ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው እግዚአብሄር ይመስገን የልጅ ልጅ ለዚህ ደርስው የቤተስቦቻችውን ልፍትና ድካም ተርድተው የነሱን የስራ ውጤት ድካማቸውን ማወቅ እራሱ አሜርካ ተወልደው ላደጉ ልጆች እሚገርም ነው ተባረኩ ወደፊትም ለሀገራቸው ትልቅ ስራ ስርትው እንደምናያቸው ተስፋ አለን ሀሳባቸውን አምላክ ያሳካላቸው🙏🙏🙏🥰🥰
እግዚአብሔር ከአእናንተ ጋር ይሁን በርቱ💕
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው። በራሱ ወጭ ትምህርት ቤት ሰርቶ ወላጅ የሌላቸውን ህጽናት ሰብስቦ የሚያስተምር ፤ ይገርማል!
GOBEZOCE DENKE ERMIGIYA NEWENA BERETULENE FETARI YEREDACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ENKUANEM LE BEREHANE TEMEKETU ADERESACIHU ADERESEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
ለደሃ ለምን አታለብሱም
ወላጅ የሌላቸው ህጽናትን ሲያለብሱ አላየህ/ሽም፤ እያስተዋልን እንጅ፤ የትልቅ ሰው ልጆች ናቸው !
ማስተዎል የጎደለን ህዝቦች ሆነናል ሳንሰማ ሳናስተውል ሳናረጋግጥ የምንተች 😢
*ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ*