Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW August 18, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Heven |. ሄቨን | TPLF conference | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 18, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Ethiopian Music Abdu Kiar - Bubuye
    Euro 2024
    Haile Silase Birth day
    አሰግድ መኮንን
    እስክንድር ነጋ
    መከታው ማሞ
    fano news
    daily feta
    addis neger
    Happy 4th of July
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    seifu on ebs
    This is
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye

ความคิดเห็น • 85

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 24 วันที่ผ่านมา +17

    ሠላማዊ ሠልፍ፣ ሠላማዊ ሠልፍ ሠላማዊ ሠልፍ ለሕፃን ሄቨን እና ለእናቷ!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 24 วันที่ผ่านมา +9

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 24 วันที่ผ่านมา +9

    ባገራችን መንግሥትም ህግም የለምየዚች የዱዳ ድምጽ ትጮሀለች ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 24 วันที่ผ่านมา +10

    ይህችን ህጻን ሁለት ጊዜ ነው የገደላት የሞት ፍርድ መፈረድ አለበት...........ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 24 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለቬበን፣ ፍትህ በፋሽስቱ አብይ አህመድ ወታደር በቡድን ለሚደፈሩ የአማራ ህፃናት እና እናቶች።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 24 วันที่ผ่านมา +6

    ፍትህ ለሕፃን ሄቭን እውነት ያማል 😭😭😭

  • @Welkyiet
    @Welkyiet 24 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራዉ እና የባንዳዉ ጌቾ ደህንነት ያሳስበኛል።😊

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 24 วันที่ผ่านมา +10

    JUSTICE JUSTICE JUSTICE JUSTICE JUSTICE JUSTICE ...... FOR INNOCENT BABY ...... . 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 24 วันที่ผ่านมา +11

    ከወንጀለኛው እኩል የፈረደው ዳኛ ለፍርድ መቅረብ አለበት........

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን ጨካኙ ደፍሮ የገደላት በአደባባይ ፍርድ ቁልቁል ተዘቅዝቆ ይሰቀልልን

  • @nuale23
    @nuale23 24 วันที่ผ่านมา +9

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭

  • @user-ho2jb3di3m
    @user-ho2jb3di3m 24 วันที่ผ่านมา +9

    ፍትህ ለሄበን ፍትህ ለሄበን

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 24 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ለሄቨን እናት ፅናቱን ይላክላት:: ይህ አረመኔ ጨካኝ መኖር የለበትም

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፈትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @feven-jw7fm
    @feven-jw7fm 24 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ለፌቨን

  • @GOD-127
    @GOD-127 24 วันที่ผ่านมา +10

    Justice justice justice
    Justice for heaven

  • @Abyotable
    @Abyotable 24 วันที่ผ่านมา +5

    በተለያየ ጊዜ እስርቤቶ በታጣቂዎች ሲሰበሩ እንደዚህ አይነትም ወንጀለኛ ተቀላቅሎ ሊያመልጥ ይችላል:: ፍርድ ተስተካክሎ እና ሚዛናዊ ሆኖ እንደዚህ አይነት ወንጀለኞች ምንም እድል እንዳያገኙ ተደርጎ እርምጃ በጊዜው መወሰድ አለበት

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 24 วันที่ผ่านมา +6

    ይሔን ግዜ፣ የመንግሥት መፈንቅለ መንግሥት ሊያደርጉ ሲሉ ያሥኳቸው ብሎ በሥቅላት የሞት ፍርድ ይፈረድ ነበር፣ ግን ምንም የማያውቁትን በከንቱ የሚገድሉትን ወሕኒ ቤት ይቀልባል ከዛ ይለቃል። ሕግና መንግሥት በሌለበት ዐገር ግን ብዙም ዐይገርምም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 24 วันที่ผ่านมา +1

      ሃገራችን ህግና ፍትህ የሌለባት የከብቶች ሃገር ከሆነች ቆየች።

  • @howletali2144
    @howletali2144 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለህፃን ለሂቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-qy4ol1zq1m
    @user-qy4ol1zq1m 24 วันที่ผ่านมา

    ኡስታዝ አቡበከር እውነት ብለዋል። ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን።
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና ለወላጆቿ!!!!!!

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህለልጆቻቺንህግእዳለ፣፣ፍፍፍፍፍፍትትትትትትህበአደባባዪመረሸአለበት፣፣

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭

  • @user-mz5gq7hp7q
    @user-mz5gq7hp7q 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @beshirnurhussien3139
    @beshirnurhussien3139 24 วันที่ผ่านมา +1

    Justice for heaven

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 24 วันที่ผ่านมา +1

    በእስር ቤት ያላችሁ ፋኖዎች ይህን ደፋሪና ገዳይ አውሬ ሠው ድፉት

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 24 วันที่ผ่านมา +3

    Ethiopia's God doesn't sleep. The plane disaster could have been quite devastating. Thank God for His merciful hands ✋️ for our Airlines and country.

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 24 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትሕ ለልጆቻችን

  • @nuale23
    @nuale23 24 วันที่ผ่านมา +8

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k 24 วันที่ผ่านมา +3

    የምግስት ሹማምቶች የህፃኗን በደል አለባብሰው ታላለፉት በስተቀር ሰውዬው የሞት ፍርድ ይገባዋል ጠበቃውና ፖሊሶቹ ቤተሰቦቹ ፍትህ በማጉደልና በሙስና በህግ መጠዬቅ አለባቸው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ! ብዙ የሰለጠኑትም ሃገራት በተለይ በህፃናት ላይ አሰቃቂ ወንጀል ለፈፀሙ የሞት ቅጣት ይፈርዳሉ።

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 24 วันที่ผ่านมา

      የሞት ፍዱን ተፈፃሚነት ህዝብ በዓይን እንዲያ ይ መደረግ አለበት ::

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ftehe ftehe ftehe leFeven 😢😢😢😢😢

  • @Abyotable
    @Abyotable 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለአማራ ህዝብ ነፃነት በረሃ ወርዶ የሚዋደቀው ወጣት እና ግገበሬው ይህ የመንደር አለሌ ይህን ግፍ ፈፅሞ ከዚያም አልፎ ወላጅ እናቷን የገዳይ ቤተሰብ መቀመጫ ሲያሳጣ " ምነው ፋኖ ለእውነተኛ ፍትህ ስትታገል ይህን አይነት ወንጀለኛ ከክልልህ እያፀዳህ ህዝብህን እያስተማርክ ብትመጣ" ብዬ የአፄ ዘርኣያ ይእቆብን ዘመን እውነተኛ ፍርድን ተመኘሁ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 23 วันที่ผ่านมา

    Uofffff bexam yamali yasazenal 😭😭😭😭

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 23 วันที่ผ่านมา

    በዝች ህፃን ምክንያት የኢትዮጵያ ህፃናት ፍትህ ያግኙልን እንድህ አይነቱ እንዴት ይቀለባል ያማል

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g 24 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ great News

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 24 วันที่ผ่านมา

    መንግስት በሌለበት አገር የትኛውም ነገር ቢፈፀም ምን ይገርማል እግዚ ኦ አገራችንን አንተው ተመልከት ጌታ ሆይ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 23 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ከዝህ መንግሥት አይታሰብም መከላከያ እኮ ሴቶችን ህፃናትን በደቦ እየደፈረ እየፈጀ ነው

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 24 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኤነዛን የታገቱ የዩንቨርስቲ ተማሪወች እረስቷቸዋል

  • @user-pg2fk8pn7t
    @user-pg2fk8pn7t 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይሔ አውሬ የዱር አራዊት እንጂ ሰዉ መሆኑን ያጠራጠራር ለዚሕ ጉድ ጠበቃ የሚቆምለት ሰዉ ነው ወይስ ምድነው ፍትሕ ፍትሕ ለዚች ብላቴና

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 24 วันที่ผ่านมา

    ሄናክ ብራቮ አንተን እኮ ፁንፈኛ ብሎ መደምደም የሚቸግረዉ፣ እንዲህ አይነቶቹን እዉነታዎችን ስለማታልፍ ነዉ። የዚህቺን ህፃን ደፋሪ የፋኖ አባል እስር ቤት እየተቀለበ የሚያገሳን ነፍሰ በላ አለማለፍህ ሊያስመሰግንህ ይገባል። ❤❤ Just’s for a little baby girl heaven.

  • @fitsumfantahun6860
    @fitsumfantahun6860 24 วันที่ผ่านมา

    getachew endezeh alalem. wuchet teru aydelm

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 24 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍትህ ለሔቨን ፍተህ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍ ፍትህ ለሔቨን

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd 24 วันที่ผ่านมา

    Welcome, Eritrean tv 📺

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v 24 วันที่ผ่านมา

      😂etv ! eritrea tv is the best

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 24 วันที่ผ่านมา +1

    Feth la haven

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 24 วันที่ผ่านมา +4

    Fethe le Feben medre leba hula 25amet??? 25 Pomb new yemegebawe

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 24 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂 😂

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 24 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 24 วันที่ผ่านมา

    የሳውድ ህግ ኢትዮጲያ ላይ ተግባራዊይ ይደረግ አለቀ የገደለ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 24 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @geberu899
    @geberu899 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሞት ፍርድ ይገባዋል እስራት ለእርሱ በቂ ነው ብሎ የፈረደ ዳኛም ከዳኝነቱ ሊባረር ይገባዋል ሙያውን ስላረከሰው።

  • @abdi6588
    @abdi6588 24 วันที่ผ่านมา +1

    "ሊቀ መኳስሽን ወደውት ያጩት፣
    ነገር አዋቂ ነው ዳኛ ነው ቢሉት፣
    በተማረው ድጓ በፃፈው ግንዘት፣
    ድረስ ድረሰ አሉት ግባ ተመሬት።"

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 24 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና መንግስት ወነጀለኛ ሰለሆነ የማያዳግም ፍትህ ይሰጣል ብላችሁ እንዳትጠብቁ የሞት ፍርድ ከሌለ ሌላ መላ ፈልጉ

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 24 วันที่ผ่านมา

    ለዚሕ ሠው የሚገባው ፍርድ ብልቱን ቆርጦ በሕዝብ ፊት መስቀል እንጂ ፍርድ ቤት አይገባውም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 24 วันที่ผ่านมา +2

    ከንቲባ አብይ ዱቄት ሆንዋል ሲሉን የነበሩት 😂😂ዳቦ ሆኖ መጣ የትግራይ ወንበዴ 😂😂😂

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 24 วันที่ผ่านมา +1

    The Ethiopian Airlines appears to be a target for crooks to transport anything and so strict security measures should be followed especially in countries where security check is likely to be not upto standard.

  • @WarqiObolu
    @WarqiObolu 24 วันที่ผ่านมา

    Fiti lezich beaten hixan

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወያኔ ለምን ሽንፈቱን አምኖ በተደበቀበት ቦታ ፍርድ እስኪያገኝ አይቆይም? ለምን ለመቀጥቀጥ ይቸኩላል ?😂😂😂😂

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 24 วันที่ผ่านมา

    በረጅሙ አንብብ

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 24 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 24 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኦሮሞ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 24 วันที่ผ่านมา

    እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ😅😅ወያኔና ብልጽግና😅😅😅

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 24 วันที่ผ่านมา +1

      የብልፅግናና ህወሃት ማጅራት መቺዎች የአወቅኩሽ ናቅኩሽ ድብብቆሽ ጨዋታ ሰለቸን።

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 24 วันที่ผ่านมา

    ህውሃት አይድንም አርጅታል ጃጅታል በቅርብ ይሞታል ለአዲስ ስርአትና ፓርቲ ቦታውን ይልቀቅ ይሄ የህብረተሰብ እድገት ህግ ነውና

  • @mimia7202
    @mimia7202 24 วันที่ผ่านมา

    ደፍሮም ገሎም እንዴት 25 አመት 😡😡 እቃውን ቆርጦ በጥርሱ አስነክሶ እያዞሩ ህመሙ እንዲሰማው ማድረግ ክዛም መገደል አለበር!!!😡😡 ዪልዚያማ ነገ ሌላኛውም ደፍሮ እስርቤት ቁጭ ብሎ ይቀለባል

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 24 วันที่ผ่านมา +1

    THE PERSON WHO DID THIS CRIME IS A MEMBER OF FANO IN BAHIRDAR .INFO MAEBEL MEREJA .

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 24 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopia is now a failed state under dictator Abiy Ahmed and his Oromuma genociders.

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 24 วันที่ผ่านมา +3

    ኡስታዝ አቡበከር ሰብዓዊ ሀዘኔታህን መግለፅህ ጥሩ ነው ግን በክልል የታጠረ ባይሆን መልካም ነው ለምሳሌ ኦሮሚያ ክልል ወንጀሎች ሲፈፀሙ በዝምታ ይታለፋል ይህ ልክ አይደለም 😢😢😢

    • @kassayeamare7956
      @kassayeamare7956 24 วันที่ผ่านมา +1

      I agree with the suggested point. I always observe about the reaction of Ustaz. When Wellega residing muslim Amharas are massacred, he and his associates never react but when a mosque related problem transpires in Amhara region, they swifty denounce and mobilize the public to follow suit. Humanity should be the baseline, not politics.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 24 วันที่ผ่านมา +1

      አማራ ላይ ሲሆን እነኡስታዝ ምላሳቸዉ በረጅሙ ሲውለበለብ መስማት አዲስ አይደለም። እነ አይሻ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች ስለተገደለች ህፃን ምንም አልተነፈሱም።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 24 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥት የለም ስለዚህ ሁሉም ዛሬ ተነስቶ ፍትህ ይጠይቃል ለገቢ መሰብሰብያ ወሬኛ ሁላ የአማራ እናት ሆዷ እየተቀደደ ልጇ ሲወጣ ከሆዷ የት ነበራችሁ. የመከላከያ ሰራዊት እየደፈሩ እስካሁን ለምን ፍትህ አልጠየቃችሁም ምድረ ወሬኛ ሁላ 💔💔💔

    • @alem8640
      @alem8640 24 วันที่ผ่านมา

      Meteiekachew l feven tikikil new b Amhara li lderesew lmidersew gif dimis alemehonachew gif new

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 24 วันที่ผ่านมา

    ምን ይሰራል። ሁሉም ሌባ ውሸታም። የተረገመ ሪዮተ አለም ያልተባረከ ድሮም ትርፍ የዱርዬ መነሀሪያ ነው

  • @birhanusintayew9991
    @birhanusintayew9991 24 วันที่ผ่านมา

    ይህ ቆሻሻ መገደል ነው ያለበት 25አመት መታሰር የለበትም ነገሩ ህግ የለም ለዛ ነው ይህ ሽታም

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 24 วันที่ผ่านมา

    የብልፅግና መንግስት ግድ የሌለው ሰለሆነ የማያዳግም ፍትህ ይሰጣል ብላችሁ እንዳትጠብቁ የሞት ፍርድ ከሌለ ሌላ መላ ፈልጉ