆችሽ ታፍረሽና ተከብረሽ ኑሪልኝ፡፡❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +68

    ከኢትዮጵያ ጎን እግዚአብሔር ይሰለፋል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 วันที่ผ่านมา +28

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ วันที่ผ่านมา +25

    ኢትዮጲያን ይመኟታል እንጂ አይደርሱባትም 👉🇪🇹💋🇪🇹💪💪🦁♥♥

  • @MahammedSallh-mr6ih
    @MahammedSallh-mr6ih วันที่ผ่านมา +55

    ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

    • @tiruyetesfayeabebe3796
      @tiruyetesfayeabebe3796 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-rv3zt2ib9d
      @user-rv3zt2ib9d วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤ my km

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እራስህ እየደፈርካት መጀመርያ

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses วันที่ผ่านมา +11

    ደል ለኢትዮጵያ 💪💪💪💪🇪🇹

  • @Aaa-t6z2j
    @Aaa-t6z2j วันที่ผ่านมา +11

    ሰለም ለመላው አለም ስለምን የሚመስል ነገር ዬለም

  • @mirachewsamuel5358
    @mirachewsamuel5358 วันที่ผ่านมา +22

    ሰላም ለሀገራችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 วันที่ผ่านมา +26

    መንግስት ማለት ኢትዮጵያ ነው መቶ ሃያ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ከመንግስታችን ጎን ነን ትእዛዝ በተጠንቀቅ እየጠበቅን ነው ያገር ድንበር ለመጠበቅ እኛም አለን በተጠንቀቅ

    • @user-to6tr5qw1q
      @user-to6tr5qw1q วันที่ผ่านมา

      Lemnu

    • @gddhhug2488
      @gddhhug2488 วันที่ผ่านมา +6

      ተክክል

    • @አህመድፈንታው
      @አህመድፈንታው 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 እረ አታስቀኚ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@አህመድፈንታው እየመረረህ ዋጠው ሀቅ አይዋጥልህም ዋጠው

    • @fikera-z7d
      @fikera-z7d 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@አህመድፈንታውተዋቸው ምኞት አይከለከልም

  • @rossross6520
    @rossross6520 วันที่ผ่านมา +14

    ማንም አይደግፈን እግዚያብሄር ከደገፈን በቂ ነው😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሌላው እግዜር የለውም ።አንቺ በምን ይለያለሽ?ሰውን አርዶ የጠበሰው ማን ሆነና?

    • @rossross6520
      @rossross6520 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Ismael-isa ሰሞኑን ደግሞ ወንድ ወይዘሮ በዝተዋል😂😂 ነገር ቆስቁሶ ለሚጀምር እግዚያብሄር ኖሮት አያውቅም ባጭሩ😅😅

  • @user-yx1yz7zw8k
    @user-yx1yz7zw8k วันที่ผ่านมา +7

    አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፈጣሪ መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ttww9470
    @ttww9470 วันที่ผ่านมา +9

    ሀያሉ ጌታችን አላህ አገራችንን ሠለም አድረግልን ሙሢባን አሳልን ዟሊሞችን አላህ ያጥፍልን ሠላም ለሠው ልጅ ሁሉ ውረደት ለግፈኞች ለዟሊሞች ይሁን

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 วันที่ผ่านมา +1

      ዱአ አድሪጊ ሀገር ሰላም እደዲሆን ዉዴ

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh วันที่ผ่านมา +8

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ king of king of king Ethiopian 💯 🤴 ♥

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 วันที่ผ่านมา +6

    አይ ሱማልያ እኛ ፍቅር እንጂ አንድ የማያደርገን በሀገራችን ቅንጣት ያክል ድርድር አናውቅም መንግስታችን የኢትዮጵያ ተወካይ ነው አትጃጃሉብን ቢያጠፋም ቢያለማም መንጥስታችን ነው።

  • @የናተውቤት
    @የናተውቤት วันที่ผ่านมา +3

    ሀገሬ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ሰላምሽ ይብዛ ፡ ጠላቶችሽ ፡ አላህ ፡ ያውድማቸው❤

  • @HanaKasaye-r5j
    @HanaKasaye-r5j วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር እና እውነት በቂያችን ነው።

    • @dxbawir1653
      @dxbawir1653 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ วันที่ผ่านมา +20

    ለኢትዮጵያ ማንም ባይኖር ከሁሉ የሚበልጠው እግዚአብሔር ነው የሚዋጋላት

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሂሂሂ ውነትሽን ነው?ምን ስላረግሽ ተደብቀሽ ስላፈነደድሽ ስለከደምሽ ስላማሽ ስለተመቃኘሽ ወይስ ሰዉን በህይወቱ ስለጠበሽ?ዘቅዝቀሽ ስላረድሽ?ፐ!

  • @zd820
    @zd820 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo วันที่ผ่านมา +6

    እኛ እንድ እንሁን የኛ መከፋፈል ለጥላት ይመቻል 🇪🇹

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 วันที่ผ่านมา

      ግብፅ ብላለች የኢትዮጲያ ህዝብ እርስበርሱ ተከፋፍለዋል ስለዚህ ለኔ ይመቸኛል ብላለች በሌላ ሚዲያ የሰማሁት አረብኛዉን ወደአረብኛ ተ ተርጉሞ የተነገረ ዘዜና ከግብፅ

    • @Muhamed-wollo
      @Muhamed-wollo 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fatumamehamed3270 አይሳካላትም

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 วันที่ผ่านมา +2

    ሀገሬ አላህ ይጠብቂሽ ክፉ አይንክሽ 🤲🤲🥺🥺❤️❤️🇪🇹🇪🇹እኛ እኮ አንረዳም እንጅ ለሁሉም ቺግር ማአንሰ እጅፕት 🫵🙌🫸

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 วันที่ผ่านมา +4

    ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር አለን።

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 วันที่ผ่านมา +2

    ለኛ ለኢትዮጺያውያን እና ለኢትዮጺያ የአለማቱ ንጉስ እግዚአብሄር አለልን ሁሉም ከሱ በታች እንጂ በላይ አይደሉም በክንፎቹ እቅፍ አድርጎ ነፃ ያወጣታል አገሬን

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa วันที่ผ่านมา +4

    ሀገሬሰላምሽይብዛ

  • @MusemaMusama
    @MusemaMusama วันที่ผ่านมา +3

    ሠለም ለእትዮጵያ

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s วันที่ผ่านมา +8

    ምንም ማለሳለስ አያስፈልግም መንግስት ማለት ህዝብ ነው ህዝብ ማለት መንግስት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ ብንጋጭም ለውጭ ጠላት ግን አንድ ነን እጅ አንሰጥም በእናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንደራደርም💪💪💪♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 วันที่ผ่านมา

      የህዋት ቡድን ደብረፅዮን ከኢትዮጲያ ጠላት ጎን ነዉ

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 วันที่ผ่านมา +7

    ኢሳያስ ን መስተንፈስ ግዴታ ይሆናል

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe วันที่ผ่านมา

      😂😂😂 dreamers

  • @محيالدينعبدالله-ب6غ
    @محيالدينعبدالله-ب6غ วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድል ለአናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤል እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለታላቃ ሀገራችን 🇪🇹💪

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 วันที่ผ่านมา +2

    Salem le hagere salem le alem🇪🇹 malkam ken yihunlen ❤

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l วันที่ผ่านมา +1

    እረ እረ እኛ ማን ደገፈን አልደገፈን አይደለም እረ አቤላ በመነጋገር እንዲፈታ ነው የምንፈልገው😮

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 วันที่ผ่านมา +2

    አ ነዉ እንዴ መንግስትና እኛ ህዝቦቿን ለመለየትም ይሞክራል እንዴ ??

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከፋ በይ ሀገሬ ኢትዮጲያ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 วันที่ผ่านมา

    ሃገሬ ታሸንፋለች ውድመት ሞት ለባንዳዎቹ ህወሃት ና ፋኖ ኢትዮ ለዘላለም ኑሪ 💪💪

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa วันที่ผ่านมา +2

    ኤክትራምቀኛ ጎርብትናትምንአርግናት እንደመሪባልን

  • @fikeradane6612
    @fikeradane6612 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሪ ሂሳብ እናወራርዳለን ከጎረቤት ሀገሮች ጋር የሞክሩ🎉

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad วันที่ผ่านมา +2

    ሀገሬ ❤🎉ለዘላለም በሠላም ትኖራለች ✌️ድል

  • @AbsalatMolla-k5i
    @AbsalatMolla-k5i วันที่ผ่านมา +1

    Berta abatay melkam yesera zemen yewunelke

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ሱማልይ ባጣም ቃልዳኛ ናት ህዝብ ማላት እኮ ማግስት ማላት ነው 😔እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 วันที่ผ่านมา +1

    አቢላ ደህና አደርክ 😂

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ አደራ አምላኬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kukw9428
    @kukw9428 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ለኢትዮጵያ ለዓለሙ ሰላምን ይስጥልን ብቻ ከባድ የኢትዮጵያ መንግስት ክፉ ነው የኢትዮጵያውያን ደም እንደ ውሃ ያፈሰሰው አሁንም መማር ያልቻለው እግዚአብሔር የንፁሃኑ ደም ለመቀበል ይሆናል እንደዚህ እያደረገ ያለው

  • @zahrakamal8457
    @zahrakamal8457 วันที่ผ่านมา +1

    Allah ethiopia selam yargat selchen torent

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ጠላቶቺሺ አመድ ይሁኑ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlhamdullilahEverything
    @AlhamdullilahEverything วันที่ผ่านมา +1

    Mangst yamisaraw lahzeb tikim naw larasu Aydalem so mangstn mankat hzbn mankat naw ya somalia Ababalachun bamajamaria Astkaklu 🇪🇹💚

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt วันที่ผ่านมา

    The government of Ethiopia means the people

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለናት ሀገሬ

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባአለቤቱ ካናአቁት አጥሩን አየነቃንቁትም እኛ እራስ በራስ ተባልተን ትልቁን ሀገር አሣንስን ዛሬ የማንም ልቅምቅም ተነስቶ ትፍረስ እያለ ይገኛል የሀገሪ ህዝብ ነቅተህ ሀገርህን ጠብቅ ዘረኛነት ከምድራችን ያጥፋልን ሰዉ እንሁን የመንግስት ሰራተኞች እባካቹህ እራስ በራሣችን አታባሉን ሰዉ ሁኑ ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samera7145
    @samera7145 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤

  • @UnusYezemzem
    @UnusYezemzem 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃበሻን አትንኩ ተብለዋል ነብዩ መሀመሀመድ "ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳውዲ ፍጹም ከኢትዮጵያ ጋር አትወግንም።አረብ ከመቸ ወዲህ ነው ከኢትዮጵያ ጋር ወግኖ ሚያውቀው።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Long Live ENDF 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴

  • @semeresemere9889
    @semeresemere9889 วันที่ผ่านมา +1

    ማስታወቅያው አይርዘም

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 วันที่ผ่านมา +1

    ላ የሶማሊያ መንግስትማ የተጨመቀ ጫት በአረቄ ነው የሚጠጣው😣 መንግስት ማለት ህዝብ መሆኑን ከያውቅም እንዴ?🤔😣

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 วันที่ผ่านมา

    ሶማሊይ እንዲህ እምትወራጨው የግብፅ ግፊት ነው ግብፅን ተማምናነው እንጂ ምን አቅም አላት ኢትዮጵያን ታቃታለች እንደምትገርፋት

  • @seyawadem
    @seyawadem วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጲያ ሁል ግዜም አሸናፊ ናት

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁላችንም ለእናት ሀገራችን ዘማች ነን ኢትዮጵያ ወይም ሞት

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መቼም ኢትዮጵያን አይቶዋትም

  • @DanielYeshiwas-vo4ff
    @DanielYeshiwas-vo4ff วันที่ผ่านมา

    እናት ሀገር ሱማሊያ እባክሽ ቶሎ ነይ

  • @Burtedxb-yn2wt
    @Burtedxb-yn2wt วันที่ผ่านมา

    ሰላም አቤላ ሰው ረድተህ ታውቃለህ ውይስ እርዳኝ የሚልህ ሰው ገጥመውህ ያቃል እስኪ እርዳኝ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት ከቻልክ

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 วันที่ผ่านมา

    welcome to ADDIS ABABA 👌

  • @sadsmohammed4579
    @sadsmohammed4579 วันที่ผ่านมา

    ባለቤቱንካለናቁ አጥሩን አይነቀንቁ እስቲ እነሱምይሞክሩ ከነሱ ጋርየሖነዉንአንይና እነወስናለን ወዴት ጠጋ ጠጋ የኛክልል መቃ ዲንሾነዉ ሰሙም ኦሮሚኛነዉ ከተፈለገ አረ ጌይሳ(ሐርጌይሳ)

  • @MaryaAbbas-iz8id
    @MaryaAbbas-iz8id วันที่ผ่านมา

    Good morning

  • @EdomGemechuYigezu
    @EdomGemechuYigezu 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ezi ga comment yisitu be unet betam ager wedadoch nachu fetariy agerachim enanitenim yitabik❤❤❤

  • @EliasMalasa-q6f
    @EliasMalasa-q6f วันที่ผ่านมา

    ሁሉም ያልፋል ግን ሀገር ኢትዮጵያ ንጌ ማልካሚ ነው 😢😢

  • @aslfawoke5162
    @aslfawoke5162 วันที่ผ่านมา

    Enat hager nurlge🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 hulim ewodeshaliwu

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮም ትል አቅሙን ሳያውቅ ከተኛ አንበሳ ጋር የሚደርገው መፍጨርጨር ኢትዮዽያን የማንንም ሳይሆን የራሱዋን እግዚአብሔር የሰጣትን የተፈጥሮ ሀባቷን እና በኢፍትሀዊነት ከአንድም ሁለት ሥስት የባህር በሩዋን ያጣችበትን እና እየማቀቀች እንድትቀጥል እንድትቀጥል በሴራ እና ሸፏጥ የተፈረደባትን ፍርደገምድልነት በቁጥር አንድ ጠላቷ ፖራሳይቷ ጠብ አጫሪዋ ሁሉን ላግበስብስ ባዪ ግብፅ በምትጋለበው ሶማሌ ይመሰላል!!!!

  • @seid6839
    @seid6839 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 ሶማሊያ ለምን ተደነግጣለች ቻይና የታይዋን ጉዳይ ሰለአለባት የሶማሊያ የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነትን ተደግፋለች::
    ሶማሊያ ደግሞ የኔቶ አባል ከሆነችው ከቱርክ ጋራ ወታደራዊ ውል አላት::

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 วันที่ผ่านมา +1

    Egzibehare Alalatei Hgara

  • @jrjrjrnenrjjr8089
    @jrjrjrnenrjjr8089 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @ashenafiasefatesema2791
    @ashenafiasefatesema2791 วันที่ผ่านมา

    Agera etihopia ❤❤❤

  • @MangistuErchafo
    @MangistuErchafo 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We lost our hero profeser beyene petros

  • @HanaAdugna-lt2of
    @HanaAdugna-lt2of วันที่ผ่านมา

    Hi Abela welcome

  • @michaelkebede552
    @michaelkebede552 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please don’t forget the rest of the world news!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA วันที่ผ่านมา

    አቤሎ ሁላችሁም ዩቱበር አዘጋጆች ዜናችሁ ላይ ሶማሊያ ከምትሉ ሞቃዲሾ ብትሉ ይቀላል ይገባናል ምክንያቱም የሞቃዴዲሾ ከተማ አስተዳዳሪ ስለሆነ ሌሎች አንቀበልህም ብለውታል ።

  • @user-uu7iw8rc5w
    @user-uu7iw8rc5w วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጄኔራል መሃመድ አምዳን ዳጋሎ ማስጠንቀቂያ ድምጽ ግብጽን አልተመቻትም ወይም ፈተና ሆኖባታል።
    ምክንያቱም ግልጽ ነው ።

  • @lukej2891
    @lukej2891 วันที่ผ่านมา

    Does Birahnu Jula speak English fluently to deal such kind of negotiations🤔🤔🤔?

  • @YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu
    @YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀን ተናገረ

  • @BelachewAnshiso
    @BelachewAnshiso วันที่ผ่านมา

    Why you forgot about Pro beyan petros😢😢😢😢😢😢😢
    Our ledge 😢😢😢our hero 😢😢😢😢

  • @searegebrekidan
    @searegebrekidan 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣየ በደርጊ ግዜ ሶብየት ህብረት ዘመናዊ መሳርያ ታጥቃ ኣይነበረቺም እንዴ ምን ዲፍረንስ ኣለው

  • @Alahwaki
    @Alahwaki วันที่ผ่านมา

    Min malet ነው የ ኢትዮጵያ መግስት ማልት hizb ነው

  • @chrispina1227
    @chrispina1227 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian yemitenwku hagerati fetary yanesachu deli le Ethiopia

  • @WinnerNegn
    @WinnerNegn วันที่ผ่านมา

    1

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 วันที่ผ่านมา

    የኛ ጠላት ኤርትራ ናት

    • @YacobHailu
      @YacobHailu 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእኛ ጠላት ድንቁርና ይመስለኛል።

  • @taman4308
    @taman4308 วันที่ผ่านมา

    Manigseti ina hizebi min liyunate ale

  • @NejibNesru-p4i
    @NejibNesru-p4i 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    10Q

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj วันที่ผ่านมา +2

    አባሎ ለምን ስለ ፋኖ ጀግንነት አዘግብም 💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @QondeQonde
      @QondeQonde วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 yemin jegninet

    • @ahmedseid9409
      @ahmedseid9409 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😊

    • @hiwot3385
      @hiwot3385 วันที่ผ่านมา

      ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
      ሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ሂሂሂሂሂሂሂሂ ሆሆሆሆሆሆሆሆ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-nj9bi9li1n
      @user-nj9bi9li1n วันที่ผ่านมา

      ፋኖ ዘራፍ 😂😂😂

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 วันที่ผ่านมา

      ፋኖ የሚሉት ነገር አሁንም አለ እንዴ?

  • @abushBush-y3h
    @abushBush-y3h วันที่ผ่านมา

    Abel you don't even say something about professor beyana 😢

  • @MelkamuChuna
    @MelkamuChuna วันที่ผ่านมา

    ❤😂

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ሱማሌ ደደብ መንግስት ማለት ህዝብ ማለት ነው 😅 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ማንም ህብረት ቢፈጥር ሀገራችንን መጣል አይችልም የውስጥ ባንዳዎች ቢጨመሩም እራሱ

  • @rashad3158
    @rashad3158 วันที่ผ่านมา

    340

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 วันที่ผ่านมา

    Egna hulem ashenefi nen miknatum ewunet alen .. Eritrea andegna yegna mikegna nech yich kinkinem ayalfiletim asheker hona tinoralech😂

  • @TinaAmare
    @TinaAmare 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤል መቼም ተገደህ እንጂ ወደህ ይህንን ክፉ የባለጌመንግሥት አፍ አልሆንክም። ሲጀመር ኢሳያስን ያመጣው በኤርትራ ስደተኛ እንድንወረር ያደረገው ማነው? መቼም አቶ አብይ መዋሸት አይደክመው ምን እያለ ይሆን። እግዚአብሔር መቅጣት ያውቃል እንኳን ግብጽ አይደለም አለም ይምጣ አሁን ብልጽግና ይዋጋ። ኤነዛ ከሱማሌ ጋር የተዋደቁት ከሻቢያ ጋር ከወያኔ ጋር የተዋደቁት ምን አገኙ? ቤታቸው ፈርሶ ተፈናቅለው በገጠር ያሉት በድሮን እየተደበደቡ እህላቸው እየተቃጠለ ስለዚህ የዘመኑ ሠውች ጀግንነታቸው የሚታየው አሁኔ ነው። እኛማ ምተናል።