በአዲስ አበባ የተገነቡ አምስቱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 28

  • @yakoball5672
    @yakoball5672 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ፋናዎች እንደምናቹ እባካችሁ በቢሾፍቱ ኩሩፍቱ ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን የቢሾፍቱ ከንቲባ ህግ ጥሰው የፍርድቤት ትእዛዝ አልቀበልም ብሎ ለሁለት ግለሠቦች ጥቅም ብሎ አሥራሁለት ሚልየን አማኞች ያሉባትን ቃለህይወት ቤተክርስቲያን ይዘት ለመንጠቅ የሚደረገውን ጥረት ብትዘግቡት ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ አመሠግናለሁ።

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy หลายเดือนก่อน +7

    ሹፌሮች ጠዎት ለስራ ከመሰማራታቸዉ በፊት መኪናዎቻቸዉን አፅድተዉ ይጀምሩ ምክንያቱም ቆሻሻ መኪናዎች የከተማዎን ገፅታ ያደበዝዙታል.

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 หลายเดือนก่อน

    በተለይ እንደ ጅግጅጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሐዋሳ፣ ሰመራ ያሉ ከተሞች ባይስክል ሊለመዱ የሚችሉ ጤናማ መጓጓዣ ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 หลายเดือนก่อน +1

    KUWAN ADDIS ABABA WAA CEEBEYEEN ADDIIS ABBA 1995 MARKAAN JOOGAY SIDDAA AYEY U QURUX BADNAYD WAXAN WAA WADO YAR ORDA DHULKIINA DHEEMANTA SOO BARTA🔍🔦🔎

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 หลายเดือนก่อน

    ኮንዲሚኒየማ ለቀደሙ የድሮ ቆጣቢ ሳይሆን ለባለጊዜ እየሰጣቹ ነው እግዚአብሔር ያያችሁዋልና እሱን ፍሩ።

  • @AchamyeleshMekonnen
    @AchamyeleshMekonnen หลายเดือนก่อน

    ውይኔ አጠናቀን ገንብተን ውሹት አራብሳ አልቆል??????

  • @mkman2506
    @mkman2506 หลายเดือนก่อน

    ጅል የያዘውም አይለቅም አሉ 6 አመት ሙሉ ፓርክ፣ ሙዚየም፣ አረንጓዴ አሻራ ይሄው አሁን ደግሞ 6 ወር ሊሞላችሁ ነው ኮሪደር! ኮሪደር! ኮሪደር! ምን አለ የውሀን ጉዳይ፣ የርሀብን ጉዳይ፣ የህግ መጓደልና ወንጀሉን ጉዳይ እንደዚህ ትኩረት ሰታቹ ብትዘግቡ በ4ወር አንዴ ዳበስ አርጋቹ ከምታልፉት ውጪ ማለቴ ነው። ሀገር ማማሩን ማን ጠላ አላስቆም አላስቀምጥ ያለን ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች አሉን እንጂ ለነገሩ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አደል ሚባለው። እስቲ ይለፍላት እቺህ ሀገር እንደዚም ሆኖ

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz หลายเดือนก่อน

    ሆድሽ ሙሉ ከሆነ ነው አይንሽ ሚያየው 😊

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele4199 หลายเดือนก่อน

    በጣም አየገረመኝ ያለው የሰው ቤት እፈረሰ ያለው ፓርክ ለመገንባት ነው።ብልጽግናን እኮ የመረጥነው ሒወታችንን እንዲቀይርልን እንጂ ከቤታችን አፈናቅሎ ዛፋ እንዲተክል አይደለም።ከቢሾፋፍቱ ነው የሞጽፍው እስቲ ኑና እዮት ታስጠላለች ፍርስራሽ ብቻ ያሳዝናል

    • @Adis001
      @Adis001 หลายเดือนก่อน

      እንሰሳ ወያኔ ትውልድ፣ቆሻሻ ስለሆንክ ነውን ልማት ትሩ ነው፣ፍየልእን ብር ብቅ ትሩ ነው ቆሻሻ አብይ ትውልድ።

    • @yonassima8168
      @yonassima8168 หลายเดือนก่อน +2

      ግራ የገባህ ነህ። የከተማ ትርጉም እንዲገባህ ፀልይ😊 ከአሜሪካ

    • @Adis001
      @Adis001 หลายเดือนก่อน

      @@yonassima8168 መንገድ ላይ እሳድገውክ ቤተሰቦችእ ልማት አታውቅም፣እኔ ወያኔ ልጅ አብይ ደጋፊ አይደለውም ግን ኢትዮጵያዊ ነይ፣እንደናንተ በዘር አልስምንም የእኔ እንሰሳ፣ደሞ ቼክ ሳደርግ ባክ ግራውንድ ትልቅ ሰው ትመስላለእ፣ዝም ብጹእ ብትቀመት ይሻላል ልማት ከምትቃወም አብይ ግልገል።

    • @solomonbekele4199
      @solomonbekele4199 หลายเดือนก่อน

      @@yonassima8168 በቃ አሜሪካም እየኖርክ ጭንቅላትህ ቀፎ ነው ምንድን ነው ንግግሬ ውስጥ ግራ የገባኝ የሚመስል ሀሳብ ያየህው ደ/ዘይት ቤቶች እየፈረሱ ነው ለምን?ዛፍ ሊተከል በቃ

    • @user-us8rv3gt6g
      @user-us8rv3gt6g หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ቀንዳም አስፈላጊ ከሆነ አንተም ትፉርሳለሕ ምቀኛ ጁንታ

  • @EsromApps
    @EsromApps หลายเดือนก่อน +5

    የ10 አመት ልጅ ነኝ። ጀማሪ ዩቱበር ነኝ please አበረታቱኝ።የ10 አመት ልጅ ነኝ። ጀማሪ ዩቱበር ነኝ please አበረታቱኝ።

    • @tigistmisganaw1532
      @tigistmisganaw1532 หลายเดือนก่อน +3

      አርፈህ ትምህርትህን ተማር

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigistmisganaw1532
      እሺ እንዴት ሒሳብ ፤ እንግሊዘኛ ወዘተ ሳብጀክት ላይ ሰራ ለማለት ፈልገኸ የልጅ ዕድሉ አሰሰቦህ ነዉ እና ለክፋት ሳላልሆነ ጥሩ ብለሀል
      መቼም ልጆች ይኖሮታለል ቅሰማቸዉን እንደዚህ ሰብረዉ አሰቀርተዋቸዉ ይሆናል ሰለዚህ መጥተዉ በልጆቾ ሰም ይቅርታ ይጠይቁ ፤ በፍፁም የሚባል ነገር አይደለም በተለይ ለህፃን ይህ ልጅ ግን ቲቪ ላይ ቀርቦ የረራሱ ፕሮግራም የሚያሰፈልገዉ ልጅ ነዉ አባቱ ቲቪ ላይ እንዲሰራ ባላ ቲቪዎችን አነጋግርለት ቃለ መጠይቅ ቢያረጉለት እንኳን በቂ ነበር
      ኮመዲያን እሸቱ ላይ እሰከዛሬ አልጠቀሞቹሁትም ወይ? ያለበለዝያ Truth ጠቁመህ ተሸላሚ ሁን
      እኔ እንደሆን ቤተሰብ ሆኛለሁኝ በተለይ ብዙ ፁሁፎች ሰላሉኝ ድምፄን ተጠቀሜ ማንበብ ሰለማልፈልግ ይህን ያሳየኸኝን App ተጠቅሜ ሕዝብ ጋ በቅርብ እወጣለሁ
      በተረፈ ሰዉ ቤተሰብ ሆነ አልሆነህ ምንም አትጨነቅ ለምን ብዙዎቹ ዩቲዬቦች ጀምረዉ ሰዉ በማጣታቸዉ ትተዉታል ጥቂቶቹ የመዘልቁበትና ትልቅ ተከፋይ የሚሆኑት ለብዙ ዘመን ያለ አባል ቪድዬቸዉን ሰርተዉ ነዉ ኮሚድያን እሼቱ ዩትዩብ የጎደለህን ነገሮች ያሞላልሀል ወይ ትምህርቱ ላይ እንድትገኝ ሊያረግህ በፍጥነት እሱ ጋ ሂድ ምንም ጥርጥር ደግሞ ተመልካቾችህ ከአሜሪካ ሰለሚሆን እነሱ ሰራልን በሚሉት መሰረት ቪድዬዉን ሰትለቅ ወርቅ ይሆናል
      በዚህ ጎዞ ዉሰጥ ብዘ ምቀኞች አሉ ጠልፈዉ ሉጥሉህ የሚፈልጉ እነዚህን እንዴት ታቃቸዋለህ መሰለህ መላ አይሰጡህም ሰህተትህን ብቻ ነዉ የሚጠቁሙህ ይሄንንም ጥቆማ በሰድብ ከጀመሩ ትህትና ከጎደላቸዉ ለራሳቸዉም ዋጋ የማይሰጡ በምንም ሰፍራ ሰኬታማ ያልሆኑ ምቀኞች ናቸዉ
      ግን ሁሉ መካሪ ምቀኛ አይደሉም እንዴት ታቃቸዋለህ ሰህተትህን በትህትና ያሰረዱሀል ከተቻለም መላ ይጠቁምሀል
      ከዚህ ዉጭ ቅናተኞች ናቸዉ በርትተህ ሰርተህ ማንነትህን አሳያቸዉ
      አንተ አሜሪካን ሐገር ለመሄድ ከፈለግህ በችሎታህ የነፃ ትምህርት ማግኘት ሰለምትችል አሜሪካ ሐገር ዕድልህን ሞክር

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +3

      What is going on???. Where are your parents???. To do what with TH-cam???. So sad and heartbreaking to read this kind of questions.

    • @Hkim185
      @Hkim185 หลายเดือนก่อน +1

      @@MariaMohamed-be9qo
      ወላጆቹማ ኮሚዲ እሼቱ ላይ ዕፁብ ድንቅ ህፃናት ብሎ ሊያቀርበዉ ነዉ
      አሜሪካም የነፃ ትምህርት ያገኛል አንዱ ይተባበረዋል
      እናንተ ግን ትህትና የጎዶላችሁ ናቹህ ባይሆን ጠቃሚዉን መንገድ ማሳየት አለበለዝያ በአርባ አመቱ እንደናንተ እነቱ ቤት ይቀመጥ ሰርቶ ያደራል

    • @MariaMohamed-be9qo
      @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 oh my gosh. We are in two different world. I know now where it came from. Thanks